Bachelet: Violations of International Law Imperil Civilians in Ethiopia’s Tigray Region

By Lisa Schlein December 22, 2020 02:05 PM GENEVA – The U.N. High Commissioner for Human Rights, Michele Bachelet, is warning that civilians in Ethiopia’s Tigray region are in extreme peril amid allegations of widespread violations, some possibly amounting to war crimes.  It is difficult to verify many of these allegations and to gauge the […]

ፖሊስ የእነ እስክንድር ነጋን ችሎት ለመከታተል የሔዱ ወጣቶችን አፍሶ አሰረ (ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ)

22/12/2020 ፖሊስ የእነ እስክንድር ነጋን ችሎት ለመከታተል የሔዱ ወጣቶችን አፍሶ አሰረ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ  “ጠባችሁ ከሰንደቅ አላማው ነው ወይ? ለምን ትከለክላላችሁ?”  አቶ ስንታየሁ ቸኮል አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ አልባሳትን  ለብሰው የባልደራስ ለእውነተኛ  ዴሞክራሲ  ፓርቲ ከፍተኛ  አመራሮችን  የፍርድ ሂደት ለመከታተል ችሎት የተገኙ ወጣቶችን ፖሊስ  አስሯል። ወጣቶቹ የታሰሩት  ልደታ በሚገኘው ፖሊስ  ጣቢያ  ነው። ይህንን በተመለከተ አቤቱታቸውን ለፍርድ  ቤቱ […]

በፖለቲከኞች ክሽፈት አበሳዋን የምትበላ አገር፤ ኢትዮጵያ….!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

22/12/2020 በፖለቲከኞች ክሽፈት አበሳዋን የምትበላ አገር፤ ኢትዮጵያ….!!! _ያሬድ ሀይለማርያም ሙስና፣ በዘር ላይ ያተኮረ ጥቃት እና ግጭት፣ መፈናቀል፣ ስደት፣ ጦርነት፣ መረን የለቀቁ ካድሬዎች፣ የሕግ የበላይነት መጓደል፣ ወዘተ…። ሁሉም የፖለቲከኞች ክሽፈት መገለጫዎች ናቸው። አብዛኛዎቹ ችግሮቻችን በፖለቲከኞች ብልግና እና እውቀት ማጣት የመጡ ናቸው። በላዩ ላይ ግፍና ግፈኞችን ለመሸከም ትከሻውን ያደነደነ እና ሁሉን ቻይ ሰፊ ሕዝብ አለ። የከሸፉ ፖለቲከኛች […]

ለጁንታው ቅሪቶች ማምለጫ የታሰቡ ሁለት በሮች! (ሙሉነህ ዮሐንስ)

22/12/2020 ለጁንታው ቅሪቶች ማምለጫ የታሰቡ ሁለት በሮች! ሙሉነህ ዮሐንስ 1)የሱዳን ወታደራዊ ዘመቻ በሉግዲን 2)የማይጠምሪውን የኤርትራ ስደተኞች  ሰሞኑን ከሱዳን ጋር በድንበራችን አካባቢ የተፈጠረው ወታደራዊ ግብግብ ምክንያት ምንድነው ብለን ስንፈትሽ አንድ ግልፅ ሆኖ እየመጣ መረጃ አለ። ከቦታው ያገኘነው መረጃ የሚከተለው ነው። 1)የጁንታው ቅሪቶችን ለማስመለጥ ከሱዳኖች ወታደራዊ ዘመቻ በስተጀርባ ያላቸው “ዓላማ የተከዜ ተፋሰስን ይዞ (መጉዕ፣ ዋልድባ፣ ማይጠብሪ፣ ፍየል […]

ሶስት ጊዜ እንዲሻሻል የተደረገው የእነ እስክንድር ነጋ ክስ ሆንተብሎ የተከሳሾችን ጊዜን በማባከን በቀጣዩ ምርጫ እንዳይሳተፉ ለማድረግ የታቀደ ነው ብለው እንደሚያምኑ ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ ተና…

December 22, 2020 ሶስት ጊዜ እንዲሻሻል የተደረገው የእነ እስክንድር ነጋ ክስ ሆንተብሎ የተከሳሾችን ጊዜን በማባከን በቀጣዩ ምርጫ እንዳይሳተፉ ለማድረግ የታቀደ ነው ብለው እንደሚያምኑ ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ ተናገሩ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 14 ቀን 2013 ዓም አዲስ አበባ ሸዋ ከአማራ ሚዲያ ማዕከል ጋር ቆይታ ያደረጉት ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ ዛሬ ታህሳስ 13 ቀን 2013 ዓ.ም ጉዳያቸው በፌደራል […]

“Humanitarian workers are struggling to keep up with the flow of refugees and to build up an infrastructure to… Care International (Press Release) 05:37

“Humanitarian workers are struggling to keep up with the flow of refugees and to build up an infrastructure to accommodate them” Sudan  Emergency Response  22nd Dec 2020 Blog post by Daw Mohamed, Acting Country Director for CARE Switzerland in Sudan. Daw Mohamed has over 30 years of experience with CARE International, working in countries including Sudan, Somalia, Ethiopia, Pakistan, Afghanistan, […]

ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ግጭት ውስጥ እንድትገባ ወጥኖ የሚሰራ ኃይል መኖሩ ታወቀ

December 22, 2020 – Konjit Sitotaw EBC : የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከቅርብ አመታት ወዲህ የህዳሴው ግድብ መገንባትን ተከትሎ ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ግጭት ውስጥ እንድትገባ ወጥኖ የሚሰራ ኃይል መኖሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገልጿል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ ለጋዜጠኞች ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የምስራቅ አፍሪካን ሰላም የማይሹ ኃይሎች ሱዳን እና ኢትዮጵያ መሃል […]