«መንግሥት የኢትዮጵያን አጀንዳ ይዞ እስከቀጠለ ድረስ በማንም አይሸነፍም» – ዶክተር ገበያው ጥሩነህ

July 26, 2020 – Konjit Sitotaw «መንግሥት የኢትዮጵያን አጀንዳ ይዞ እስከቀጠለ ድረስ በማንም አይሸነፍም» – ዶክተር ገበያው ጥሩነህ የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ ፕሬዚዳንት – (ኢፕድ) – ‹‹ሀገርን የሚመራው መንግሥት በፍትሐዊነት፣ ሁሉንም ብሄር ብሄረሰቦች በእኩልነት እስከመራ እና የኢትዮጵያን አጀንዳ ይዞ እስከቀጠለ ድረስ ማንም አያሸንፈውም›› ሲሉ የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ ፕሬዚዳንት ዶክተር ገበያው ጥሩነህ ገለጹ። – ዶክተር […]
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ውኃ መሞላት በኢትዮጵያ ላይ የሚያስከትላቸው ዓለም አቀፍ ተፅዕኖዎችና የመውጫ መንገዶች – ሪፖርተር

26 July 2020 ብሩክ አብዱ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረበት ከዘጠኝ ዓመታት በኋላ፣ በግንባታው አምስተኛ ዓመት ላይ መሞላት የነበረበትን የመጀመርያ ዙር ውኃ በአጭር ጊዜ ውስጥ ማጠራቀም መቻሉ ይፋ ተደርጓል፡፡ ግድቡ እየተሞላ መሆኑን መንግሥት ይፋ ከማድረጉ በፊት የተለያዩ የሳተላይት ምሥሎችን በመመልከት ከግድቡ ጀርባ የሚተኛው የውኃ መጠን እየጨመረ እንደሆነ፣ የተለያዩ ግለሰቦችና የዜና አውታሮች ያስታወቁ ሲሆን፣ ግድቡ […]
በሁከት ተጠርጥረው የታሰሩ ግለሰቦች የት እንዳሉ ቤተሰቦች እንደማያውቁ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ – ሪፖርተር

የሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) 26 July 2020 ዮሐንስ አንበርብር በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሳምንታት ተቀስቅሶ በነበረው ሁከት ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ በርካታ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር የሚገኙበትን ቦታ ቤተሰቦቻቸው በተሟላ ሁኔታ ማወቅ አለመቻላቸውን፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ወቅታዊ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ጉዳዮችን ገምግሞ ዓርብ ሐምሌ 17 ቀን 2012 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ ከድምፃዊ ሃጫሉ […]
የዓባይ ውኃ የወደፊት አጠቃቀም ከህዳሴ ግድብ የድርድር አጀንዳ ጋር ተጣምሮ አስገዳጅ ስምምነት እንዲሆን መግባባት ላይ መደረሱ ተሰማ

ረቡዕ ሐምሌ 15 ቀን 2012 ዓ.ም. የመጀመርያው ምዕራፍ የውኃ ሙሌት መጠናቀቁ የተበሰረለት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 4.9 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውኃ ይዟል 26 July 2020 ዮሐንስ አንበርብር የኢትዮጵያን የወደፊት በዓባይ ውኃ የመጠቀም መብት የሚመለከት አጀንዳ ከህዳሴ ግድቡ የውኃ አሞላልና አስተዳደር ድርድር ጋር ተጣምሮ አስገዳጅ ስምምነት እንዲደረስበት፣ የሦስቱ አገሮች መሪዎች መግባባታቸውን የአፍሪካ ኅብረት አስታወቀ። በአፍሪካ ኅብረት […]
በህዳሴ ግድቡ ድርድር የአፍሪካ ህብረት መግለጫ አሳሳቢ ነው ተባለ

July 26, 2020 – Konjit Sitotaw የግድቡ ሙሊት ድርድር በቅድሚያ እንዲጠናቀቅ፤ የወደፊት የውኃ አጠቃቀም ደግሞ ከግድቡ ድርድር ተነጥሎ ወደፊት እንዲታይ ስምምነት መደረሱን ኢትዮጵያ ስትገልጽ፤የአፍሪካ ህብረት መግለጫ ግን ከዚህ የሚቃረን መሆኑ አሳሳቢ ነው። Reporter Amharic : የዓባይ ዓመታዊ የተፈጥሮ የፍሰት መጠን ከአማካይ መጠኑ ለተከታታይ ዓመታት የቀነሰው በዝናብ እጥረትም ሆነ ኢትዮጵያ በላይኛው የተፋሰሱ አካባቢ በምታካሂደው ልማትም ቢሆን፣ […]
መገናኛ ብዙኃን የጦርነት ዓውድ የሚሆኑበት ደረጃ ላይ መደረሱ ተገለጸ – ሪፖርተር

26 July 2020 ነአምን አሸናፊ መገናኛ ብዙኃን ሙያዊ ሥነ ምግባራቸውንና ባህሪያቸውን በመተው በግልጽ የጠራራ ፀሐይ ወገን ወገኑ ላይ ጦርነት የሚቀሰቅሱበትና የጦርነት ዓውድ የሚሆኑበት ደረጃ ላይ መደረሱን፣ የሰላም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል አስታወቁ፡፡ ‹‹ሚዲያው ራሱን ካላከመ ሌላ የሚያክመው ፖለቲከኛ አያገኘም፡፡ ለራሱ ሲል ራሱን ማከም ያለበት ራሱ ነው፤›› ሲሉ አሳስበዋል፡፡ ሚኒስትሯ ይህንን ማሳሰቢያ የሰጡት የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣንና […]
ከትግራይ ቴሌቭዥን ጀርባ ያለው ረዥም እጅ | ጋዜጠኛው ሚስጥሩን አጋለጠ

Jul 25, 2020
“በአሁኑ ሰዓት በክልላችን ከ85 በላይ የሚጠጉ ሰርጎገብ የTPLF ተልዕኮ ፈጻሚዎች በቁጥጥር ስር አውለናል።” አቶ አገኘሁ ተሻገር

July 25, 2020
በወልቃይትና አካባቢው የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየደረሰባቸው መሆኑን ተናገሩ።

July 25, 2020 በወልቃይትና አካባቢው የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየደረሰባቸው መሆኑን ተናገሩ። – Ethiopian Daily
ከዓረና ትግራይ የተሰጠ መግለጫ !

ዓረና ሓምለ 17፣ 2012 ዓ/ም – ዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ሉኣላዊነት (ዓረና) – ዓረና ነፃ፣ ፍትሓዊና ሕገ-መንግስታዊ ባልሆነ ምርጫ አይሳተፍም፡፡ – 1. ዓረና ከተመሰረተ 12 ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን በዚህ ዕድሜው በ2002 ዓ.ምና በ2007 ዓ.ም በተደረጉት ሁለት ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫዎች ዕጩዎቹን አስመርቶ ብርቱ ተፎካካሪ ለመሆን ሞክሯል፡፡ ዓረና በሕወሃት ሙሉ በሙሉ የታፈነውን የፖለቲካ ምህዳር ሰብሮ ለመወዳደር የሞከረው ምርጫው […]