Abiy Ahmed on the threats to Ethiopia’s democratic transition – The Economist 15:33

Sep 17th 2020 by ABIY AHMED Democracy in AfricaAbiy Ahmed on the threats to Ethiopia’s democratic transition The government must stop violent ethnic and religious demagogues. But only democracy can hold the country together, says the prime minister This guest commentary is the first in a series on democracy in Africa. Ethiopia committed itself to […]
Ethnic tensions and state violence Ethiopia’s democratic transition is in peril – The Economist 11:39

Ethnic tensions and state violence Ethiopia’s democratic transition is in peril Abiy Ahmed has so far delivered neither democracy nor peace Sep 19th 2020 ADDIS ABABA “FREEDOM IS NOT a gift doled out to people by a government,” Abiy Ahmed said in his inaugural address as Ethiopia’s prime minister in 2018. “Rather [it is] a […]
መዓዛ መንግሥቴ፡ ‘ቡከር’ በተባለው ዓለም አቀፍ ሽልማት የታጩት አፍሪካዊ ሴት ደራሲዎች

16 መስከረም 2020, 16:49 EAT ‘ቡከር ፕራይዝ’ በቀድሞ ስሙ ‘ቡከር ሚክኮኔል ፕራይዝ’ እና ‘ዘ ማን ቡከር ፕራይዝ’ በመባል ይታወቃል። ዓለም አቀፍ የሽልማት ድርጅቱ በየዓመቱ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተፃፉ እና በዩናይትድ ኪንግደም ወይም በአየርላንድ የታተሙ ወጥ የልብ-ወለድ መፅሐፍትን አወዳድሮ ይሸልማል። የሽልማት ድርጅቱ የተቋቋመው በጎርጎሮሳዊያኑ 1969 ሲሆን የመጀመሪያውን ሽልማት የሰጠውም በዚያው ዓመት ነበር። ላለፉት ከ50 ዓመታት በላይም ይህንን […]
ቤንሻንጉል ጉሙዝ፡ በክልሉ የተከሰተው ምንድን ነው?

16 መስከረም 2020, 15:18 EAT ከሳምንት በፊት ጀምሮ ማንነታቸው ያልታወቀ የታጠቁ ኃይሎች በተለያዩ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አካባቢዎች በፈጸሟቸው ጥቃቶች ቁጥራቸው ያልታወቁ ሰዎች እንደተገደሉና ንብረት ላይም ጉዳት መድረሱን ቢቢሲ ያናገራቸው ነዋሪዎች ገልጸዋል። በጥቃቱ ጉዳት ከደረሰባቸውና የቤተሰብ አባላቸው ከተገደለባቸው ሰዎች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ኃይሉ አዲሱ አባታቸው በቡለን ወረዳ ውስጥ እንደተገደሉባቸው ለቢቢሲ ተናግረዋል። አቶ ኃይሉ እንደሚሉት አባታቸው […]
House committee report says Boeing, FAA failures to blame for deadly 737 Max crashes – ABC News 05:19

The report marks an end to the committee’s 18-month-long investigation. ByAmanda Maile 16 September 2020, 05:16• Investigators release report on crash that grounded Boeing’s 737 Max Officials found that a failure of oversight from the FAA, along with corporate pressure, lack of tra…Read MoreRead MoreOfficials found that a failure of oversight from the FAA, along […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia

Source: Ministry of Health, Ethiopia 15 September 2020 ADDIS ABABA, Ethiopia, September 16, 2020/APO Group/ — DailyLaboratory test: 10024Severe cases: 280New recovered: 655New deaths: 13New cases: 700 TotalLaboratory test: 1,157,292Active cases: 38,461Total recovered: 25,988Total deaths: 1035Total cases: 65486
በንጹኃን ላይ ለተፈጸመው ጥቃት የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ኃላፊነቱን እንዲወስዱ የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ ጠየቀ።

September 16, 2020 በንጹኃን ላይ ለተፈጸመው ጥቃት የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ኃላፊነቱን እንዲወስዱ የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ ጠየቀ።
መተከል… ኮንሶ…!!! (አቶ በለጠ ሞላ – የአብን ሊቀመንበር)

2020-09-16 መተከል… ኮንሶ…!!! ብዙ መተከል ብዙ ኮንሶና ሻሸመኔዎች እየተፈፀሙ የገዥዎቻችን አንዲት ዛላ ፀጉር እንኳ አልሸበተችም! አቶ በለጠ ሞላ – (የአብን ሊቀመንበር) አብይ አህመድ ከፍተኛውን ስልጣን ይዘው “የኢትዮጵያ መሪ” ተብለው ከተሰየሙ 2 አመት ከ6 ወር ገደማ ሆናቸው። ይህ ግዜ ኢትዮጵያ እንደሀገር እጅግ ከተፈተነችባቸው ታሪካዊ ወቅቶች ውስጥ ተጠቃሽ ነው። ሚሊዮኖች ተፈነቅለዋል፣ ሽህወች ሞተዋል፣ ቢሊዮን ንብረት ወድሟል፣ በርካታ […]
በቤንሻንጉል ጉምዝ ጄኖሳይድ ተፈጽሟል! ማሳያ ነጥቦቹም…!?! (ኤርሚያስ ለገሰ)

2020-09-16 በቤንሻንጉል ጉምዝ ጄኖሳይድ ተፈጽሟል! ማሳያ ነጥቦቹም…!?! ኤርሚያስ ለገሰ 1.1. በቤንሻንጉል ጉምዝ አስቀድሞ መዋቅራዊ( ህገ-መንግስታዊ) በሆነ መንገድ ” እኛ” እና ” እነሱ” የሚል አደረጃጀት ተፈጥሯል። ( ምሳሌ: በቤኔሻንጉል ጉምዝ ህገ- መንግስት መሰረት የክልሉ ባለቤቶች በርታ፣ ጉምዝ፣ ሽናሻ፣ ማኦና ኮሞ ናቸው። እጅግ አስገራሚው ነገር የህዝብ ብዛት ስብጥሩ ግን 31% አማራና አገው፤ 22% በርታ፤ 13% […]
አማራ ነኝ የሚል ሁሉ አሁን ራሱን መጠየቅ ያለበት ጥያቄ «ምን አለኝ»? የሚል ጥያቄ ሳይሆን «ምንድን ነኝ»? የሚል ጥያቄ ነው! (አቻምየለህ ታምሩ)

2020-09-16 አማራ ነኝ የሚል ሁሉ አሁን ራሱን መጠየቅ ያለበት ጥያቄ «ምን አለኝ»? የሚል ጥያቄ ሳይሆን «ምንድን ነኝ»? የሚል ጥያቄ ነው! አቻምየለህ ታምሩ በዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ ይሁንታ በአገዛዙ የመሳሪያ ግምጃ ቤት የተከማቸውን መሳሪያ ታጥቆ ወለጋ የሸመቀው ኦነግ የሚባለው አሸባሪ ድርጅትና ሽመልስ አብዲሳ በቤንሻንጉል የኦሮሙማን አላማ ለማሳካት ባሰማራቸው ልዩ ኃይሎች የተቀነባበረ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ትናንት ጎጃም […]
