ፍጹም ሰላማዊው ሰው እስክንድር “አሸባሪ!” ከተባለ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድም ሰላማዊ ሰው የለም!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

2020-09-11 ፍጹም ሰላማዊው ሰው እስክንድር “አሸባሪ!” ከተባለ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድም ሰላማዊ ሰው የለም!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው * እስክንድር በፈጠራ ክስና በሐሰተኛ ምስክርነት በአሸባሪነት የተከሰሰበት ምክንያት አገዛዙ የኢትዮጵያን ሕዝብ “እስክንድርን እንድንፈታላቹህ ከፈለጋቹህ የእነ ጃዋርን መፈታትም ተቀበሉ!” ብሎ ለመደራደሪያነት እንደ መያዣ እጠቀምበታለሁ ብሎ ነው በፈጠራ ክስና በሐሰተኛ ምስክርነት ይህ የአሸባሪነት ክስ ሊመሠረትበት የቻለው!!! እንደፈራሁት የሰብአዊ መብት ተሟጋቹን፣ […]
እስክንድር እና የአሸባሪነት ክሱ (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

2020-09-11 እስክንድር እና የአሸባሪነት ክሱ ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ የዶ/ር አብይ አስተዳደር በመጀመሪያዎቹ ዓመታት ለመደገፍም ይሁን ለመቃወም ግራ የሚያጋባ ስርዓት ነበር፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ግን አብዛኛው ኢትዬጲያውያን ድጋፉን ለግሶት ነበር ምክንያቱም ከነበረው አስከፊ ስርዓት ጋር ሲነፃፀር በርካታ ማሻሻያዎች ተወስደው ነበርና፡፡ እውነት እና ንጋት እያደረ ይጠራል ነውና ቢሂሉ፤ ቀን ቀንን እየወለደ ሲመጣ ግን የስርዓቱ ትክክለኛ […]
እነ እስክንድርን “በሽብርተኝነት” መክሰስ…!!! (መስከረም አበራ)

2020-09-11 እነ እስክንድርን “በሽብርተኝነት” መክሰስ…!!! መስከረም አበራ * በዓለማችን ብዙ አይነት አንባገነኖች ተከስተዋል – የአብይ ግን ለየት ይላል….!!! * የነ እስክንድርን ክስ አነበብኩት። ለጃዋር ጓደኛ የመፈለግ ስልጣን አይዞህ ያለው መባዘን እንደሆነ ሞኝ ያልሆነ ሁሉ የሚያውቀው ነው!!! የሞጣ ስም የተጠቀሰበት ቦታ ብዛት እስክንድርን ከሞጣው መስጊድ ቃጠሎ ጋርም ለማነካካት ያሰበ እኩይነት በውስጡ አዝሏል። ትግሬና የኦሮሞን የለየ […]
ሽብርተኛው እስክንድር ነጋ፤ (ያሬድ ሀይለማርያም)

2020-09-11 ሽብርተኛው እስክንድር ነጋ፤ ያሬድ ሀይለማርያም * “እኔን በሽብር መክሰስ አዲስ አይደለም ! ቢቆይም እውነት ነፃ ታወጣናለች! አዲስ አበቤዎች አዲስ አንባገነኖችን እንዳታዋልዱ! ትግላችሁን በፍፁም እንዳታቋርጡ!!!” ታላቁ እስክንድር ነጋ ዛሬ ከችሎት ሲወጣ የተናገረው የአደራ ቃል አዎ ሰላማዊ ትግልን የሚፈሩ ሁሉ እስክንድርን ሽብርተኛ ቢሉት ወይም በሽብር ወንጀል ቢከሱት አይገርመኝም። የእስክንድር ለመርህ፣ ለሰላም እና ለፍትህ ያለው ጽናት መርህ […]
The Women Blowing Up Ethiopia’s Film Industry – Zocalo Public Square 03:03

Successful Female Writers, Directors, and Producers Set the Nation Apart From Hollywood, Bollywood, and the Rest of World Cinema Filmmaker, expert on the Ethiopian motion picture industry, and professor Eyerusalem Kassahun.Courtesy of Steven W. Thomas. By Steven W. Thomas | September 11, 2020 Among the many stories about Ethiopia’s long, multifaceted past and politically complicated present, an extraordinary […]
The Eritrea-Ethiopia peace deal is yet to show dividends – Daily Maverick 06:48

ISS Today The Eritrea-Ethiopia peace deal is yet to show dividends By Selam Tadesse Demissie for ISS Today• 11 September 2020 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed Ali won the 2019 Nobel Peace Prize for peace efforts with Eritrea, however, the deal is yet to bear fruit. (Photo: EPA-EFE/Hakon Mosvold Larsen, / POOL NORWAY OUT) Less Tensions […]
Governing party in Ethiopia’s Tigray sweeps regional polls – Al Jazeera 12:23

PM Abiy dismissed Tigray polls as a ‘shanty election’, federal officials said polls have ‘no legal basis’. A man casts his vote in the local election in regional capital Mekelle, Tigray region of Ethiopia [Associated Press] The governing party in Ethiopia’s northern Tigray region has won all contested seats in elections that have further affected […]
ውድ ኢትዮጵያውያን በቅድሚያ በዓለምአቀፍ የኢትዮጵያውያን የትብብር መድረክ ስም እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እላለሁ።

ያቀዳችሁትና ያሰባችሁት፣የምትመኙት መልካም ሁሉ በገሃድ የምታዩበትም ዓመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።አገራችን የተደቀነባትን አደጋ በጋራ አክሽፈንም ሰላምና አንድነትዋን የምናስጠብቅበትም ዓመት ይሁንልን። በአንገብጋቢው ጉዳይ ላይ ድርጅታችን ያወጣውን መግለጫ ሳካፍላችሁ እናንተም ባላችሁበት አጋርነታችሁን እንድትገልጹ በትህትና እጠይቃለሁ። ድር ቢያብር አንበሳ ያስር!r ከአርባ ስድስት ዓመት በፊት በእስርቤት እያለሁ ካወጣኳቸውና ከእስር ባልደረቦቼ ጋር በዘመርናቸው ሶስት መዝሙሮች በአንዱ ውስጥ የሚከተለው ስንኝ ይገኝበት ነበር ፣ታዲያ አለመታደል ሆኖ […]
Opposition predicts loss in Ethiopia’s ‘illegal’ regional polls

Issued on: 10/09/2020 – 15:14 Voting proceeded peacefully Wednesday, and the election commission has reported turnout of greater than 97 percent EDUARDO SOTERAS AFP 2 min Mekele (Ethiopia) (AFP) Opposition leaders in Ethiopia’s Tigray region on Thursday conceded they were unlikely to make significant inroads as officials tallied results from regional elections that Prime Minister […]
የገዳ ድርጅት ሴቶችን እንደንብረት የሚቆጥር እና እኩልነትን የማያውቅ ነው፤ ከዴሞክራሲ ጋር አንዳችም ግንኙነትየለውም” ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ

የገዳ ድርጅት ሴቶችን እንደንብረት የሚቆጥር እና እኩልነትን የማያውቅ ነው፤ ከዴሞክራሲ ጋር አንዳችም ግንኙነትየለውም” ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ September 7, 202 የገዳ ድርጅት ሴቶችን እንደንብረት የሚቆጥር እና እኩልነትን የማያውቅ ነው፤ ከዴሞክራሲ ጋር አንዳችም ግንኙነትየለውም” ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ
