የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር እና የትግራይ የፖለቲካ ፓርቲዎች መማከራቸው ተሰማ

November 19, 2020 የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክር ቤት በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ሕጋዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አካሂዷል። – በምክክር መድረኩ ላይ በጊዜያዊ አስተዳደሩ መሪነት በክልሉ ሰላም ለማምጣት በሚደረጉ ጥረቶች ውስጥ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳትፎ ምን መሆን አለበት የሚል ሐሳብ ተነሥቷል።–በክልሉ ሊሠሩ የታሰቡ ዐበይት ሥራዎች የተገለጹ ሲሆን፣ ባለ ስድስት ነጥብ ረቂቅ ቻርተር ዝግጅት መደረጉ […]
Ethiopia’s war of narratives – Africa is a Country 15:09

By Shimelis Mulugeta Kene Solen Feyissa The current political conflict, now a civil war, in Ethiopia partly has its roots in disagreement among elites on how to narrativize Ethiopian history. We are re-publishing this piece from the Addis Standard which gives important history and context to current events in Ethiopia. However, please note that the […]
የባለሞያዎች አስተያየት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ስለሚስተዋሉ ግጭቶች

ህዳር 18, 2020 ናኮር መልካ አምቦ —በቤንሻንጉል ክልል መተከል ዞን ውስጥ ለሚስተዋሉ ሰብዓዊ ቀውሶች መነሻ የክልሉ ህገመንግሥት ለሌሎች ነዋሪዎች የባለቤትነት መብት መንፈጉ መሆኑን የፖለቲካ ሳይንስ መምህሩ ረዳት ፕሮፌሰር ዳምጠው ተሰማ ገለፁ። የህግ ባለሞያው አቶ ተመስገን ገመቹ ደግሞ የቤንሻንጉል ጉሙዝ በተለይ የጉሙዝ ብሄር ተወላጆች “መሬታችንን እንቀማ ይሆን?” የሚል ስጋት ወደ ግጭት ሊያስገባቸው ይችላል ይላሉ። ረዳት ፕሮፌሰር […]
Ethiopia moves on Tigray capital, castigates WHO boss Tedros – Reuters 13:32
By Giulia Paravicini ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia said on Thursday it was bearing down on the capital of Tigray region in a two-week-old war, and tore into the World Health Organization (WHO) head with accusations of diplomatic lobbying for the rebels, allegations he denied. Ethiopians who fled the ongoing fighting in Tigray region, collect […]
Ethiopia – TPLF conflict in Tigray will dampen investor appetite – The Africa Report 12:52

By Andrew MacDonaldPosted on Thursday, 19 November 2020 18:46 Human rights abuses will deter ESG-conscious investors at a time when Ethiopia’s President Abiy Ahmed is looking to drive his Homegrown Economic Reform agenda, which aims to transform the nation from an agrarian to an industrialised economy by 2030, says risk consultancy Verisk Maplecroft. Ethiopian forces […]
Ethnic violence in Tigray has echoes of Ethiopia’s tragic past – The Conversation (UK) 12:06

November 19, 2020 11.58am EST Laura Hammond Reader in Development Studies, SOAS, University of London Violence has engulfed northern Ethiopia and, as usual, it is the civilians caught in the middle of this bitter ethnic conflict who are paying the highest price. Amnesty International reported on November 12 that a brutal massacre had taken place […]
What lies behind the war in Tigray? The Conversation (UK) 09:48

November 19, 2020 9.39am EST Author Asafa Jalata Professor of Sociology and Global and Africana Studies, University of Tennessee Email Twitter10 Facebook LinkedIn Print At the core of the current war between the Ethiopian central government and the Tigrayan People’s Liberation Front is the realignment of politics and the contest for political hegemony. In my […]
Residual anger driven by the politics of power has boiled over into conflict in Ethiopia – The Conversation (UK) 09:48

November 19, 2020 9.38am EST Author Yohannes Gedamu Lecturer of Political Science, Georgia Gwinnett College Yohannes Gedamu does not work for, consult, own shares in or receive funding from any company or organisation that would benefit from this article, and has disclosed no relevant affiliations beyond their academic appointment. Email Twitter29 Facebook LinkedIn Print For […]
ትግራይ ፡ የኢትዮጵያ መንግሥት በዶ/ር ቴድሮስ አድሐኖም ላይ ቅሬታ እንዳለው ገለጸ

19 ህዳር 2020, 15:51 EAT ተሻሽሏል ከ 5 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ መንግሥት የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተሩ ቴድሮስ አድሐኖምን በተመለከተ ቅሬታ እንዳለውና ደስተኛ አለመሆኑን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታው አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተናገሩት ዶክተር ቴድሮስ በአገሪቱ ውስጥ ምን እንደተከሰተ […]
የ‹‹ጁንታ›› ምሥጢሩ ምንድን ነው? (ከይኄይስ እውነቱ)

18/11/2020 የ‹‹ጁንታ›› ምሥጢሩ ምንድን ነው? ቀሪውን ሕወሓት ንጹሕ ለማድረግ የታለመ ነው? ከይኄይስ እውነቱ ሰሞነኛው ‹ጦርነት› በዐቢይ አገዛዝና በወያኔ/ሕወሓት ከተጀመረ በኋላ አገዛዙ አሸባሪውን የሕወሓት ቡድን በስሙ ከመጥራት ይልቅ ጁንታ የሚል ቃል መጠቀምን መርጧል፡፡ የአገዛዙ ደጋፊዎችና ያሰማራቸው የሜዲያ ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ ተራው ሕዝብም ይህንን ቃል በጭፍን ሲያስተጋባ ይደመጣል፡፡ እስከ መቼ በስሜት እንነዳለን፡፡ አገዛዙ ለምን ይህንን ቃል መረጠ? […]
