Once-in-a-lifetime floods wreak havoc across Africa – The Telegraph 13:19

The water level in the Nile is so high that it is threatening Sudan’s ancient pyramids By Will Brown, Africa Correspondent, Nairobi 16 September 2020 • 6:18pm As forest fires turn California’s sky an apocalyptic red, vast swathes of Africa are being submerged by once in a lifetime floods. From Ethiopia and Sudan to Nigeria […]
Saudi Arabia ‘holding 16,000 Ethiopian migrants’ in single detention centre – Middle East Eye 15:24

Saudi Arabia ‘holding 16,000 Ethiopian migrants’ in single detention centre: Report Ethiopia’s consul general in Jeddah says migrants are being held in all city’s jails, with one facility holding 16,000 people Thousands of Ethiopians made dangerous journey through Yemen into Saudi Arabia to seek employment (AFP/File photo) By MEE and agencies Published date: 16 September […]
የእስክንድር እና የጃዋር ኢትዮጵያን ሳስባት!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2020-09-16 የእስክንድር እና የጃዋር ኢትዮጵያን ሳስባት!!! ያሬድ ሀይለማርያም * ትላንት በዋለው ችሎት አቶ ጀዋር መሃመድ በእስር ቤት ውስጥ ለእሱና ከሱ ጋር ላሉ ሰዎች የተሟሉላቸው ነገሮች ለአቶ እስንድር እና አብረዋቸው ለታሰሩ ሰዎች መነፈጉን፤ እንዲሁም የእነ እስክንድር የእስር አያያዝ የከፋ መሆኑን ለችሎት መግለጹን ስሰማ ከአንድ አመት በፊት “የእስክንድር እና የጀዋር ኢትዮጽያን ሳስባት” በሚል ርዕስ የጻፍኩት ትዝብት ትዝ አለኝ። […]
ኦሮሙማ አጀንዳ ባለበት ሁሉ አማራ ይታረዳል…!!! (በመስከረም አበራ)

2020-09-16 ኦሮሙማ አጀንዳ ባለበት ሁሉ አማራ ይታረዳል…!!! (በመስከረም አበራ) ቤኒሻንጉል የኦሮሙማ አይን ካረፈባቸው ቦታዎች አንዷ እንደሆነች ኦቦ ሽመልስ መዝሙረ ኦህዴድን ባነበነቡበት አይን ገላጭ ሃተታቸው ነግረውናል። የኦሮሙማ አጀንዳ ባለበት በእዛ አማራ መታረዱ አዲስ ነገር አይደለም። ዛሬ አገውም አብሮ የሚታረደው ደግሞ በአማራው ላይ ፊቱን እንዲያዞር ከተቻለም ጦር እንዲያነሳ ቢጎተጎት በጄ ስላላላቸው ነው። አገውን እና አማራን መነጠል እንደማይቻል […]
Vision Ethiopia 9th Conference – Session No 3
Abbay Media was live. September 12 at 6:52 AM · Vision Ethiopia 9th Conference – Session No 3 Vision Ethiopia 9th Virtual Conference, Saturday September 12, 2020: Colloquium on Atrocity Crimes & Post Conflict Election ራዕይ ለኢትዮጵያ 9ነኛው ጉባኤ የዛሬው የመወያያ አርዕስት የጭካኔ ወንጀሎች እና ከግጭት በኋላ የምርጫ ፈተናዎች ቅዳሜ መስከረም 2 ፡ 2013ዓም Session 3:Blending Law, […]
Vision Ethiopia 9th Conference – Session No 3
Vision Ethiopia 9th Conference – Session No 3 Saturday September 12, 2020:… Colloquium on Atrocity Crimes & Post Conflict Election ራዕይ ለኢትዮጵያ 9ነኛው ጉባኤ የዛሬው የመወያያ አርዕስት የጭካኔ ወንጀሎች እና ከግጭት በኋላ የምርጫ ፈተናዎች ቅዳሜ መስከረም 2 ፡ 2013ዓም Session 3: Blending Law, National Security and Public Safety in a new covenant ክፍል 3 ፡ […]
የፍትህ ስርዓቱን ጥያቄ ውስጥ ያስገባው የእነእስክንደር ነጋ ክስ

September 15, 2020 Frivolous charges filed against Eskinder Nega
Ethiopia Unveils New Currency Notes

By VOA News September 15, 2020 03:27 AM Ethiopia has introduced new bank notes to shore up the country’s struggling economy and slow the hoarding of currency and illegal trade activities. Prime minister Abiy Ahmed said the improved design and security features on new Birr notes for denominations of 10, 50 and 100 will make counterfeiting difficult. A new 200 denomination currency note […]
የዩኒቨርሲቲዎች ዳግም መከፈት ውሳኔ የሚያገኘው በጤና ሚኒስቴርና በኮቪድ-19 መከላከል ግብረ ኃይል ነው

September 15, 2020 የዩኒቨርሲቲዎች መከፈተን በተመለከተ ዶክተር ሙሉ ነጋ (የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ) ጠይቀናቸው ተከታዩን መረጃ ሰጥተውናል ፦ ቲክቫህ ኢትዮጵያ – በሀገሪቱ ውስጥ ያሉ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ከዚህ ቀደም በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ። – የዩኒቨርሲቲዎች ዳግም መከፈት ውሳኔ የሚያገኘው በጤና ሚኒስቴር እና በኮቪድ-19 መከላከል ግብረ ኃይል በመሆኑ የነሱ ምላሽ እየተጠበቀ ነው። – […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (14 September 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, September 15, 2020/APO Group/ — Daily Laboratory test: 9,256 Severe cases: 344 New recovered: 350 New deaths: 9 New cases: 485 Total Laboratory test: 1,147,268 Active cases: 38,429 Total recovered: 25,333 Total deaths: 1022 Total cases: 64,786
