“700 ካሬ ሜትር ውሰድ ተብዬ ነበር።…… ከመኪና እና ቤት ሌላም ማግኘት አይቸግረኝም ነበር” ዮናታን ተስፋዬ

2020-09-02 “700 ካሬ ሜትር ውሰድ ተብዬ ነበር።…… ከመኪና እና ቤት ሌላም ማግኘት አይቸግረኝም ነበር” ዮናታን ተስፋዬ ለራሱ ያለውን ለህሊናው ትተነው ስለታከለ አንድ ምስክር አግኝተናል – ዮናታን ተስፋዬን!!!ህብር ራድዮ ~”ቡራዬ ላይ 700 ካሬ ሜትር ውሰድ ተብዬ አልፈልግም ብያለሁ።” ብሏል። የጓደኛዬን ዮናታንን መረጃ እንዳለ ብንወስደው ባለጊዜዎቹ “የእኔ ነው” ለሚሉት ሳይፈልጉ መሬት ዘግነው “እንካ ውሰድ” እንደሚሉ ነው። ስጡኝ ብለው […]
አሜሪካ ለኢትዮጵያ ልትሰጥ የነበረው ገንዘቡ የታገደው በፕሬዘዳንት ትራምፕ ትዕዛዝና አመራር ነው

September 2, 2020 – Konjit Sitotaw US suspends some aid to Ethiopia over dam dispute with Egypt “ገንዘቡ የታገደው በፕሬዘዳንት ትራምፕ ትዕዛዝና አመራር ነው” – Associated Press አሜሪካ ለኢትዮጵያ ልትሰጥ የነበረውን 130 ሚልዮን ዶላር ገደማ በቅርቡ ያገደችው በፕሬዝደንት ትራምፕ ትእዛዝ እና አመራር መሆኑን ስቴት ዲፓርትመንት ያሉ ምንጮቼ ነግረውኛል ሲል AP ዘግቧል። On the guidance of […]
የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት ቃል የገባውን ከሁለት ቢሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አጠፈ!!! (ዋዜማ ራድዮ)

2020-09-02 የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት ቃል የገባውን ከሁለት ቢሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አጠፈ!!!ዋዜማ ራድዮ* ባንኩ ኢትዮጵያ ቃል በገባችው መሰረት የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን እየተገበረች አለመሆኑን በምክንያትነት አንስቷል! – የዓለም ባንክ የኮሮና ቫይረስ ጫናን ለመከላከልና ለሰብዓዊ ስራዎች ከሚውሉ ጉዳዮች ውጭ ለኢትዮጵያ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሀ ግብር ሊያቀርበው የነበረውን ከሁለት ቢሊየን ዶላር በላይ ደጋፍ (ብድርና ድጎማ) […]
የ45 አመቱ የትግል ጉዟችን እጅግ ፈታኝ ነበር – ቆንጅት ብርሃኑ EPRP’s 45th anniv. celebrated at Ras Hotel in Addis Ababa
https://www.youtube.com/watch?v=UInwBzd_uNo&feature=youtu.be
Ethiopia-ኢሕአፓ ውርስ ነው ለትውልድ የምናቀብለው ክፍል 2
Ethiopia-የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ /ኢሕአፓ/ 45ኛ ዓመት በዓል ለመዘከር የተዘጋጀ መርሀ ግብር!
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ /ኢሕአፓ/ 45ኛ ዓመት በዓል ለመዘከር የተዘጋጀ መርሀ ግብር!
የኮሮና ወረርሽኝ ሥርጭት ወደ ታኅሳስ 2013 ካልተሻገረ ሊኖር የሚችለው የኢኮኖሚ ዕድገት ከ3% አይበልጥም

September 1, 2020 – Konjit Sitotaw እንደ ኢኮኖሚ ባለሙያው ትንታኔ መሠረት፣ በመጪው ዓመት ያውም የበሽታው ሥርጭት ወደ ታኅሳስ 2013 ዓ.ም. ካልተሻገረ ሊኖር የሚችለው የኢኮኖሚ ዕድገት ከሦስት በመቶ አይበልጥም፡፡ የኮሮና ወረርሽኝ መባባስ የተፈራውን ያህል ባይሆንም በኢኮኖሚው ላይ የተባባሰ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል ተባለ Reporter Amharic የኮሮና ወረርሽኝ ከዚህ ቀደም ሊያስከትል እንደሚችል የሚተነትኑ አስደንጋጭ አኃዞች ይወጡ ነበር፡፡ ምንም እንኳ የተፈራውን […]
የኦፌኮ ምክትል ዋና ጸሀፊ በሕገ መንግስት እና ሕገ መንግስታዊ ስርዓት ላይ በሚፈጸም ወንጀል ተከሰሱ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

September 1, 2020 338 በተስፋለም ወልደየስ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ምክትል ዋና ጸሀፊ የሆኑት አቶ ደጀኔ ጣፋ በሕገ መንግስት እና ሕገ መንግስታዊ ስርዓት ላይ በሚፈጸም ወንጀል ተከሰሱ። አቶ ደጀኔ ክስ የቀረበባቸው ዛሬ ማክሰኞ ነሐሴ 26፤ 2012 ባስቻለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ወንጀል ችሎት ነው። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በአቶ ደጀኔ እና አቶ መስተዋርድ […]
Award-Winning Hydropower Project Helps Electrify Ethiopia – POWER Magazine 01:06

Aug 31, 2020 by Aaron Larson The government of Ethiopia has set a goal of providing access to electricity to all its citizens by 2025. It still has a long way to go, but projects such as the Genale Dawa III hydropower station are helping it get closer to the target. That’s one of the […]
