በወልቃይትና ራያ አካባቢ በሕወሓት እየደረሰ ነው የተባለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሊመረምር ነው

September 8, 2020 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በወልቃይት እና ራያ አካባቢ በሕወሓት እየደረሰ ነው የተባለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሊመረምር መሆኑን ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። አዲስ ማለዳ – በኢትዮጵያ ኮቪድ-19 መከሰቱን ምክንያት በማድረግ 6ኛው አገራዊ ምርጫ መራዘሙን ተከትሎ በገዥው ፓርቲ ብልጽግና እና በህወሓት መካከል የተፈጠረው የፖለቲካ ልዩነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋ ትግራይ ክልል ምርጫውን በክልል ደረጃ ምርጫ ለማካሄድ […]

ፖለቲካ እና መንፈሳዊነት፤ መንፈሳዊ ፖለቲከኝነት (ያሬድ ሀይለማርያም)

 2020-09-08 የአገራችን ፖለቲካ ጤና ካጣ ቢሰነባብትም ፖለቲካውን በሚዘውሩት ሰዎች አካባቢ ግን አንድ ያልተለመደ ነገር ይስተዋላል። ፖለቲካን እና መንፈሳዊነትን አጣምሮ ለመሄድ መሞከር፤ መንፈሳዊ ፖለቲካ (Spiritual politics)። ይሄ አይነት የፖለቲካ አመራርን ከመንፈሳዊ አድራጎቶች ጋር አጣምሮ ለማስኬድ መቻል ኃይማኖተኛነት በጠነከረበት ቦታ ሁሉ የብዙዎችን ቀልብ የሚስበውን ያህል ጥቂት እርቆ አሳቢዎችን ደግሞ ግራ ያጋባል። በዚህ አይነቱ የፖለቲካ መንፈሳዊነት ውስጥ ከሚነሱት […]

በኢትዮጵያ 1,136 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል።

September 8, 2020 – Konjit Sitotaw በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ60 ሺህ አለፉ! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 14,815 የላብራቶሪ ምርመራ 1,136 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 888 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 60,784 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 949 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 22,677 ደርሷል።

ወልቃይት የአይቀሬው ጦርነት ግንባር!? – (ሙሉዓለም ገ/መድህን)

September 8, 2020 ወልቃይት የአይቀሬው ጦርነት ግንባር!? – (ሙሉዓለም ገ/መድህን) **** የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ አነሳስ፣ የህዝባዊ ተጋድሎ መጠን መጨመር እና በዛኛው ጽንፍ የታዩ አጸፋዊ ምላሾች በተጣራሽ መስመር መሄዳቸው፤ በማንነት ጥያቄው አፈታት ላይ የሰላም አማራጮች የተዘጉ፣ አብሮነትን ከሚያድስ ተስፋ ይልቅ ጨለምተኝነትን አብዝቶ የሚያሸክም ‹ብሔራዊ አደጋ› አፍጥጦ መታየት ከጀመረ ውሎ አድሯል፡፡በዚህ መጣጥፍ መሬት ላይ ያሉ እውነታዎችን በመጠኑም […]

Tigray polls set to escalate standoff with PM Abiy – Al Jazeera 06:35

Region to hold elections for 190-seat parliament, flouting federal decision to postpone all polls because of COVID-19. In a career that took him from Mogadishu to Washington and beyond, veteran diplomat Wondimu Asamnew spent 24 years pleading Ethiopia’s case to the world. These days, though, he is pushing a different narrative: that the federal government […]

More than 500 Ethiopians Christians have reportedly been murdered in door-to-door attacks since June – Aleteia 15:51

Minasse Wondimu Hailu | ANADOLU AGENCY | AFP Share 567 Aleteia | Sep 08, 2020 Muslim extremists armed with “armed with guns, machetes, swords and spears” have sought out Christians, according to an aid group’s report. A Christian aid organization, the Barnabas Fund, is reporting that since June more than 500 Ethiopian Christians have been […]

ፕሮፌሰር መስፍንን ምን ነካቸው ? – አምባቸው ደጀኔ ( ከወልዲያ)

Post published:September 8, 2020 ዝም ብሎ መቀመጥም ላይቻል ነው፡፡ ዝምታህን የሚያደናቅፍና የሚያስጮህህ ጉዳይ በየቀኑ አታጣም፡፡ የ2013 መስከረምማ አለው ነገር፡፡ ከ2012ዓ.ም መስከረም ጀምሮ የጉድ መዓት እየተደራረበ መቆሚያ መቀመጫ አሳጥቶናል፡፡ ይህ አንድ መስከረም እስኪጠባ ስንትና ስንት ጉድ መስማት እንዳለብን አላውቅም፡፡ አንዱ ጉድ በአንዱ ላይ እየተነባበረ ይሄውና ጉደኛው የጎደሎው ዓመት የ2013 መስከረም ሊጠባ ሦስት ቀናት ብቻ ቀሩት፡፡ የጳጉሜ […]

አዲስ አበባ በራሷ ግዛተ-መሬት ላይ የፌዴራል /ክልልነት/ መብት ሊረጋገጥላት ይገባል!

Post published:September 8, 2020 የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አወቃቀር በመመዘኛዎቹ ላይ በኢትዮጵያ ተፃራሪ አቋም ባላቸው ልሂቃን ዘንድ ስምምነት ላይ ሊደርስ ቢችል፣ ፌዴራላዊ የመንግስት አደረጃጀት የፖለቲካ አለመግባባት መንስኤ ሊሆን የሚችል አልነበረም፡፡ ይህ ጥያቄ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግር ዋነኛ መገለጫ ሊሆን የበቃው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ልሂቃን በዚህ ጥያቄ ዙሪያ ላለፉት ሃምሳ ዓመታት ሊግባቡ ባለመቻላቸው ነው፡፡ ሊግባቡ ያልቻሉበትም ምክንያት በኢትዮጵያ ሀገረ-መንግስት የግንባታ […]