‘ይቅር …. ታ…. ታታ ….. ሿሿሿ’ (ያሬድ ሀይለማርያም)

2020-09-07 ‘ይቅር …. ታ…. ታታ ….. ሿሿሿ’  ያሬድ ሀይለማርያም ትላንት የይቅርታ ቀን ተብሎ መሰየሙን እና አንዳንድ የመንግስት ባላሥልጣናት፤ እንዲሁም የኃይማኖት አባቶች ይቅርታ ሲጠይቁ እየሰማው ነው። በሃሳብ ደረጃ ነገርየው ጥሩ ነው። ይቺን ነገር አምናና፣ ካቻምናም አድርገናት ነበር። ከአምናው ይቅርታ መጠያየቅ ወዲህ በአገራችን የተፈጸሙትን ነገሮች ብቻ ማሰብ ይህ ነገር ከልብ ነው? ያስብላል። የኃይማኖት አባቶችን እና የሕዝብን ለጊዜው […]

የኛ ነገር የሚፈታው – በናይጄሪያው – ቢያፋራ ወይስ በስፔኗ ካታሎኒያ መንገድ?? (እስክንድር ከበደ)

2020-09-07 የኛ ነገር የሚፈታው – በናይጄሪያው – ቢያፋራ ወይስ በስፔኗ ካታሎኒያ መንገድ??  እስክንድር ከበደ  የኢሳቱ ጋዜጠኛ ግዛው ከተወያዮቹ በእድሜ ጠና ያሉ ይመስላሉ፡፡ ደጋግመው እምቢ ያለ ክልል የበጀት ጫና እንዲደረግበት ይመክራሉ፡፡ የበጀት ጫና የባዕድ አገር ቅጣት እንጂ የሀገርህን “እንቢተኛ” እቀጣለሁ ብለህ የምታደርገው ማዕቀብ አይደለም፡፡ ሰውየው ከድህረ ነጻነት ወቅት የናይጄሪያውን የሶስት አመቱን የእርስበእርስ ጦርነት ቢያነቡ እንዲህ አይመክሩም፡፡ […]

ወደ ትግራይ በመጓዝ ላይ የነበሩ ጋዜጠኞች ከአውሮፕላን እንዲወርዱ መደረጋቸውን ገለጹ – ቢቢሲ / አማርኛ

በመጪው ረቡዕ ጳጉሜ 4/2012 ዓ.ም ይካሄዳል የተባለውን የትግራይ ክልል ምርጫን ለመዘገብ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ ዛሬ ረፋድ በመጓዝ ላይ የነበሩ የአገር ውስጥና የውጪ ጋዜጠኞች ከቦሌ የአውሮፕላን ማረፊያ እንዳይሄዱ መከልከላቸውን ለቢቢሲ ገለጹ። በፌደራል መንግሥቱና በትግራይ ክልል መካከል ለወራት የውዝግብ ምንጭ ሆኖ የቆየው ክልላዊ የተናጠል ምርጫን በተመለከተ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ባለፈው ቅዳሜ በካሄደው አስቸኳይ ስብሰባው ምርጫው ከአገሪቱ […]

የአሥራት ጋዜጠኞች በዋስትና እንዲፈቱ ተወሰነ

September 7, 2020 ፍርድ ቤቱ የአሥራት ጋዜጠኞች በዋስትና እንዲፈቱ ወሰነ – አራዳ የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአሥራት ጋዜጠኞች እያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ውሳኔ አስተላልፏል። – ፖሊስ በተደጋጋሚ መረጃ አቀርባለሁ በሚል ቀጠሮ እንዲሰጠው ቢጠይቅም በተሰጠው ቆጠሮ አለኝ ያለውን መረጃ ማቅረብ አልቻለም። በመሆኑም ፍርድ ቤቱ በላይ ማናዬ፣ ሙሉጌታ አንበርብር፣ ምስጋናው ከፈለኝ እና ዮናታን ሙሉጌታ በእያንዳንዳቸው […]

ለሰዎች ልባዊ ይቅርታ በማድረግ አዲሱን ዓመት በንጹህ አዕምሮ እንቀበል… የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች

By ዘ-ሐበሻ September 6, 2020 ለሰዎች ከልብ የመነጨ ይቅርታን በማድረግ አዲሱን ዓመት በንጹህ አዕምሮ መቀበል እንደሚገባ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች ጥሪ አቀረቡ፡፡ የሃይማኖት መሪዎቹ ይህንን ያሉት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የይቅርታ ቀን ሆኖ እየተከበረ ያለውን የጳጉሜ አንድ እለት አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት ነው። በዚህ ወቅት የሃይማኖት መሪዎቹ እንዳሉት ትውልድ በይቅርታ የሚያምን ከሆነ የአገር ሰላም ይበዛል ህዝቦችን ተጠቃሚ […]

ዝም የተባለው የአብይ አህመድ ጸረ-ኦርቶዶክስ ማኒፌስቶ – ሰርፀ ደስታ

By ዘ-ሐበሻ September 5, 2020 ወያኔ ጸረ-አማራ መሆኑን በግልጽ በማኒፌስቶው ጽፎ እንደተነሳው እንዲሁ አብይ አህመድ በብልጽግና ማኒፌስቶው በግልጽ ጸረ-ኦርቶዶክስነቱን ጽፎ ተነስቷል፡፡ እርግጥ ነው ሙስሊሚም በመደረቢያነት ኢላማ ከተደረጉት ነው፡፡ አብይ-አህመድ ብልጽግና ላለው የማደንዘዣ ፓርቲ (እኔ ያልኩት ሳይሆን ሽመልስ የነገረን እውነት) ማኒፌስቶው የኦርቶዶክስ እምነት እንቅፋት እንደሚሆንበትና ለዛም ተራማጅ ባለው የፕሮቲስታንት እምነት መተካት እንደሚገባ ነግሮናል፡፡ በሌላ አገር ቢሆን […]

‹‹በአገልግሎት ወቅት ለተፈጠሩ ቅሬታዎች ይቅርታ እንጠይቃለን›› – ም/ከንቲባ አዳነች አበቤ

September 6, 2020 ‹‹በአገልግሎት ወቅት ለተፈጠሩ ቅሬታዎች ይቅርታ እንጠይቃለን››… ምክትል ከንቲባ አዳነች አበቤ– በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ያሰናዳው የጳጉሜን አንድ ‹‹ የይቅርታ ቀን›› እየተከበረ ይገኛል፡፡ – በዚህ ወቅት መልእክታቸውን ያስተላለፉት ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አበቤ የጳጉሜን ወር በትርጓሜው የምህረት ወር ተብሎ እንደሚታወቅ አስታውሰው ዛሬ ላይ ስለ ቅርታና ምህረት ማውራት ተገቢ መሆኑን አንስተዋል፡ – […]

ከተማዋን በማስተዳደር ኃላፊነቴ ወቅት ባለማወቅ ለበደልኩት ለማንኛውም በደል ይቅርታን በትህትና እጠይቃለሁ። – ታከለ ኡማ

September 6, 2020 ውድ የከተማችን ነዋሪ ወገኖቼ፦ የኢትዮጵያውያን ሁሉ መዲና የሆነችውን ታላቅ ከተማ የማስተዳደርን ዕድል ላለፉት ሁለት ዓመታት በማግኘት ለማገልገል በመቻሌ ትልቅ ክብር ይሰማኛል። – ወደዚህ ኃላፊነት አከራካሪ በሆነ መንገድ ብመጣም፤ በወሬ ሳይሆን በሥራ፣ በብሔር ሳይሆን በኢትዮጲያዊነት የሚያምነው መልካምና ሰው ወዳድ ሕዝብ ጋር በፍቅር አብሮኝ ስለሠራና ስላሠራኝ ምስጋናዬ ሁልጊዜም ከፍ ያለ ነው። አሁን በሥራ ላይ […]