Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (10 November 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, November 11, 2020 DailyLaboratory test: 4,360Severe cases: 286New recovered: 806New deaths: 7New cases: 345 TotalLaboratory test: 1,534,470Active cases: 37,272Total recovered: 61,516Total deaths: 1,537Total cases: 100,327

ኮሮናቫይረስ፡ ሩሲያ የሰራችው የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት 92 በመቶ ውጤታማ መሆኑን ገለፀች – ቢቢሲ/አማርኛ

11 ህዳር 2020, 18:25 EAT ሩስያ ኮሮናቫይረስን ይከላከላል ያለችውንና ስፑትኒክ 5 ስትል የሰየመችውን ክትባት 92 በመቶ ውጤታማ መሆኑን ገለፀች። የአሜሪካ እና ጀርመን ተቀናቃኞቻቸው ውጤታማ የኮሮናቫይረስ መከላከያ ክትባት ማግኘታቸውን መግለፃቸውን ተከትሎ ሩሲያ ስፑትኒክ 5 የተሰኘው ክትባት 92 በመቶ ውጤታማ መሆኑን ገልጻለች። ፋይዘርና ባዮንቴክ የተባሉት የመድሃኒት አምራች ኩባንያዎች የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኀን አበይት ርእስ ሆነው የከረሙ ሲሆን […]

በትግራይ ክልል ዋጆ አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች መፈናቀል – ቪኦኤ / አማርኛ

ህዳር 11, 2020 መስፍን አራጌ ደሴ — በሃገር መከላከያ ሰራዊትና በህወሓት መካከል የተቀሰቀሰውን ወታደራዊ ግጭት ተከትሎ በትግራይ ክልል ዋጃ አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች ተፈናቅለው ወደ አማራ ክልል ሰሜን ወሎ እየገቡ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ የሰሜን ወሎ ዞን ለተፈናቃዮቹ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚደርግ አረጋግጧል፡፡ ወታደራዊ ፍጥጫው ሥጋት ላይ የጣላቸው በትግራይ ክልል የዋጃ አካባቢ ኗሪዎች ጦርነቱ ከተከሰተ ጀምሮ ህይወታቸውን ለማትረፍ አጎራባቻቸው ወደሆነው […]

“መንግስት በአማራ ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል በአስቸኳይ እንዲያስቆም፣በአጥፊዎች ላይ አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስድ፣ መላው አማራ እና ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያንም በህወሀ…

አማራ ሚዲያ ማዕከል / Amara Media Center November 11, 2020 “መንግስት በአማራ ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል በአስቸኳይ እንዲያስቆም፣በአጥፊዎች ላይ አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስድ፣ መላው አማራ እና ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያንም በህወሀት ላይ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ በአንድነት እንዲደግፉ እንጠይቃለን!”የአማራ ማህበርና የአብን ድጋፍ ማህበር በጀርመን!አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 2 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋበአማራ ህዝብ ላይ […]

ወደመቀሌ የተላከው 1.3 ቢሊየን ብር የት እንደደረስ መንግስት ማረጋገጥ አልቻለም

Wazema Radio ዋዜማ ራዲዮ November 11, 2020 ዋዜማ ራዲዮ- ጥቅምት 24 ቀን 2013 ምሽት 4:30 ላይ ሁለት አውሮፕላኖች 1.3 ቢሊየን አዲሱን የብር ኖት ጭነው መቀሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ ደረሱ። በተመሳሳይ ወቅት በሕወሐት ታጣቂዎችና በመከላከያ ሰራዊት መካከል ግጭት ተቀሰቀሰ። ከአውሮፕላን ማረፊያው 300 መቶ ሜትር ርቀት ላይ ድንገተኛ ተኩስ ተከፈተ። ፓይለቶቹና የብሔራዊ ባንክ ወኪሎች ህይወታቸውን ለማትረፍ […]

UN refugee agency: Keep borders open for fleeing Ethiopians – United Nations (Press Release) 16:50

© UNICEF/Zerihun SewunetThe Tigray region faces some of the toughest development challenges in Ethiopia. 11 November 2020 Migrants and Refugees The UN refugee agency (UNHCR) said on Wednesday that it is working with Sudanese authorities to help more than 7,000 refugees who have fled Ethiopia over the past two days, following major clashes in the […]

Experts react: Understanding the conflict in Tigray – Atlantic Council 14:40

Wed, Nov 11, 2020 Experts react: Understanding the conflict in Tigray AfricaSource by Africa Center Related Experts: Gabriel Negatu, Cameron Hudson Members of the Ethiopian National Defense Forces stand in formation during a ceremony on January 22, 2014. (Flickr/AU UN IST PHOTO/Tobin Jones) Recent events in the Tigray region of Ethiopia have made international headlines. […]

Tigrayans ordered to defend against Ethiopia army – BBC 14:02

Tigray crisis Residents of Ethiopia’s northern Tigray region have been ordered to mobilise by authorities who say they must “defend” themselves from “flagrant aggression” from the federal government. Fears are growing of civil conflict in the east African country. Ethiopian PM Abiy Ahmed earlier rejected a request for peace talks from the Tigray authorities. Hundreds […]

ትግራይ፡ ለአንድ ሳምንት በዘለቀው ጦርነት የደረሰው ጉዳት በጨረፍታ

በትግራይ ክልል ከተቀሰቀሰ ከአንድ ሳምንት በላይ በሆነው ጦርነት ተሳታፊ የሆኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎች መሞታቸውን እየወጡ ያሉ መረጃዎች አመለከቱ። በሰሜን ዕዝ ላይ ተፈጸመ የተባለውን ጥቃት ተከትሎ ለወራት በውዝግብ ውስጥ የቆዩት የፌደራል እና የትግራይ ክልል መንግሥት ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም ወደ ግልጽ ጦርነት ውስጥ በመግባታቸው በርካታ ተዋጊዎች መሞታቸውን ከአካባቢው በተለያዩ ምንጮች አማካኝነት የሚወጡ መረጃዎች እያመለከቱ ነው። በተለይ ባለፉት […]