በኤርትራ ላይ የደረሰው የሮኬት ጥቃት ተወገዘ

ህዳር 16, 2020 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — ዩናይትድ ስቴትስ ህወሓት በኤርትራ ላይ ያደረሰውን የሮኬት ጥቃት እና ግጭቱን ዓለም አቀፋዊ ለማድረግ የያዘውን ጥረት እንደምታወግዝ አስታውቃለች። የትግራይ ክልል ኃይሎች አስመራ ላይ ያደረሱትን የሮኬት ጥቃት ዩናይትድ ስቴትስ “ምክንያት አልባ” ስትል አውግዛዋለች። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናዥ ትናንት በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ የሲቪሎች […]

የአንበጣ መንጋ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመከላከል አቅዶ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

የአንበጣ መንጋ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመከላከል አቅዶ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ On Nov 16, 2020 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከግብርና፣ አርብቶ አደርና አካባቢ ጥበቃ እና ከውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴዎች የተውጣጣው ቡድን በክልሎች ተንቀሳቅሶ የአንባጣ መንጋ ያስከተለውን ጉዳት በመስክ ምልከታ ካረጋገጠ በኋላ ባቀረበው ሪፖርት ዙሪያ ከሚመለከታቸው ተጠሪ ተቋማት ጋር ተወያይቷል፡፡ […]

Averting civil war in Ethiopia: It’s time to propose elements of a negotiated settlement – Brookings Institution 13:59

Order from Chaos Zach Vertin Monday, November 16, 2020 Two weeks ago, Americans and millions around the globe were glued to their televisions as votes were tallied in Florida, Pennsylvania, Michigan, Wisconsin, Georgia, and North Carolina. But as the world was consumed with elections in the United States, a war was breaking out in Ethiopia […]

የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት እና ሕገ-መንግሥታዊ ተቋማት የሚያከብር መፍትሔ እንዲፈለግ የስፔን መንግሥት ጠይቋል

November 16, 2020 የስፔን መንግሥት በኤርትራ ላይ ህወሓት “ፈጽሞታል” የተባለውን የአየር ጥቃት አወገዘ። የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት እና ሕገ-መንግሥታዊ ተቋማት የሚያከብር መፍትሔ እንዲፈለግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። – በኤርትራ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ እንደገለጸው በአስመራ ከፍተኛ ፍንዳታ የተሰማው ባለፈው ቅዳሜ ምሽት ሕዳር 5 ቀን 2013 ዓ.ም. ነበር። ሬውተርስ የዜና ወኪል ያነጋገራቸው ዲፕሎማቶች ህወሓት ከሚያስተዳድረው የትግራይ ክልል ሮኬቶች […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (15 November 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, November 16, 2020 DailyLaboratory test: 5,002Severe cases: 319New recovered: 191New deaths: 4New cases: 399 TotalLaboratory test: 1,562,008Active cases: 37,283Total recovered: 63,866Total deaths: 1,569Total cases: 102,720

How war threatens Ethiopia’s struggle against worst locust swarm in 25 years – the Guardian

As surveillance and spraying operations cease due to conflict, there are fears the existing food crisis could worsen Swarms of locusts have decimated crops in Ethiopia, leaving over a million people in need of food assistance. Photograph: Yonas TadesseGlobal development is supported by Mon 16 Nov 2020 12.20 GMT They marched over grassy plateaux and […]

Belgium is concerned about the escalation of the conflict in northern Ethiopia Kingdom of Belgium Foreign Affairs (Press Release) 13:52

16 November 2020 Belgium expresses its concern about the escalation of the conflict in northern Ethiopia and the looming humanitarian crisis. Belgium calls for an immediate ceasefire by all parties involved. Minister of Development Cooperation Meryame Kitir: “Humanitarian actors must be given timely, independent, unimpeded and unconditional humanitarian access to the Tigray region in order […]

ትግራይ፡ የአየር ጥቃት በመቀለ ከተማ መፈጸሙ ተነገረ

ዛሬ ረፋዱ ላይ በትግራይ ክልል ርዕሰ ከተማ መቀሌ ውስጥ የአየር ጥቃት መፈጸሙን የከተማዋ ነዋሪዎችና የቢቢሲ ዘጋቢ ከስፍራው ገለጹ። ዘጋቢያችን እንደገለጸው የጦር አውሮፕላን ድምጽ በተሰማበት ጊዜ በነዋሪዎች ዘንድ መደናገጥ ተፈጥሮ የነበረ ሲሆን፤ በሰዎች ላይ ጉዳት አለመድረሱን ገልጾ የነበረ ሲሆን፤ የአይን እማኞች ግን አንድ ሰው የመቁሰል ጉዳት እንደደረሰበት ተናግረዋል። ጥቃቱ ረፋድ አምስት ሰዓት ገደማ መፈጸሙን ሪፖርተራችን ገልጾ […]

የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት እና ሕገ-መንግሥታዊ ተቋማት የሚያከብር መፍትሔ እንዲፈለግ የስፔን መንግሥት ጠይቋል

November 16, 2020 – Konjit Sitotaw የስፔን መንግሥት በኤርትራ ላይ ህወሓት “ፈጽሞታል” የተባለውን የአየር ጥቃት አወገዘ። የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት እና ሕገ-መንግሥታዊ ተቋማት የሚያከብር መፍትሔ እንዲፈለግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። – በኤርትራ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ እንደገለጸው በአስመራ ከፍተኛ ፍንዳታ የተሰማው ባለፈው ቅዳሜ ምሽት ሕዳር 5 ቀን 2013 ዓ.ም. ነበር። ሬውተርስ የዜና ወኪል ያነጋገራቸው ዲፕሎማቶች ህወሓት ከሚያስተዳድረው […]

Ethiopia Forces Advance on Dissident Capital in Widening War

By Simon Marks and Samuel Gebre November 15, 2020, 3:41 AM EST Tigrayan forces target capital of neighboring Eritrea United Nations appeals for humanitarian corridor to offer aid Sign up to our Next Africa newsletter and follow Bloomberg Africa on Twitter Ethiopia said its army advanced on the capital of the rebellious Tigray region as […]