ትህነግ ውልደቱም ሆነ ዕድገቱ ሴራና ጥፋት ነው – ኮሌኔል ደመቀ ዘውዱ

November 10, 2020 “ትህነግ ውልደቱም ሆነ ዕድገቱ ሴራና ጥፋት ነው” – ኮሌኔል ደመቀ ዘውዱ ከሀዲው የትህነግ ቡድን በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በሚኖሩ አማራዎች ላይ ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት እንዲደርስባቸው ሌት ተቀን ይሰራልም ብለዋል(ኢ ፕ ድ ዳንሻ ) – ትህነግ ውልደቱም ሆነ ዕድገቱ ሴራና ጥፋት ነው ሲሉ የወልቃይት ጠገዴ ማንነት አስመላሽ ኮሜቴ አባል ኮሌነል ደመቀ ዘውዱ ተናገሩ።ከሀዲው […]

የኦነግ ሸኔ አባላት በምስራቅ እና ምዕራብ ወለጋ ዞኖች የሞከረው የገንዘብ ዘረፋ ከሸፈ

November 10, 2020 የኦነግ ሸኔ አባላት በምስራቅ እና ምዕራብ ወለጋ ዞኖች የሞከረው የገንዘብ ዘረፋ ከሸፈ። – Ethio FM 107.8 በምዕራብ እና ምስራቅ ወለጋ አካባቢ ትናንት ምሽት የባንክ ገንዘብ በእንቅስቃሴ ላይ በነበረበት ወቅት የኦነግ ሸኔ አባላት ለመዝረፍ ያደረጉትን ሙከራን በፀጥታ ሀይሎች መክሸፉ ተነገረ፡፡ የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊው አቶ ታዬ ደንደአ ፣ በኦሮሚያ […]

የሕወሓት ልዩ ሃይልና ሳምሪ በሚባል ያደራጀው ገዳይ ቡድን በማይካድራ ከተማ ባልታጠቁ ንፁሀን ላይ ጭፍጨፋ ፈፀመ

ጨካኙና አረመኔው የሕወሓት/ትህነግ ከማይካድራ ሲባረር በከተማዋና አካባቢው ባሉ ንፁሃን ላይ እጅግ ዘግናኝ የጅምላ ጭፍጨፋ መፈፀሙን አማራ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል። በማይካድራ ከተገደሉት ውስጥ አብዛኞቹ አማራዎች ቢሆኑም ከእነሱ ጋር ብዛት ያላቸው ኦሮሞዎችና ወላይታዎች ተገድለዋል። ለዚህ ደግሞ ምክንያት በሁመራ አከባቢ የሰሊጥ ምርት ለመሰብሰብ የሄዱ ናቸው። – ትህነግ እጅ ከፍንጅ የዘር ማጥፋት ሲፈፅም ዛሬ ተይዟል። መንግስት ሚዲያዎችን፣ የሰብአዊ መብት […]

የህዋሃት የሴራ አካል በአገር መከላከያ ሰራዊት የመገናኛ መምሪያ ሃለፊ ሜጀር ጀነራል ከነ ግብረ አበሮቹ በቁጥጥር ሥር ዋሉ

November 10, 2020 የሰሜን ዕዝ ከማዕከል ጋር የሚኖረው የመገናኛ ሥርዓት እንዲቋረጥ በማድረግ በህዋሃት የጥፋት ቡድን ጥቃት እንዲፈፀምበት ሲያመቻቹ የነበሩ ጀነራል መኮንኖች ከነ ግብረ አበሮቹ በቁጥጥር ሥር ዋሉ። – በሀገር መከላከያ ሠራዊት አባል ሆነው ከጁንታው ህወሃት ጋር በመጣመር ጥቅምት 24, 2013 ዓ.ም ምሽት ላይ በትግራይ ክልል የሚገኘው የሰሜን ዕዝ ከማዕከል ጋር የሚኖረው ግንኙነት ሙሉ ለሙሉ እንዲቋረጥና […]

Ethiopia’s Tigray conflict sees hundreds dead, thousands flee to Sudan – The New Humanitarian 13:37

10 November 2020 ‘This is a pointless and avoidable civil war that is likely to morph into a geopolitical nightmare.’ Samuel Getachew Freelance journalist based in Ethiopia Militia fighters ride to the frontline to face troops from the Tigray People’s Liberation Front. A week of air raids and clashes in northern Ethiopia has left hundreds […]

በኢትዮ-360 እና በርዕዮት ሜዲያዎች ላይ የሚደረጉ የሐሰት ወሬዎችና ዘለፋዎች (ከይኄይስ እውነቱ)

10/11/2020 በኢትዮ-360 እና በርዕዮት ሜዲያዎች ላይ  የሚደረጉ የሐሰት ወሬዎችና ዘለፋዎች ከይኄይስ እውነቱ ዛሬ በኢትዮጵያችን በሕዝብ ሀብትና ‹‹ባለቤትነት›› የሚንቀሳቀሱ ‹መንግሥታዊ› የመገናኛ ብዙኃኖች፣ በየክፍላተ ሀገራቱ ጐሣን መሠረት አድርገው የተደራጁ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃኖች፣ ከመንግሥት ጋር ተለጥፈው የሚንቀሳቀሱ (state-affiliated medias- እንደ ዋልታና ፋና) ሜዲያዎች፣ የግል ነፃ እና አድርባይ ሜዲያዎች እንዲሁም ነፃ እና የመንግሥትን ፕሮፓጋንዳ እንዲያሠራጩ በሕዝብ ሀብት ድጎማ እየተደረገላቸው […]

Ethiopia’s conflict spills over border as thousands flee – Public Radio International 12:30

Associated Press November 10, 2020 · 12:00 PM EST A man reads a newspaper reporting on the current military confrontation in the country on a street in the capital Addis Ababa, Ethiopia, Nov. 7, 2020.Credit:Samuel Habtab/AP A conflict in Ethiopia northern Tigray region has spilled over its borders on Tuesday as several thousand people fled […]

ህወሃት ዛሬ ላይ እያደረሰች ላለችው ውድመት ዋና ተጠያቂው አብይ አህመድ ናቸው…!!! (ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ

10/11/2020 ህወሃት ዛሬ ላይ እያደረሰች ላለችው ውድመት ዋና ተጠያቂው አብይ አህመድ ናቸው…!!!  ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ * …  አማራን በሄደበት ሲያስጨፈጭፈው ፣ እንደ በግ ሲያሳርደው፣ የቀስት መለማመጃ ሲያስደርገው ..   የከረመው ህገ መንግስት ይሻሻል? ወይስ አብይ በትግሪኛ ቋንቋ “የትግራይ ህዝብ በደም የፃፈውን ህገ መንግስት ለማስጠበቅ” እንዳሉት “ለማስጠበቅ” ይሆናል?  መገደልና መፈናቀል ይቆማል? አጠቃላይ የኢትዮጵያ ችግር በጦርነት ይፈታል ወይ?  ምላሽ […]

ነገር በየፈርጁ:- ወንጀለኞችን ለፍርድ ማቅረብ ጦርነት ማካሄድ፣ የጦርነቱ ስያሜ፣ ወንድማማችነት…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

10/11/2020 ነገር በየፈርጁ:- ወንጀለኞችን ለፍርድ ማቅረብ ጦርነት ማካሄድ፣ የጦርነቱ ስያሜ፣ ወንድማማችነት…!!! ያሬድ ሀይለማርያም አንዳንድ ሰዎች ሆነ ብላችሁ፤ አንዳንዶችም ነገሮችን በቅጡ ካለመረዳት ከተቀሰቀሰው ጦርነት ጋር በተያያዘ ቀደም ሲል በሰነዘርኳቸው ስጋቶቼ ላይ ቅሬታ አዘል አስተያየት እና የተዛባ አረዳድ ስታንጸባርቁ ስላየሁ ነገሩን በየፈርጁ በግልጽ ለማስቀመጥ ወደድኩ፤ + የሕግ የበላይነትን ማስከበር፤ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ያላቸውን ቁርጠኝነት […]

Ethiopia offensive kills 550 ‘extremists’ in Tigray: TV – Reuters 11:48

In Summary • Another 29 members of Tigray’s special forces and militia have surrendered in the restive northern region, it added, without mentioning casualties on the side of federal troops. •Earlier, Ethiopian troops took an airport in the Tigray region during an offensive against local leaders defying Prime Minister Abiy Ahmed’s authority, state media said […]