በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ውስጥ ያለው የአየር ክልል ለማንኛውም በረራ የተዘጋ መሆኑን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ

ጥቅምት 26 ቀን2013 November 5, 2020 አማራ ሚዲያ ማዕከል / Amara Media Center በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ውስጥ ያለው የአየር ክልል ለማንኛውም በረራ የተዘጋ መሆኑን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ።አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥቅምት 26 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋከጥቅም 25 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በሰሜን የኢትዮጵያ የአየር ክልል ውስጥ የሚያቋርጡ […]
Heavy shelling heard in Ethiopia’s Tigray region, humanitarian source says – Reuters 07:38

By Reuters Staff November 5, 20207:28 AM ADDIS ABABA (Reuters) – Heavy shelling has been heard in Ethiopia’s Tigray region since the early hours of Thursday, a humanitarian source in the region told Reuters, adding that nearly two dozen soldiers had been treated at a clinic near the border with the Amhara region. The source […]
“ ያሳምራል ያሉት ኩል ዓይን አጠፋ “.
በትግራይ ክልል ላይ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በፓርላማ ጸደቀ

5 November 2020 በጋዜጣዉ ሪፓርተር – ጄነራል አደም መሐመድ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ግብረኃይል ይመራሉ የሚንስትሮች ምክር ቤት በትላንትናው እለት በትግራይ ክልል ላይ ተግባራዊ እንዲደረግ ያወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የህዝብ ተወካዮች ምር ቤት አጸደቀ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 26 ቀን 2013 ዓም ባካሄደው ስብሰባ፣ በትግራይ ክልል ላይ ለስድስት ወራት እንዲጣል የተወሰነውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አጽድቋል፡፡ […]
በምዕራብ ትግራይ በኩል ውጊያ መቀጠሉን ደብረፅዮን (ዶ/ር) ተናገሩ

የአማራን ክልል በሚያዋስነው የምዕራብ ትግራይ ድንበር በኩል ግጭቶች እንዳሉ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) ገለፁ። ለሁለት ቀናት ያህል በቀጠለው የትግራይና የፌደራል መንግሥት ግጭትን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት ለትግራይ ቴሌቪዥን በሰጡት መግለጫ ነው ይህንን ያሳወቁት። ደብረፅዮን (ዶ/ር) ውጊያው የአማራ ክልል በሚያዋስነው ድንበር አካባቢ ቀጥሏል ከማለታቸው ውጭ የትኛው ግዛት (ግዛቶች) እንደሆኑ አልጠቀሱም። የአማራ ልዩ ኃይልና የፌደራል […]
መቀሌ አሁን ያለችበት ሁኔታ ከዘጋቢያችን አንደበት – ቢቢሲ/አማርኛ

4 ህዳር 2020, 18:26 EAT መቀሌ የሚገኘው የቢቢሲ ዘጋቢ ከትላንት ጀምሮ በከተማዋ የነበረው ሁኔታ እንዲህ ዘግቦታል። የሚከተሉትን ፎሮ ግራፎችም ልኮልናል። ትላንት [ማክሰኞ] እኩለ ለሊት ገደማ መቀሌ ከተማ ተኩስ ይሰማ ነበር። የከተማው ሰው እየሆነ ባለው ነገር ተደናግጦ ነበር። ይሄኔ ሁኔታውን ለማረጋገጥ ወደ ፀጥታ ኃይል ሰዎች ስደውል ‘አሁን ልናናግርህ አንችልም፤ ቢዚ ነን’ አሉኝ። ከደቂቃ በኋላ የስልክ መስመር […]
የትግራይ እና የፌደራል መንግሥት ከየት ወዴት?ቢቢሲ/አማርኛ

4 ህዳር 2020, 17:29 EAT በትግራይ ክልል ገዥ ፓርቲ ሕወሓትና በማዕከላዊው መንግሥት መካከል ያለው ቁርሾ ወደ ተኩስ ልውውጥ አምርቷል። አልፎም ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይወታደራዊ እርምጃ እንዲወሰድ ትዕዛዝ ሰጥተዋል። ለመሆኑ የሕወሓትና የፌዴራል መንግሥቱ ቁርሾ የጀመረው እንዴትና መቼ ነው? ሰኔ 6፣ 2010 ዓ. ም. – ሕወሓት የፌዴራል መንግሥት ከኤርትራ መንግሥት ጋር ሰላም ለመፍጠር ማቀዱን የሚተች መግለጫ አወጣ። መግለጫው […]
የአሜሪካና የእንግሊዝ ኤምባሲዎች ውጥረቱ እንዲረግብ ጠየቁ – ቢቢሲ /አማርኛ

4 ህዳር 2020, 15:33 EAT የትግራይና የፌደራል መንግሥት የገቡበትን ውጥረት ሊያረግቡ እንደሚገባ የአሜሪካና የእንግሊዝ መንግሥታት በኤምባሲዎቻቸው በኩል ገልፀዋል። በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በዛሬው ዕለት ጥቅምት 25/2013 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ሁለቱም ወገኖች የገቡበትን ውጥረት እንዲያረግቡ ጥሪ ያቀረበ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ለሰላማዊ ሰዎች ደህንነትና ቅድሚያ ሊሰጡ ይገባልም ብሏል። “ሁሉም ወገኖች ለሰላማዊ ሰዎች ደህንነት ቅድሚያ እንዲሰጡ እናበረታታለን” […]
ለአገራችንና ለሕዝባችን ኅልውና በአንድነት እንቁም!!!! (የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ(አብን)

04/11/2020 ለአገራችንና ለሕዝባችን ኅልውና በአንድነት እንቁም!!!! የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ(አብን) ሕወኃት በአማራ ሕዝብ ላይ ያለው ጠላትነት ከውልደት እስከ ሞት ድረስ ነው። በዚህ መካከል በሕወኃትና ጀሌዎቹ አማካኝነት የአማራ ሕዝብ የከፈለው ዋጋ ዘግናኝ ነው፤ አሁንም ቀጥሏል። ሕወኃት በሕዝባችን ትግል ተሸንፎ ከማዕከል ቢገፋም የትግራይን ሕዝብ ሰብአዊ ጋሻ በማድረግ የሽብር ስራውን ዛሬም ቀጥሏል። የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ(አብን) ሕወሀት የሽብር ድርጅት ተብሎ […]
ወደ ትግራይ ክልል የሚደረግ ማንኛውም በረራ እንዳማይኖር ፤ የሰሜን እዝም ከጎኑ እንደቆመ የክልሉ መንግሥት ገለጸ!!!

04/11/2020 ወደ ትግራይ ክልል የሚደረግ ማንኛውም በረራ እንዳማይኖር ፤ የሰሜን እዝም ከጎኑ እንደቆመ የክልሉ መንግሥት ገለጸ!!! የትግራይ ክልል መንግሥት በክልሉ የሚገኙት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰሜን ዕዝ ሰራዊት አባላትና አዛዦች ከትግራይ ክልል መንግሥት ጎን ለመሰለፍ መወሰናቸውን አሳውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ክልሉን በሚያስተዳድረው ሕወሃት ላይ ጦርነት መከፈቱን ማስታወቃቸውን ተከትሎ ክልሉ ባወጣው መግለጫ:: የፌደራል መንግሥትን በሕገወጥ መንገድ የተቆጣጠረው […]
