ህወሓትን ማዳከም ወይም ማስወገድ ( ዶክተር ታደሰ ብሩ)–

November 1, 2020 ህወሓትን ማዳከም ወይም ማስወገድ ( ዶክተር ታደሰ ብሩ) – በዚህ ጉዳይ ላይ ደግሜ እጽፋለሁ። ህወሓት ገና አልተሸነፈም፤ ተፈጥሮዉን ቀይሮ ሽብርተኛ ከፊል መንግስት (Terrorist Semi State) ሆኗል። እንዲህ ዓይነት ሽብርተኛ ድርጅት የምናውቀው ISIS ነው። ህወሓት ሳይሸነፍ አገር ማረጋጋት ፈጽሞ አይቻልም። – ህወሓት እንዴት ማዳከም እንደሚቻል ስልት ለመንደፍ ISIS እንዴት እንደተዳከመ ማጥናት ይጠቅማል። ፀረ-ህወሓት […]
ግጭቶችና የሰው ሕይወት የማጥፋት ድርጊቶቹ ብሔር ተኮር ቢመስሉም ኢትዮጵያን የማተራመስ ዕቅዶች ናቸው — ፖለቲከኞች

November 1, 2020 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ ግጭቶች በአንድ ማኅበረሰብ ላይ ያተኮሩ ቢመስሉም አገር የማተራመስ ዕቅዶች በመሆናቸው በጋራ መመከት ይገባል ተባለ። – በአገራዊ ሠላምና ወቅታዊ የፖለቲካዊ ጉዳዮች ከኢዜአ ጋር ቆይታ ያደረጉት የፖለቲካ ምሁራንና ፖለቲከኞች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአገሪቷ የሚታዩ ሕገወጥ ተግባራት አገር ለማተራመስ የታቀዱ ሴራዎች ስለመሆናቸው ይስማማሉ። – የነፀብራቅ አማራ ድርጅት ሊቀ መንበር አቶ ቸርነት አንዳርጌ […]
ሕዳሴ ግድቡ ለሱዳን ምን ይዞ ይመጣል? ከሱዳናዊቷ አንደበት – BBC Amharic

1 ህዳር 2020, 10:30 EAT ሱዳናዊቷ ጋዜጠኛ ዘይነብ ሞሐመድ ሳሊህ፤ ኢትዮጵያ እየገነባች ያለችው አጨቃጫቂው ግድብ ለሱዳን ሊያመጣቸው ስለሚችላቸው በረከቶች ለቢቢሲ በላከችው ደብዳቤ እንደሚከተለው ታስነብባለች። በዚህ ዓመት ሱዳን ባልተጠበቀ ጎርፍ ተጥለቅልቃ ከ100 በላይ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል። ከ875 ሺህ በላይ ሱዳናውያን ላይ ደግሞ ጉዳትን አስከትሏል። ይህ ብቻ አይደለም። የናይል ወንዝ ውሃ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶ መኖሪያ መንደሮችን […]
የአውሮፓ ኅብረት የፌዴራልና የትግራይ ክልል መንግሥታትን ለማግባባት ጥረት መጀመሩ ተሰማ፡፡Reporter Amharic :

November 1, 2020 Reporter Amharic : የአውሮፓ ኅብረት የፌዴራልና የትግራይ ክልል መንግሥታትን ለማግባባት ጥረት መጀመሩ ተሰማ፡፡ የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ግንኙነትና ደኅንነት ፖሊሲ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፕ ቦሬሌ የተመራ ልዑካን ቡድን ከሁለት ሳምንት በፊት ከፌዴራል መንግሥትና ከትግራይ ክልል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች፣ እንዲሁም በሁለቱም መንግሥታት ገዥ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር መወያየታቸውን የሪፖርተር ምንጮች ገልጸዋል፡፡ የኅብረቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ከጠቅላይ ሚኒስትር […]
‘It is too early to say the GERD negotiations have failed .. we won’t invite mediator to… Ahram Online 08:09

The Ethiopian Ambassador stressed his country’s adherence not to invite mediators to the negotiations. Ahram Online Sunday 1 Nov 2020 FILE PHOTO: A handout satellite image shows a closeup view of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) and the Blue Nile River in Ethiopia. REUTER “It is too soon to say the negotiations have failed,” […]
Sudan Sovereign Council chairman visits Ethiopia to talk GERD Egypt Independent 10:17 –

Egypt Independent November 1, 2020 5:14 pm The Chairman of Sudan’s Sovereign Council Abdel Fattah al-Burhan on Sunday visited began a two-day visit to Ethiopia, discussing topics such as bilateral relations and remaining points of dispute over the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). Burhan’s delegations contained Minister of Foreign Affairs Omar Qamrel Din, Director of General Intelligence […]
