እየደረሰ ያለው ጥቃት የንፁሀን ህልፈት እየተባለ የሚሽሞነሞን ሳይሆን የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው፡፡

November 3, 2020 “እየደረሰ ያለው ጥቃት ‘የንፁሀን ህልፈት’ እየተባለ የሚሽሞነሞን ሳይሆን በዓለም አቀፍ ሕግ ይቅርታ እና ምህረት እንኳን የማያሰጥ የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው፡፡” የርዕሰ መስተዳድሩ የህግ አማካሪ መርኃጽቅ መኮንን (አብመድ) ለዘመናት በተሰራው የተሳሳተ ትርክት ብሔርን መሰረት ያደረገው ጥቃት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ በደቡብ እና በኦሮሚያ ክልሎች በሚኖሩ አማራዎች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈጸመባቸው ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ […]
መንግሥት የሰብዓዊ መብቶችን የማስከበር ግዴታውን በአግባቡ እየተወጣ አይደለም! – ኢሰመጉ
November 3, 2020 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ – ኢሰመጉ አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫመንግሥት የሰብዓዊ መብቶችን የማስከበር ግዴታውን በአግባቡ እየተወጣ አይደለም! ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም – ኢትዮጵያ ፈርማ ያጸደቀቻቸውና የሕጎቿ አካል ያደረገቻቸው ዓለም አቀፍና አህጉር አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ስምምነቶች እንዲሁም የሐገሪቱ የሕጎች ኁሉ የበላይ የሆነው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ-መንግሥትም ማንኛውም ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ የማይደፈርና የማይገሰስ ደህንነቱ በተጠበቀ […]
Ethiopia: The fight to repatriate artefacts is far from over – The Africa Report 07:55

looted treasures By Samuel GetachewPosted on Tuesday, 3 November 2020 13:50 Private viewing at the V&A museum of the Maqdala 1868 exhibit of around 20 Ethiopian artefacts seized by British troops 150 years ago in Maqdala, Ethiopia. (Twitter / @EthioEmbassyUK) There is growing pressure on the British government to return various artefacts and treasures looted […]
Ethiopia attack: Dozens ’rounded up and killed’ in Oromia state – BBC

Gunmen have killed at least 32 people and set fire to homes in a “horrendous” attack in western Ethiopia, officials say. Local authorities said the rebel Oromo Liberation Army (OLA) was to blame for the attack in Oromia state. Residents said dozens were rounded up and killed and livestock was stolen. Prime Minister Abiy Ahmed […]
Ethiopia: Over 50 ethnic Amhara killed in attack on village by armed group – Amnesty International

© Tewodros Ayalew 2 November 2020, 20:10 UTC Amnesty International can reveal that at least 54 people from the Amhara ethnic group were killed in an attack late on 1 November by suspected members of the Oromo Liberation Army (OLA) armed group. The attack on Gawa Qanqa village in Guliso District of West Wellega Zone […]
መላው ህዝብ እና የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሊያውቃቸው የተገቡ 10 ወቅታዊ መረጃዎች!!!!

Dejene Assefa Yesterday at 2:10 AM · መላው ህዝብ እና የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሊያውቃቸው የተገቡ 10 ወቅታዊ መረጃዎች!!!! የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!!!! ማንበብ ያስፈልጋል!!!============================== 1ኛ) ትህነግ ምሽግ ቁፋሮ እንደ አዲስ ጀምሯል:: በራያ ዋጃ ጥሙጋ : ስሌን ውሃ እና ራያ መረዋ በተመረጡ ቦታዎች ምሽግ እየተቆፈረ ሲሆን ከ 700 በላይ ጆንያዎች (አፈር የሚሞላባቸው) ወደነዚህ ቦታዎች ተልኳል:: .2ኛ) በራያ ህዝብ ላይ […]
እነ እስክንድር ነጋ በፍትሕ ስርዓቱ ላይ ያላቸውን ተቃውሞ ለአለም ለማሳየት የርሀብ አድማ ጀመሩ …!!! (ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ)

02/11/2020 እነ እስክንድር ነጋ በፍትሕ ስርዓቱ ላይ ያላቸውን ተቃውሞ ለአለም ለማሳየት የርሀብ አድማ ጀመሩ …!!! ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ አቶ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አመራሮች ማለትም አቶ ስንታየሁ ቸኮል፣ ወይዘሮ አስቴር ስዩም እና ወይዘሪት አስካለ ደምሌ ከዛሬ ሰኞ ጥቅምት 23 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ የርሃብ አድማ ያደርጋሉ። አመራሮቹ አድማውን […]
በየሳምንቱ በጉራፈርዳ፣ በወለጋ በገፍ ለተፈጁ ወገኖቻችን ማነው ሃላፊነቱን የሚወስደው? (ያሬድ ሀይለማርያም)

02/11/2020 በየሳምንቱ በጉራፈርዳ፣ በወለጋ በገፍ ለተፈጁ ወገኖቻችን ማነው ሃላፊነቱን የሚወስደው? ያሬድ ሀይለማርያም ይህ በአማራ ተወላጆች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መቆሚያውስ የትና መቼ ነው? የዛሬ ሁለት አመት በወርሃ ጥቅምት መንግስት ከኦነግ ጋር የጀመረው እሽኮለሌ አላምር ቢለኝ “ኦነግን እንደ ስለት ልጅ ማቅበጡ ይቁም” በሚል ርዕስ አጭር ስጋቴን ያዘለ መልክት ጽፌ ነበር። ከዚህ በታች ታገኙታላችሁ። ባለፉት ሁለት አመታት ትጥቁን […]
ብልፅግና ወንጌል !! (በዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ)

02/11/2020 ብልፅግና ወንጌል !! በዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ከቤተመቅደስ እስከ ቤተመንግስት መንግስታት በቀንደ መለክትና በአዋጅ ሊያግዱት ሲገባ ቸል በማለታቸው በአመታት መካከል አድጎና መንድጎ፣ ብዙሃኑን አራቁቶ፣ ጥቂቶችን ሚሊኒየርነት ማማ ላይ የሰቀለ አስተምሮ ምን እንደሆን የሚገምት ሰው አለ? ታመው የሚማቅቁን ተፈውሳችሁዋል፣ የደህዩትን ባለጠጋዎች ናችሁ፣ አንድ ብር ስጡና እግዚአብሄር 10 ብር አድርጎ ይሰጣችሁዋል የሚለውንስ የተወላገደ ትምህርት ታውቁት ይሆን??? […]
የሞኝ ዘፈን ሁል ጊዜ አበባየ (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

02/11/2020 Dr. Bekalu Atnafu የሞኝ ዘፈን ሁል ጊዜ አበባየ ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ በትናንትናው ምሽት/22/02/2013 በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ በአማራ ተወላጆች ላይ በደረሰው ጥቃት ከ250 በላይ አማራዎች እንደተገደሉ ተገልፆል፡፡ እንደ ጎበዜ ሲሳይ ገለፃ የመከላከያ ኃይል ታዞ ቅዳሜ ጥቅምት 21/2013 አካባቢዉን ለቆ መውጣቱ ለኦነግ – ሸኔ የሽፍታ ቡድን እንዲፈነጭ ዕድል ስለሰጠው ግድያው እንዲፈፀም ሁኖዓል፡፡ ዛሬም […]
