Why there are fears that Ethiopia could break up – BBC 19:19

By Desta GebremedhinBBC TigrinyaPublished The feud between Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed and the ruling party in the strategically important Tigray region is escalating, raising fears of military confrontation and the break-up of Africa’s second most-populous nation. The tensions revolve around the regional government’s decision to press ahead with organising its own election for the […]

መኢአድ በዘር ላይ የተመሠረተ ያለዉ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀ

September 4, 2020  ድርጅቱ ዛሬ በፅሁፍ ባሰራጨዉ መግለጫ «ኢትዮጵያ እያስተናገደች ያለው ውስብስብ እና ዘር ተኮር የማሕበረሰብ ቀውስ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ሄዷል» ብሏል። መኢአድ በመላው ኦሮሚያ የተፈጠረውን ቀውስ ጨምሮ በወልቃይት ጠገዴ፣ በጠለምት ፣ በስቲት ሁመራ ፣ በራያ እና አዘቦ ፣ በቤኒሻንጉል ጉምዝ መተከል እና አካባቢው ዘርን መሰረት አድርጎ ለተከሰተው ቀውስ ሕወሓትን ተጠያቂ አድርጓል። ስምንት ነጥቦች […]

Jesse Jackson Calls on Congress to Restore Funding for Ethiopia (UPDATE)

September 4, 2020 Source: http://www.tadias.com/09/04/2020/jesse-jackson-calls-on-congress-to-restore-funding-for-ethiopia-update/ Tadias Magazine By Taias Staff Published: September 4th, 2020 New York (TADIAS) — Civil rights leader Rev. Jesse Jackson is calling for Congress to reinstate the recently suspended U.S. foreign assistance to Ethiopia and to investigate the Trump administration for linking the surprising decision to the Grand Ethiopian Renaissance Dam. […]

የራያ፣ ወልቃይትና ወጂራት ጉዳይ

መስከረም 04, 2020 መስፍን አራጌ ሙሉጌታ አጽብሃ የራያ፣ ወልቃይትና ወጂራት ጉዳይ ደሴ እና መቀሌ — የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለነገ፤ ነሐሴ 30 በጠራው ስብሰባ ላይ በራያ፣ ወልቃይትና ወጂራት አካባቢዎች ይደርሳል የሚሉትን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት እንዲወያይና የመፍትሔ አቅጣጫ እንዲያስቀምጥ ትናንት ምክር ቤቱ አጠገብ ሰልፍ የወጡ ጠይቀዋል። የወጣው ሰው በኮቪድ-19 ምክንያት የተወሰነ እንደነበረም ተገልጿል። በጉዳዩ ላይ ምላሽ የተጠየቁት የትግራይ […]

Replay: Ethiopia’s dam disrupts regional relations – The Africa Report 11:37

Best of Talking Africa By Anne-Marie BissadaPosted on Friday, 4 September 2020 17:37 In this podcast, The Africa Report hosts a lively discussion over the merits of Ethiopia’s Grand Renaissance Dam, and what impact it will have on Sudan and Egypt. The US just announced that it will halt some aid to Ethiopia over the […]

ኮሮናቫይረስ፡ የጋምቤላ ዕለታዊ የኮቪድ-19 ሪፖርት ለምን ተቋረጠ?

4 መስከረም 2020, 17:09 EAT በጋምቤላ ክልል እስካሁን 863 ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን የሰባት ሰዎች ሕይወት አልፏል። የቫይረሱ ስርጭት አሁንም አልተገታም። ከሳምንታት ወዲህ ግን ክልሉ እንደ ሌሎች ክልሎች የኮቪድ- 19 ዕለታዊ ሪፖርቶችን በመደበኛነት አያወጣም። የክልሉ ጤና ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ አቶ ወንድምአገኘሁ በላይነህ እንደሚሉት፤ የክልሉ የኮሮናቫይረስ ዕለታዊ መረጃ እንደሌሎች ክልሎች እየወጣ አይደለም። “የናሙና ምርመራ ውጤት ቀጥታ […]

ሹም ማቅበጥ፤ ሹም መፍራት፤ ሹም ማባለግ፤ ከዛ ደግሞ ማልቀስ…?!? (ያሬድ ሀይለማርያም)

2020-09-04 ሹም ማቅበጥ፤ ሹም መፍራት፤ ሹም ማባለግ፤ ከዛ ደግሞ ማልቀስ…?!? ያሬድ ሀይለማርያም ሹም ማቅበጥ፣ ማሞሰን፣ ማባለግ፣ ሕዝብ አናት ላይ ወጥተው ፊጢጥ እንዲሉ፣ ከሕግ እና ከሀገር በላይ እራሳቸውን እንዲቆጥሩ እና ቶሎ እንዲታበዩ ማድረግ፣ ትክክለኛውን መስመር ማሳት እናውቅበታለን። የኢትዬጲያ ሕዝብ በዚህ ሁሉ የረዥም ዘመን ታሪኩ ከተሳኑት ነገሮች አንዱ ሥልጣንን መግራትና ማረቅ ነው። ሥልጣንን እና ባለሥልጣናትን መግራት አልቻልንም። […]

ትግራይ ፡ ምርጫውን ለማስቆም የሚተላለፍ ውሳኔ የጦርነት አዋጅ ነው፡ የትግራይ ክልል

4 መስከረም 2020, 10:12 EAT በትግራይ ክልል ሊካሄድ የታሰበውን ምርጫ ለማስቆም በፌዴሬሽን ምክር ቤት የሚተላለፍ ማንኛውም ውሳኔ እንደ ጦርነት አዋጅ እንደሚቆጥረው የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። መግለጫው የወጣው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከቀናት በፊት ነገ ቅዳሜ የሚካሄድ አስቸኳይ ስብሰባን መጥራቱን አስመለክቶ ነው። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለአባላቱ ባስተላለፈው ጥሪ […]

“እርቅ ሌላ ፍትህ ሌላ” (ብርሀኑ ተክለያሬድ)

2020-09-04 “እርቅ ሌላ ፍትህ ሌላ” ብርሀኑ ተክለያሬድ ከሰሞኑ የኢትዮጵያዊነት ሚዛን ተዛባ ባይ ግለሰቦች “የቀኙ ከግራው አጋድሏል” በሚል የአቅጣጫ መዛኝነት ካባ ‘ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ’ የምትል በእርቅ ስም ወንጀለኞችን ከፍትህ የማስመለጥ እቅድ ያለው የአባይ(ላልቶ) ሚዛን ተንታኝነትን በግርምት እየተመለከትን ነው። ጉዳዩን የአክቲቪስቶች የሞቅታ ሀሳብ አድርጎ መመልከት በቀጣይ ከምንገባበት ቀውስ የሚያድነን አይደለም።ይህን የሚሉ አካላት ትናንት ¨ጃዋር ይታሰር ¨ለማለት […]

የቀዳማይ ወያኔ ታሪክና ሊላይ ኃይለ ማርያም እያስተጋባው ያለው የፈጠራ ታሪክ ሲፈተሽ [ክፍል ፪] (አቻምየለህ ታምሩ)

2020-09-04 የቀዳማይ ወያኔ ታሪክና  ሊላይ ኃይለ ማርያም እያስተጋባው ያለው የፈጠራ ታሪክ ሲፈተሽ [ክፍል ፪] አቻምየለህ ታምሩ በክፍል ፩ ባቀረብሁት ጽሑፍ ሊላይ ኃይለ ማርያም  አርበኛ  አድርጎ ያቀረባቸውና  የ[ቀ]ዳማይ ወያኔ መሪ እንደሆኑ የሚነገርላቸው  አባቱ “ብላታ”  ኃይለ ማርያም ረዳ ፋሽስት ጣሊያንን አምስት ዓመታት ሙሉ ያገለገሉ ባንዳ ስለመሆናቸው፤ የትግራይ አርበኞች ጸር እንደነበሩና “ብላታ” የሚለው ማዕረግም የተሰጣቸውም በፋሽስት ጣሊያን መሆኑን […]