በወልቃይት ጠገዴ ፣ ራያና ሰቲት ሁመራ አካባቢዎች ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የአማራ ህዝብ በግፈኞች ተፈናቅሏል።

November 27, 2020 በሀገራችን በሎም በአፍሪካ ደረጃ ትህነግ በሰው ልጆች ላይ ያልፈጸመው የወንጀል ጥግ የለም። አሉ የሚባሉ ሁሉንም ወንጀሎች ፈጽሟል። ዓለም ላይ ያልተፈጸሙ ወንጀለኞችን ጭምር የፈጸመ አሸባሪና ገዳይ ቡድን ነው! ገና ከጥንስሱ ሲነሳ የአማራን ህዝብ በጠላት ፈርጆ የተነሳው ትህነግ በወልቃይት ጠገዴ ፣ ራያና ሰቲት ሁመራ አካባቢዎች ከግማሽ ሚሊዮን በላይ አማራዎችን አፈናቅሏል። ከ10 ሺህ በላይ የሚሆኑ […]

Ethiopia accused of blocking refugees from fleeing – BBC 19:46

By Anne SoySenior Africa correspondent The number of refugees fleeing the northern Tigray region of Ethiopia – where federal and regional forces are engaged in fighting – has reduced drastically after soldiers were deployed to the border with Sudan. The BBC first spotted the soldiers on Wednesday, at the Hamdayet border crossing point, and has […]

Ethiopian rebels fire rockets into Eritrea, again – Anadolu Agency 15:49

At least 4 rockets land near residential areas in Eritrean capital, no casualties reported yet Addis Getachew   27.11.2020 Units of Ethiopian army patrol the streets of capital Addis Ababa on November 26, 2020 after the last bastion of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), the city of Mekele and its surroundings, came under attack […]

Ethiopian PM refuses dialogue with TPLF over Tigray conflict – France 24 17:10

By: Julia KIM | Selina SYKES 10 min Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed has refused to have dialogue with the TPLF after meeting with peace envoys from the African Union. Meanwhile there is increasingly concern over the humanitarian situation in eastern Sudan, where 40,000 Ethiopian refugees are staying in camps.

As tensions rise in Mekelle, Ethiopia, IRC warns of impending humanitarian disaster International Rescue Committee (IRC) 13:54

November 27, 2020 Media Contacts Madiha RazaInternational Rescue Committee+44 7737 945292+44 7737 945292madiha.raza@rescue.orgIRC Global Communications+1 646 761 0307+1 646 761 0307communications@rescue.org New York, NY, November 27, 2020 — The International Rescue Committee is extremely concerned about an impending humanitarian disaster as tensions rise in Mekelle, Ethiopia. With loss of civilian life and mass displacement, the cost […]

የራያ አላማጣ ሕዝብ “ማንነት” (አቻምየለህ ታምሩ)

27/11/2020 የራያ አላማጣ ሕዝብ “ማንነት” አቻምየለህ ታምሩ በየሄደበት ሰማዩንም ምድሩንም የኔ ነው ከማለት አፍታ እንኳ ቦዝኖ የማያውቀው ናዚያዊው ኦሮሙማ የአማራ ልጆች መስዕዋት የከፈሉበትን የትግል ፍሬ  እንደልማዱ  ለመሰብሰብ ከሰሞኑ አላማጣ ላይ ከች ብሏል። ኦሮሙማ ውስጥ ሐፍረት የሚባል ተፈጥሮ በተፈጥሮ ለሰው ልጅ የለገሰችው ስሜት ስለሌለ በፍጥምጥም ራሱን የአላማጣ አቅኝና “ራስ”  አድርጎ በዋናው ልሳኑ በኦ.ቢ.ኤን. ዝባዝንከውን ሸክፎ ብቅ […]

“የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት እና ህወሓት የገቡበትን ግጭት ለማርገብ “አፋጣኝ እርምጃ” ሊወስዱ ይገባል” የአውሮፓ ምክር ቤት – DW

27/11/2020 “የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት እና ህወሓት የገቡበትን ግጭት ለማርገብ “አፋጣኝ እርምጃ” ሊወስዱ ይገባል”  የአውሮፓ ምክር ቤት (European Parliament) D W * …. “ሁሉንም ግድያዎች፣ ከመጠን በላይ ኃይል መጠቀምን ፣ ያለ ፍርድ እስራትን እና በግዳጅ መሰወርን ጨምሮ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ የተሟላ፣ ነፃ፣ ውጤታማ እና ገለልተኛ የሆነ ምርመራ የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት እንዲያደርግ” ተጠየቀ… “የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት እና በህወሓት […]

አማራ የታገለው ግፍ ሲፈጽምበት የኖረውን የስብሃት ነጋን ቡድን አስወግዶ የሙሉ ነጋን ቀንበር ለመሸከም አይደለም!! (ህብር ራድዮ)

27/11/2020 አማራ የታገለው ግፍ ሲፈጽምበት የኖረውን የስብሃት ነጋን ቡድን አስወግዶ የሙሉ ነጋን ቀንበር ለመሸከም አይደለም!! ህብር ራድዮ * ይሰማል አራት ኪሎ !? በደሙ የነቀለውን ጭቆና በሴራ መልሶ ለመትከል ያሰበ የውድቀቱን ደውል ቀድሞ ደወለ ።የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ለመባል በህወሓት ችሮታ ሳይሆን  በዚህ መስዋዕትነት መሆኑን መዘንጋት ከምንም በላይ እንደ አዲስ አደራጅ በማይካድራ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ ወደ ጎን አድርጎ […]

ለግንዛቤ ያህል፤ ስለ አለም አቀፍ ጣልቃ ገብነት ሲባል…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

26/11/2020 ለግንዛቤ ያህል፤ ስለ አለም አቀፍ ጣልቃ ገብነት ሲባል…!!! ያሬድ ሀይለማርያም ትላንት ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ጣልቃ አትግቡብን በሚል የተባበሩት መንግስታት ቻርተር አንቀጽ 2(7)ን በመጥቀስ የጻፉትን ማሳሰቢያ በመቃወም ሃሳቤን  ሁለት የተጋጩ… ገልጬ ነበር። ብዙዎች ያነሳሁትን ሃሳብ በመቃወም ጽፈውልኛል። እንዳብራራውም የጠየቁኝ አሉ። አንዳንዶች ሃሳቡንም በቅጡ ሳይረዱ በስሜት ብቻ እንቧ ከረዩ ያሉ አሉ። ለማንኛውም ከላይ የተጠቀሰው የቻርተሩ አንቀጽ የሰነዱ […]

ጅራፍ ራሱ ዠልጦ መልሶ ይጮሃል (ታጠቅ መ ዙርጋ)

26/11/2020 ጅራፍ ራሱ ዠልጦ  መልሶ ይጮሃል  ታጠቅ መ ዙርጋ  ትህነግ/ህወሃት በጠምንጃ አፈሙዝ  የአገራችንን ምድርና ሰማይ  በመቆጣጠር  ለ27 ዓመታት በቀጥታና በተዘዋዋሪ  በሕዝባችን ላይ ሲፈጽመው  የነበረውን ፦  – ፍጹም (አፈና፣ሰቆቃ ፣ኢፍትሃዊና ኢሰብአዊ ግፍና ደባ እንዲሁ አገር በቀል የዘር መድሎ ( homogeneous apartheid) – በአማራው ፤በወልቃይቴው ፣በጋምቤላው ወዘተ.. ሕዝብ ላይ ያደረስውን ጭፍጨፋ  –  መፈጠሬያቸውና መቀበርያቸውን ከሆነው -ከአያት ከቅድመ […]