በሁመራ ጉዳይ… ከየትኛ የስክነት ደረጃ የStatus Quo እንነሳ? (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

18/11/2020 በሁመራ ጉዳይ… ከየትኛ የስክነት ደረጃ የStatus Quo እንነሳ? (ዳዊት ከበደ ወየሳ) በምዕራብ ትግራይ ተብሎ ተከልሎ የነበረው መሬት፤ አሁን በመከላከያ እና በልዩ ኃይል አማካኝነት ከህወሃት አገዛዝ ነጻ ሲወጣ፤ የነዚህ ኢትዮጵያዊ ወገኖቼን እንባ እና ሃዘን ስለማውቀው፤ “እንኳን ደስ አላቹህ” ለማለት ስልክ የደወልኩላቸው ሰዎች ነበሩ። አንዳንዶቹ የትላንቱን ድካም እና ጭንቀት ረስተው፤ የድል ምስራች ጫፍ ላይ ደርሰው ሌላ […]

ላለፉት 35 እና 28 አመታት ሲሰቃይ የኖረን ህዝብ “እኔ አውቅልሀለሁ” ማለት ነውር ነው! (ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ)

18/11/2020  ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ * የአማራ ልዩ ሀይል፣ ሚሊሻና ፋኖ ክቡር መስዋዕትነት ከፍሎ በጀግንነት ነጻ እንዳወጣቸው ግልጽ ሆኖ እያለ እነዚህ አካባቢዎች በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ስር እንዲቆዩ የሚል አቋም መያዝ ፍጹም ሀላፊነት የጎደለውና የአማራን መስዋዕትነት መናቅ የመሆኑ ጉዳይ ነው! የወልቃይት ጠገዴና የራያ ጉዳይ አሁንም አነጋጋሪ ሆኖ መቀጠሉን የሚያመላክቱ ሀሳቦች እየተራመዱ ነው። እስካሁን ባለው ሁኔታ በወልቃይት […]

በሱማሊያ ከሠፈሩት የኢትዮጵያ ወታደሮች ውስጥ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ወታደሮች ትጥቃቸውን እንዲፈቱ ተደረጉ – ሮይተርስ

November 18, 202 Exclusive: Ethiopia says disarms Tigrayan peacekeepers in Somalia over security በሱማሊያ ከሠፈሩት የኢትዮጵያ ወታደሮች ውስጥ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ወታደሮች ትጥቃቸውን እንዲፈቱ እንደተደረጉ ከዲፕሎማቲክ እና ደኅንነት ምንጮች ሰምቻለሁ ሲል ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ Ethiopia said on Wednesday peacekeepers from its Tigray region serving in Somalia had been disarmed over a security issue, raising concerns over […]

UN officials assess needs at camps for refugees from Ethiopia’s Tigray region United Nations (Press Release)16:31

© UNHCR/Ariane MaxiandeauA group of people who have fled ongoing clashes in northern Ethiopia’s Tigray region wait at a transit centre to cross into Sudan. 18 November 2020Humanitarian Aid Senior UN officials have conducted a two-day mission to southeastern Sudan, where some 30,000 Ethiopians have found refuge after fleeing ongoing fighting between national and regional […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (17 November 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, November 18, 2020 DailyLaboratory test: 3,778Severe cases: 320New recovered: 163New deaths: 7New cases: 339 TotalLaboratory test: 1,569,999Active cases: 37,512Total recovered: 64,293Total deaths: 1,588Total cases: 103,395

80 በመቶ የጣና ሐይቅ የእምቦጭ አረም ተነቅሏል

November 18, 2020 የእንቦጭ አረም ለማስወገድ ለአንድ ወር በቆየው ዘመቻ ከ4 ሺህ 300 ሄክታር መሬት ውስጥ 80 በመቶው የሚሆነው አረም እንደተወገደ ተገልጿል። የጣና ሐይቅና ሌሎች ውሃማ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጄንሲ ሥራ አስኪያጅ ዶክተር አያሌው ወንዴ እስከ ሕዳር 20 ድረስ አረሙን የማስወገዱ ስራ እንደሚቀጥል አስታውቀዋል። አረሙ ላለፉት ዓመታት በሐይቁ ላይ ዘሩን ስለጣለ ክትትል እንደሚያስፈልገው በመጥቀስም አካባቢውን […]

በአንበጣ ወረርሽኝና በጎርፍ አደጋ ላይ የተደረገ የዳሰሳ ጥናት ቀረበ – ሪፖርተር

18 November 2020 ሲሳይ ሳህሉ ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የጉዳቱ ሰለባ ሲሆኑ ከ860 ሺሕ ሔክታር በላይ ሰብል ወድሟል  በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርናና አርብቶ አደር አካባቢ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴና የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ የበረሃ አንበጣ ወረርሽኝና የጎርፍ አደጋ ያደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ ለዘጠኝ ቀናት የተደረገው የዳሰሳ ጥናት ይፋ ተደረገ፡፡ በአማራ፣ በኦሮሚያ፣ በአፋርና በድሬዳዋ ከተማ […]

76 ጀነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ወጣባቸው

November 18, 2020 የሀገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 76 ጀነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ እንደወጣባቸው ተገለፀ፡፡የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን  መግለጫ ቀጥሎ ይቀርባል፡፡ – በትግራይ ክልል በሚገኘው በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት በመፈፀም አገር የማፍረስ ሴራ አቅደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩና የአገር ክህደት ወንጀል የፈጸሙ የጁንታ ውህዋሃት ወንበዴ ቡድን የበላይ አመራሮችን አድኖ ለህግ […]

ከጦርነቱ ብኋላ ምን ሊሆን ይችላል? ( ሸንቁጥ አየለ)

07/11/2020 ከጦርነቱ ብኋላ ምን ሊሆን ይችላል? ሸንቁጥ አየለ ስልጣን አጋሩኝ ለማለት የሚፈራዉ ብአዴን  ———————- ስልጣን አጋሩኝ ለማለት የሚፈራዉ ብአዴን የአማራን ወጣት ካስፈጀ ብኋላ የኦህዴድ/ኦነግ ሀይል በኢትዮጵያ ላይ ሙሉ ለሙሉ ያነግሰዋል::አማራም መታረዱን መሳደዱን: በ አረመኔዎቹ ኦህዴድ/ኦነግ አንዴ በማጅሩ አንዴ በአንገቱ መታረዱን ይቀጥላል::ኦነጋዉያን/ኦህዴዳዉያን አማራን አርደዉ አይተዉተዉትም:: ደሙን እጃቸዉን ይታጠቡበታል ለጣኦት ይሰዉታል:: ስልጣን አጋሩኝ ለማለት የሚፈራዉ ብአዴን ፋኖ […]