የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጠንካራ ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎች ተጋርጠውበታል። – ዋዜማ ሬዲዮ

September 30, 2020 የህወሓት እና የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በተናጠል በክልል ደረጃ ምርጫ ለማድረግ ያሳለፉት ውሳኔ ግን በቦርዱ ውስጥ ልዩነት የታየበት ነበር። ከህወሃት በኩል ጫና ይደርግብኛል – ጌታሁን ካሳ (ዶ/ር) የቦርዱ አባላት የተለየ አቋም የኢሕአዴግ መፍረስ እና የትግራይ ክልል ምርጫ የሚጠቀሱ ናቸው ከአምስቱ የቦርዱ አባላት አንዱ የሆኑት ጌታሁን ካሳ (ዶ/ር) የሥራ መልቀቂያ ማቅረባቸው የውስጣዊ ፈተናዎቹ ትልቅ […]

በደቡብ ክልል የሚገኙ 5 የዞንና አንድ የልዩ ወረዳ መስተዳድሮች የጋራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለመመስረት ተስማሙ

September 30, 2020 በደቡብ ክልል የሚገኙ አምስት የዞንና አንድ የልዩ ወረዳ መስተዳድሮች የጋራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለመመስረት ተስማሙ። ከደቡብ ክልል በመነጠል የጋራ ክልላዊ መንግሥት ለመመሥረት ውሳኔ ያሳለፉት የካፋ፣ የሸካ፣ የዳውሮ፣ የቤንች ሸኮ፣ የምዕራብ ኦሞ ዞኖችና የኮንታ ልዩ ወረዳ መስተዳድሮች ናቸው። መስተዳድሮቹ የጋራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለመመስረት የተስማሙት የየዞን ምክር ቤቶቻቸውን አስቸኳይ ጉባኤ በመጥራት ባሳለፉት ውሳኔ […]

የፖለቲካ ፓርቲዎች ባልደራስ ያቀረበውን የአዲስ አበባን የራስ ገዝነት ጥያቄ እንደሚደግፉ ገለፁ

September 30, 2020 የፖለቲካ ፓርቲዎች ባልደራስ ያቀረበውን የአዲስ አበባን የራስ ገዝነት ጥያቄ እንደሚደግፉ ገለፁ። በባልደራስ ዋና ፅ/ቤት ዛሬ በተካሄደው የፓርቲዎች የጋራ ምክክር ላይ ነው ይህንን ያሉት። – ምን ምን ነጥቦች ተነሱ…..– ተሳታፊ ፓርቲዎች ሀሳባቸውን ሲገልፁ የአዲስ አበባ ጉዳይ እጅግ ይመለከተናል አብሮ መስራት በጣም አስፈላጊ ነው ብለዋል። – ከአዲስ አበባ ራስ ገዝ አስተዳደር ጥያቄው በተጨማሪ …በተረኛው […]

ጉዳዩ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ አየተፈጸመ ስላለው ጀኖሳይድና የንብረት ውድመት አፋጣኝ መፍትሔ እንዲፈለግለት ስለማሳሰብ

የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማኅበር በሰሜን አሜሪካ ያወጣው መግለጫ። መግለጫውን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። መግለጫ ETHIOPIAN HERITAGESOCIETY IN NORTH AMERICA የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማኅበር በሰሜን አሜሪካ1317 Orren Street NE, Washington, DC 20002president@ehsna.orgpr@ehsna.org703-718-6809 መስከረም 9 ቀን 2013 ዓ.ም.(September 19, 2020)ጉዳዩ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ አየተፈጸመ ስላለው ጀኖሳይድና የንብረት ውድመት አፋጣኝ መፍትሔ እንዲፈለግለት ስለማሳሰብ የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማኅበር በሰሜን አሜሪካ […]

Egypt Seeks to Break GERD Stalemate – Asharq Al-Awsat 06:47

Wednesday, 30 September, 2020 – 07:45 A handout satellite image shows a closeup view of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) and the Blue Nile River in Ethiopia July 12, 2020 (Reuters) cairo- Mohammed Abdo Hasanein Egypt is seeking to break the stalemate of the talks on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), after Egyptian […]

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም ማን ነበሩ? ምን ሠርተው አለፉ? የሕይወት ታሪካቸውን የቃኘ ዘገባ…!!! (ዳንኤል ድርሻ)

30/09/2020 ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም ማን ነበሩ? ምን ሠርተው አለፉ? የሕይወት ታሪካቸውን የቃኘ ዘገባ…!!! ዳንኤል ድርሻ  –  ዋዜማ ራዲዮ /መስፍን-ወልደማርያም-1922-2013 የአደባባይ ምሁሩ መስፍን ወ/ማርያም የተዋጣላቸው ጸሐፊ ናቸው፤ ገጣሚ፣ መምሕር፣ የሠብዓዊ መብት ተሟጋች እና ፖለቲከኛነታቸው ጎልቶ ይጠቀሳል፡፡ በመንፈሳዊ ትምሕርት ዲቁና፣ በዓለማዊው ዶክትሬት ደርበዋል፤ በምርምር ሥራቸው የፕሮፌሰርነት ማዕረግ አግኝተዋል፡፡ ከ15 በላይ መጽሐፍትን ለንባብ አብቅተዋል፡፡ ፍትሕና እኩልነት ይሰፍን ዘንድ […]

ምርጫ 2013 ፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ሚና ምንድነው?

ብርቱካን ሚደቅሳ (ወ/ሪ)፣ አበራ ደገፉ (ዶ/ር)፣ ብዙወርቅ ከተተ (ወ/ት) ፣ አቶ ውብሽት አየለ እና ጌታሁን ካሳ (ዶ/ር) 30 መስከረም 2020 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ካሉት አምስት የቦርድ አባላት መካከል አንዱ የሆኑት ጌታሁን ካሳ (ዶ/ር) ሰኞ ዕለት [መስከረም 18] በገዛ ፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማስገባታቸው ይታወሳል። ብርቱካን ሚደቅሳ (ወ/ሪት) የብሔራዊ ምርጫ […]

ኢትዮጵያ፡ ፖለቲከኛ፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እና ደራሲው ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም

30 መስከረም 2020, 09:49 EAT ታዋቂው ምሁር፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋችና ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰማ። ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ከሳምንት በፊት ታምመው ሆስፒታል መግባታቸው ተነግሮ የነበረ ሲሆን ህክምና እየተከታተሉ በነበረበት ጊዜ የጤናቸው ሁኔታ መሻሻሉን የቅርብ ሰዎቻቸው ገልጸው ነበር። ነገር ግን ማክሰኞ መስከረም 19/2013 ዓ.ም ለረቡዕ አጥቢያ ከቤተሰቦቻቸው የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው አዛውንቱ ፕሮፌሰር […]