በሕወኃት ኃይል ላይ የተወሰደው የመጀመሪያው ዙር ዘመቻ በስኬት ተጠናቀቀ – ጠ/ሚ

አለማየሁ አንበሴ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ, በስግብግቡ ጁንታ የሕወኃት ኃይል ላይ የተደረገው የመጀመሪያው ዙር ዘመቻ በስኬት መጠናቀቁን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ፤ የአየር ኃይል በወሰደው እርምጃ በተለያዩ ስፍራዎች ላይ የነበሩ ሮኬቶችን ጨምሮ ሌሎች የተለያዩ ከባድ የጦር መሳሪያዎችን ሙሉ በሙሉ ማውደም መቻሉን ገልፀዋል።ሮኬቶቹ እስከ 300 ኪሎ ሜትር መወንጨፍ የሚችሉ በመሆናቸውና በወንጀለኛው ቡድን ሮኬቶቹን የመጠቀም ፍላጎት በመኖሩ […]

UNHCR provides planes to transport Ethiopian refugees from Sudanese border

THURSDAY 12 NOVEMBER 2020 November 11, 2020 – (KHARTOUM) – The United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) announced will provide planes to transport Ethiopian refugees to new camps set up by the Sudanese government away from the border areas. Thousands of Ethiopians fleeing the armed conflict in Tigray Region arrived in Sudan through several […]

ኢትዮጵያ በትግራይ ጁንታዎች ላይ የህግ የበላይነት ለማስከበር የምታደርገውን ጦርንት ተከትሎ የጁንታው ቡድን “ስጥ እንግዲህ” ሲጋለጥ

Newsኢትዮጵያ በትግራይ ጁንታዎች ላይ የህግ የበላይነት ለማስከበር የምታደርገውን ጦርንት ተከትሎ የጁንታው ቡድን “ስጥ እንግዲህ” ሲጋለጥ Comment(0)  29 Views በቢቢሲው የውሸት ትረካዎችን አጋላጭ አንዱ የሆነው ፒተር መዋይ የተጣራው እንደሚከተለው አቅርበነዋል። ኢትዮጵያ በትግራይ ጁንታዎች ላይ የህግ የበላይነት ለማስከበር የምታደርገውን ጦርንት ተከትሎ የጁንታው ቡድን “ስጥ እንግዲህ” ማዕከል የተለያዩ የሃስት ወሬዎችን በመንዛት በጦሩ ሜዳ ያጡትን ድል በሳይበር ለማግኘት ቆርጠው መነሳታችው […]

ትግራይ ፡ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ያለመከሰስ መብት ተነሳ ፟ ቢቢሲ/አማርኛ

ከ 2 ሰአት በፊት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አራተኛ መደበኛ ስብሰባ የሰላሳ ዘጠኝ (39) ግለሰቦችን ያለመከሰስ መብት ማንሳቱ ተገለጸ። ምክር ቤቱ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በተለያዩ ወንጀሎች የጠረጠራቸውን የእነዚህን ግለሰቦች ያለመከሰስ መብት እንዲነሳ ያቀረበውን ጥያቄ ተከትሎ ነው የውሳኔ ሐሳቡ በሙሉ ድምጽ ያፀደቀ። በዚህም መሰረት የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንትና የህወሓት ሊቀመንበር የሆኑት ደብረጽዮን ገብረሚካኤልን (ዶ/ር) ጨምሮ […]

ጠቅላዩ የበሉት የዲፕሎማሲ ቁማር…!!! (ሙሉአለም ገብረመድህን)

11/11/2020 ጠቅላዩ የበሉት የዲፕሎማሲ ቁማር…!!!  ሙሉአለም ገብረመድህን አራት ጉዳዮች እናንሳ:- ~ ፩ ራያ ዳግማዊ ደብረታቦር ? በፌዴራሉ እና በከሃዲው ቡድን በተመሳሳይ፣ ራያ ላይ የሰፈረው የሠራዊት መጠን ግዝፈቱ ታሪክን የኋሊት ለማየት ያስገድዳል። (ታሪኩ የሚታወቅ በመሆኑ ማብራሪያ አያስፈልገውም) በአጭሩ በሁለቱም በኩል ያለው አሰላለፍ የ1983ቱን የደብረታቦር_ጉና ውጊያ የሚያስታውስ ነው። መልክዓ-ምድሩ በራሱ የውጊያውን ባህሪ የሚወስነው በመሆኑ ‘የጠቅላይ ሰፈር’ የጦር […]

የማይካድራ ጩኸት- ቆይታ ከዐይን እማኙ ከአቶ እንግዳው ጋር

አማራ ሚዲያ ማዕከል / Amara Media Center የማይካድራ ጩኸት- ቆይታ ከዐይን እማኙ ከአቶ እንግዳው ጋር https://youtu.be/5DnpYdaJECg የማይካድራ ጩኸት- ቆይታ ከዐይን እማኙ ከአቶ እንግዳው ጋርhttps://www.gofundme.com/f/amc-support-2020?utm_source=customer&ut

ከባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞከራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

11/11/2020 ከባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞከራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ    ህወሓት ለ27 ዓመታት ዜጎችን በብሄር ከፋፍሎ የሀገሪቱን ንብረት እና የህዝቡን አንድነት ሲያዳክም እንደነበር ይታወቃል፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት በህዝባዊ አመጽ ከመንበረ ስልጣኑ ተገፍቶ መቀሌ ከመሸገ በኋላም በርካታ የእኩይ ተግባራትን ፈጽሟል፡፡ በሀገር መከላከያ በሰሜን እዝ ላይ የፈፀመው ማንነትን መሰረት ያደረገ አስነዋሪ ድርጊት ዘመን የማይሽረው አሳፋሪ የታሪክ ጠባሳ እንደሆነ ፓርቲያችን […]

ዛሬም እንደ ትላንቱ አሸባሪው የትሕነግ ቡድን በሰላማዊ ዜጎች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅሟል! (አ.ብ.ን)

11/11/2020 ዛሬም እንደ ትላንቱ አሸባሪው የትሕነግ ቡድን በሰላማዊ ዜጎች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅሟል! አ.ብ.ን * ከአምስት መቶ በላይ ንጹሀን አማሮችን የትሕነግ ጦር የአካባቢውን አማራ ህፃናትና እናቶች ሳይቀሩ ገጀራ፣ የተለያዩ ስለት ያላቸውንና ማነቂያ ገመድ በመጠቀም ጭምር በጅምላ ጨፍጭፎ ከቦታው ለቆ መውጣቱ ታውቋል…!!! አሸባሪውን የትሕነግ ቡድን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ለመደምሰስ እየተደረገ ባለው ተጋድሎ የጀግናው መከላከያ ሰራዊት፣ […]