ትግራይ ( UPDATE )

November 4, 2020 – Konjit Sitotaw ትግራይ ( UPDATE ) – ሱዳን በትግራይ ክልል ጋር የሚያገናኛትን ድንበር ዘግታለች። – ጠገዴ አዳይጦ በተባለ ቦታ ሰፍሮ የነበረው የወንበዴው ቡድን፣ በዳንሻ በኩል ጥቃት ቢፈጽምም በመልሶ ማጥቃት ድባቅ ተመቷል። ኃይሉ የተዳከመበትና የተበታተነበት ትሕነግ ባእከር ላይ እየተሰራ ካለው እንዲስተሪ ፓርክ ያሰፈረውን ኃይል ወደ ዳንሻ አካባቢ ቢያንቀሳቅስም መለሶ ተደምስሷል። – አዳይጦ፣ ሶሮቃና ቅራቅር […]
Ethiopia: ሰበር ዜና – ዶ/ር ዐቢይ ሕወሓት ስለከፈተው ጦርነት ተናገሩ – “መከላከያው ሃገር የማዳን ተልዕኮውን እንዲወጣ ትእዛዝ ተሰጥቶታል” አሉ

Nov 3, 2020
ሕወሐት ጦርነት ከፍቷል – የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል። ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል – ጠ/ ሚ አብይ

November 3, 2020 የመከላከያ ሰራዊት በኮማንድ ፖስት እየተመራ ሐገሩን የማዳን ተልእኮ እንዲወጣ ትእዛዝ ተሰጥቶታል። ጠ/ ሚ አብይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጦርነት መጀመሩን ተናገሩ ። ከአዲስ አበባ እና ባህር ዳር ባለ ቀይ መለዮ ለባሽ ኮማንዶዎችን የያዙ የጦር ሂሊኮፕተሮች እና አንቶኖቭ አውሮፕላኖች መቀሌ ከተማ በብዛት እያረፉ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። ሕወሐት በትግራይ በሚገኘው የመከላከ ካምፕ ላይ ጥቃት አድርሷል። […]
“ያሳምራል ያሉት ኩል ዓይን አጠፋ ” (በምዕራብ ወለጋ በአማሮች ላይ የተካሄደውን ጭፍጨፋ በጥብቅ እናወግዛለን!)

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) Phone :0911405427/0946240724/0911393535 Email:eprp@eprp-ihapa.com “ያሳምራል ያሉት ኩል ዓይን […]
ተጠያቂው ማነው? ፍትህ ለኢትዮጵያ! (ያሬድ ሀይለማርያም)

03/11/2020 ተጠያቂው ማነው? ፍትህ ለኢትዮጵያ! ያሬድ ሀይለማርያም በአገሪቱ ውስጥ በግራም በቀኝም በሕዝብ ላይ ለሚፈጸሙ ጭፍጨፋዎች እና የአገር ሃብት ውድመቶች የመንግስት ባለሥልጣናት የሚሰጡዋቸው መግለጫዎች የጥቃቱን ያህል ሂሊናን የሚያቆስሉ ናቸው። የትላንቱን የወለጋው እልቂት ተከትሎ የጠቅላዩን የሃዘን መግለጫ ተከትሎ የክልሉ ፕሬዚደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳም “በኦነግ ሸኔ እና በወያኔ የጥፋትና የሽብር ሴራ ኢትዮጵያ አትፈርስም” በሚል መልዕክት ሃዘናቸውን ገልጸዋል። […]
የአብይ መንግስት ኦነግና ሕወሓትን በአሸባሪነት እንዲፈረጁ ካላደረገ ፍጅቱ መንግሥታዊ የዘር ማጥፋት እንደሆነ ይታመናል…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

03/11/2020 የአብይ መንግስት ኦነግና ሕወሓትን በአሸባሪነት እንዲፈረጁ ካላደረገ ፍጅቱ መንግሥታዊ የዘር ማጥፋት እንደሆነ ይታመናል…!!! አቻምየለህ ታምሩ * በዐቢይ አሕመድ የሚመራው የኦሮሙማ አገዛዝ በምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ በንጹሐን የአማራ ተወላጆች ላይ የተካሄደውን ፍጅትና የዘር ማጥፋት “በኢትዮጵያውያን ላይ እየተፈጸመ ባለው ማንነትን መሠረት ባደረገው ጥቃት” መሆኑን አምኖ ጥቃቱ በኦነግ እና በሕወሓት የተፈጸመ የሽብር ተግባር መሆኑን ነግሮናል። የኦሮሙማው አገዛዝ “ማንነትን መሠረት ያደረገው […]
ለቅሶውን ቀንሰን ስራ እንስራ!!! አራጅ አሳራጆችን በአለምአቀፍ ፍ/ቤት እናቅርባቸው (ታማኝ በየነ)

03/11/2020 ለቅሶውን ቀንሰን ስራ እንስራ!!! አራጅ አሳራጆችን በአለምአቀፍ ፍ/ቤት እናቅርባቸው ታማኝ በየነ የተከበሩ ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ ወደ ብልጽግና የሚደረገዉ ጉዞ በአማራ ደም በመረማመድ ነው እንዴ የሚሳካው? በእውነት በአማራው ላይ የሚደርሰው በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት አሳስቦወት ከሆነ እንደ መንግስት ቆፍጠን ያለ እርምጃ ወስደው ያሳዩን እንጅ ለቅሶማ ማንም ይደርሳል። ለመሆኑ ዛሬ ያወጡት መግለጫ በአማርኛ ብቻ ለምን ሆነ?ሁልጊዜም መልክትዎን […]
የኦሮምኛና የገዳ ሥርዓት ማስተማርያ ትምህርት ቤቶች የመክፈት እና ተጨማሪ የባዕድ ቋንቋዎች ለኦሮሞ ወጣቶች ብቻ አዋጅ ፤ አፓርታይዳዊና ወቅቱን ያላገናዘብ አዋጅ ነው..(ታጠቅ መ ዙርጋ)

03/11/2020 በአዲስ አበባ 57 ሺ አስተማርዮች የሚያስቀጥር የኦሮምኛና የገዳ ሥርዓት ማስተማርያ ትምህርት ቤቶች የመክፈት እና ተጨማሪ የባዕድ ቋንቋዎች ለኦሮሞ ወጣቶች ብቻ አዋጅ ፤ አፓርታይዳዊና ወቅቱን ያላገናዘብ አዋጅ ነው ታጠቅ መ ዙርጋ አስተውሉልኝ ፦ በዚህ ትንሽ ጽሁፍ በርካታ እኔ ያላስተዋልኳቸው ግድፎች ሊኖሩ ይችላሉ። የኔ ፍላጎት የጽሁፉ እክልየለሽነት/ፕርፌክሽንነት ሳይሆን መልዕክት ማስተላለፉ ላይ ነው ። ለሎችም ጽሁፎቼ እንደዚሁም […]
Massacre of innocent citizens in Wollega…! (Obang Metho)

03/11/2020 Massacre of innocent citizens in Wollega…! Obang Metho Another gut wrenching and heartbreaking news of the massacre of innocent citizens in Wollega, western Oromia, in Guliso zone, Guliso wereda and Gawwa Qanqa kebele. I am deeply saddened by the loss of so many lives. Grief and hardship from these losses are affecting families, communities […]
ቃለ ምልልስ ከአምነስቲ ኢንተርናሽናል አጥኒ ጋር

ህዳር 04, 2020 ጽዮን ግርማ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ “ጋዋ ጋንቃ” ተብሎ በሚጠራው ቀበሌ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 54 የአማራ ብሔር ተወላጆች በአንድ ትምሕርት ቤት ውስጥ በታጣቂዎች መገደላቸውን ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲኢንተርናሽናል ትላንት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ይህ ቁጥር እስካሁን የተቆጠረውን አስክሬን መሰረት ያደረገ እንደሆነ ጠቅሶ ቁጥሩ ሊጨምር ይችላል ብሏል። ዋሽንግተን […]
