About 16,000 migrants being held in just one Saudi centre, Ethiopian official reveals The Telegraph 08:40 –

Numbers being held in appalling conditions may be far greater than first thought ByZecharias ZelalemandWill Brown, AFRICA CORRESPONDENT 15 September 2020 • 11:21am Details are beginning to emerge showing that the sheer scale of Saudi Arabia’s crackdown on African migrants is far greater than anyone imagined. Last month a Sunday Telegraph investigation found that hundreds if not thousands of […]
In This Novel of Exile, Sulaiman Addonia Writes From Experience – The New York Times 13:40

When you purchase an independently reviewed book through our site, we earn an affiliate commission. By Jamil Jan Kochai Sept. 15, 2020, 1:34 p.m. ET SILENCE IS MY MOTHER TONGUEBy Sulaiman Addonia Sulaiman Addonia’s second novel, “Silence Is My Mother Tongue,” begins with a trial in a makeshift cinema in a refugee camp in Sudan. The supposed […]
የምድራችን እውነት ይህ ነው…!!! [በብርሃኑ ተክለ ያሬድ]

2020-09-15 የምድራችን እውነት ይህ ነው…!!! [በብርሃኑ ተክለ ያሬድ] ••• በመጀመሪያ የውሸት ትርክት በምድርህ ላይ ይዘራል ታዲያ የተዘራው የሚያበቅለው እህል አይደለም ሀውልት ነው፤ የጥላቻ ሃውልት… ሀገሩን እየመራን ነው የሚሉ ሰዎች ጭምር የተሳተፉበት የሀሰት ትርክትና የጥላቻ ተረክ አረመኔዎችን ይወልዳል። ከዚያ ሰውነትህ ይረሳል በአረመኔዎቹ ህሊና ውስጥ አንተ ከዚህ ጥፋ ብለው የሚያባርሩህ ወንድምህን ፊት ለፊት በጀርባው እንደ በሬ […]
የፍትኅ ሥርአቱ የአማራ-ጠልነት ማንበሪያ ሆኖ መቀጠል አይኖርበትም …!!! የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ወቅታዊ መግለጫ

2020-09-15 የፍትኅ ሥርአቱ የአማራ-ጠልነት ማንበሪያ ሆኖ መቀጠል አይኖርበትም …!!! የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን)ወቅታዊ መግለጫ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 4 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ንቅናቄው በአዲስ አበባ ከተማ የነበረው ሕገ-ወጥ የመሬት ወረራንም በሥርዓቱ ውስጥ እየታየ ያለውን መረን የለቀቀ ዘረኝነት እና የሙስና ንቅዘት አይነተኛ ማሳያ ነዉ ብሎታል። በማንነቱ የተገፋው […]
“….እስክንድር ነጋ…..” (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

2020-09-15 “….እስክንድር ነጋ…..” ” …አሳሪዎቹም ጉልበታቸውን ከጭንቅላታቸው አላወጡም! ታሳሪውም አልሰለቸውም…. ” ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም አንዲት የአሜሪካ ሴት ልጇን አንድ ሰካራም መኪና እየነዳ ሲሄድ ገጭቶ ገደለባት፤ እርር! ድብን! ብላ አዘነች፤ አልበቃትም፤ የአንድ ሰው ትግል ጀመረች፤ አሜሪካን አዳረሰችው፤ እናቶች ሁሉ ተሰባሰቡላት፤ ከዚያ ቀስ እያለ ሌሎችም ሁሉ እየገቡበት ትልቅ አገር-አቀፍ ንቅናቄ ሆኖ እየጠጡ መንዳት በሕግ እንዲከለከል አደረገች፤ በዚች […]
Ethiopia dams Nile despite Trump, Sisi pressure – The Star, Kenya 22:08

Ethiopia does not need permission to fill dam — envoy Egypt fears the dam will reduce its supply from the Nile, but Ethiopia is pushing for its own water security In Summary • Egypt has hinted at use of military force to halt the dam’s construction, and Ethiopians are ‘ready to sacrifice their lives’ for […]
Ethiopian opens new world class passenger terminal at Addis Ababa Bole International Airport – Voice Online 14:07
15th September 2020 Ethiopian opens new world class passenger terminal at Addis Ababa Bole International Airport The new terminal has a capacity to accommodate 22 million passengers annually ETHIOPIAN AIRLINES Group, the largest aviation group in Africa is pleased to announce that it has successfully completed a new passenger terminal at its hub Addis Ababa […]
ባለቤት ያቃለለውን አሞሌ ባለእዳ አይቀበለውም! ዓለምአቀፍ የኢትዮጵያውያን የትብብር መድረክ

ዓለምአቀፍ የኢትዮጵያውያን የትብብር መድረክ International Ethiopians Solidarity Forum መስከረም 4 ቀን 2013 ዓም(14-09-2020) ባለቤት ያቃለለውን አሞሌ ባለእዳ አይቀበለውም! ውድ ኢትዮጵያውያን በዚህ ጽሁፍ ልናሳውቃችሁ የምንወደው ሁላችንንም በሚመለከት ጉዳይ ላይ የዓለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት ድርጅታችን ላቀረበው አቤቱታ የሰጠውን መልስ ነው። በተለያዩ ወቅቶች በተከታታይ በተለያዩ ያገራችን ክፍላተ ሃገር ከተሞች በተለይም ከሦስት ወራት በፊት አሸባሪዎችና ነውጠኞች በሰላማዊ […]
የሕዝብ ቆጠራ/Census 2020፡- እንደ ኢትዮጵያዊ እንቆጠር

September 2, 2020
ትልቁ ችግራችን፦ ጠያቂዎቹ ራሳቸው የማያውቁት “የኦሮም ሕዝብ ጥያቄ” ነው!!! (ወንድማገኘሁ እጅጉ)

2020-09-14 ትልቁ ችግራችን፦ ጠያቂዎቹ ራሳቸው የማያውቁት “የኦሮም ሕዝብ ጥያቄ” ነው!!! ወንድማገኘሁ እጅጉ – መቼና እንዴት ነው የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄውን የጠየቀው? – ጥያቄውስ ምንድን ነው? እንዴት ነው የሚመለሰው? – ሕጋዊና ፖለቲካዊ ውክልና ሳይኖራቸው፣ “የኦሮም ሕዝብ ጥያቄ” እያሉ አየሩን ያስጨነቁት ሰዎች በየትኛው የሕግና የሞራል platform ልንሰማቸው የሚገባን? -ከኦዲፒ እስከ ኦነግ ውስጥ በተሰገሰጉ “ኤሊቶች” ውስጥ “የኦሮም ሕዝብ ጥያቄ” […]
