“በወልቃይት፣ ጠገዴ እና ራያ አካባቢ እየደረሰ ነው የተባለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት አሳሳቢ ደረጃ ደርሷል…!!!” የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮምሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ

2020-09-09 “በወልቃይት፣ ጠገዴ እና ራያ አካባቢ እየደረሰ ነው የተባለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት አሳሳቢ ደረጃ ደርሷል…!!!” የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮምሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ  * ዘላቂ መፍትሄ ሊበጅለት ይገባል በወልቃይት አካባቢ እየደረሰ ነው የተባለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ከወልቃይት ጠገዴ አስመላሽ ኮሚቴ በአካባቢው የተለያየ አይነት የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየደረሰ መሆኑን በመግለጽ እንዲጣራልን በሚል ለኮሚሽኑ ጥቆማ ማድረሳቸውን የሰብዓዊ ኮሚሽን ኮሚሽነር […]

ኢትዮጵያ፤ ካልተገራ መንግስታዊ ሥልጣን ወደ ተዳከመ ሥርዓተ መንግስት፤ ለምን? (ያሬድ ሀይለማርያም)

2020-09-09 ኢትዮጵያ፤ ካልተገራ መንግስታዊ ሥልጣን ወደ ተዳከመ ሥርዓተ መንግስት፤ ለምን? ያሬድ ሀይለማርያም ኢትዮጵያ የጉልበተኞች አገር ነች። ጉልበተኛ ያሻውን የሚያደርግበት፣ ሕግ እና ሞራል ከጉለብተኞች ጫማ ሥር የኖሩባት፣ ሕዝብ ከአንድ ጉልበተኛ ወደ ሌላ ጉልበተኛ ሲገላበጥ የኖረባት ምድር ነች። በአንዳንድ ጽሑፎቼ ላይ እንደገለጽኩት ባለፉት አመታት ከአንድ ጉልበተኛ ቡድን ወደ ሌላ ጉልበተኛ ቡድን ስትሸጋገር የመጣች አገር ዛሬ ደግሞ ወደ […]

Ethiopian region votes, defying federal government and PM – Associated Press 01:32

By ELIAS MESERET yesterday 1 of 13Residents cast their votes in a local election in the regional capital Mekelle, in the Tigray region of Ethiopia Wednesday, Sept. 9, 2020. People began voting in Ethiopia’s northern Tigray region on Wednesday in a local election defying the federal government and increasing political tensions in Africa’s second most […]

ኦሮሞን ባርያ አድርጎ የሸጠው ባርያ ፈንጋይ ማን ነበር? (አቻምየለህ ታምሩ)

2020-09-09 ኦሮሞን ባርያ አድርጎ የሸጠው ባርያ ፈንጋይ ማን ነበር? አቻምየለህ ታምሩ የኦሮሞ ብሔርተኛው ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን በጃዋር መሐመድ ቴሌቭዥን ቀርቦ “በዲሞክራሲያዊነቱ ወደር የለውም በሚሉት   የገዳ ሥርዓት ላይ በመሰንዘር ላይ የሚገኙ ጥቃቶች” ያላቸውን ትችቶች ለመከላከል ሞክሯል። ሆኖም ግን  በዘመኑ በተመዘገበ፤ በቀዳሚ የታሪክ ማስረጃ ላይ ተመስርተን የዘር ማጥፋትና የወረራ ወታደራዊ ሥርዓት ስለሆነው ስለ ገዳ  የሰነዘርነውን ትችት እንደ […]

በትግራይ ክልል የተካሄደው ክልላዊ ምርጫ ተጠናቀቀ

የክልሉ ምርጫ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም ለቢቢሲ እንደገለፁት ለምርጫ ከተመዘገበው መራጭ 97 በመቶ ያህሉ መርጧል። ለምርጫ የተመዘገቡ ነዋሪዎች ከለሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ጀምረው በመውጣት መምረጣቸውን የገለፁት ኮሚሽነሩ ከእኩለ ቀን በኋላ አብዛኛው የመራጭ ጣብያዎች ባዶ እንደነበሩ ገልፀዋል። በምርጫ ወቅት ይህ ነው የሚባል ያጋጠመ ችግር አለመኖሩን የገለፁት ኮሚሽነር ሙሉ ቀን፣ ከተቃዋሚም ፓርቲዎችም ቢሆን የደረሳቸው ቅሬታ አለመኖሩን ገልፀዋል። በአንዳንድ […]

Open Letter to the United States Congress: cc: Nancy Pelosi, Ilhan Omar, Amy Kolbershar, and Mitch McConnell Ethiopia can’t be another Somalia!

Tibebe Samuel Ferenji 08/23/2020 On August 21st, 2020, 20 members of the United States Congress, led by Congresswoman Ilhan Omar of Minnesota, wrote a letter to the US Secretary of State Mike Pompeo stating “Ethiopia has experienced a regression in democratic principle”. Although in the minority, the members’ letter clearly indicates the lack of understanding […]