The Ethiopian-Egyptian Water War: WHO Fueled And Ignited The Debacle And Ignomininiou.S.… Nyamilepedia 22:24

THE ETHIOPIAN-EGYPTIAN WATER WAR: WHO FUELED AND IGNITED THE DEBACLE AND IGNOMININIOU.S.  FAILURE OR FIASCO? December 26, 2020 Nyamilepedia By Ambassador/Professor David de Chand Dec 26, 2020(Nyamilepedia) — The ongoing Ethiopia-Egyptian Water War debacle evolved into sudden failure to catastrophic event. This is an ignominious failure in humiliation to their fiasco diplomatic self-fatality of Ethiopian […]

The Tedros Adhanom-Michelle Bachelet Conspiracy of Lies and Disinformation on Ethiopia EXPOSED

The Tedros Adhanom-Michelle Bachelet Conspiracy of Lies and Disinformation on Ethiopia EXPOSED Alemayehu G. mariamDecember 26, 2020 Michelle Bachelet is the former president of Chile (2006-2010) Tedros Adhanom is a high level member of the terrorist group known as the Tigrean Peoples Liberation Front (TPLF). Today, Michelle Bachelet is the United Nations High Commissioner for Human Rights. […]

፠ ምስራቅ ኢትዮጵያን ከቅኝ ገዢ ምኞት ያመከኑት ጀግናው ልዑል ራስ መኮንን ማን ናቸው?

ጸሀፊ :- መስፍን ማሞ ተሰማ በኢትዮጵያ ታሪክ ብቻ አይደለም ሰውዬው ከአድዋ አብሮ የሚነሳ ታሪክ ስላላቸው በጥቁር ልጆች የክብር መዝገብ የነጻነት ጀብደኛ በመሆን ስማቸውን በወርቅ አጽፈው አልፈዋል፡፡ የማይፈረስ ታሪክ ብል የማይበላው ስም የማይበሰብስ ክብር ባለቤትም ናቸው፡፡ ቻርለስ ማይክልኮት “በጊዜያቸው ይኖሩ ከነበሩ ታላላቅ ሰዎች ጎላ ብለው የሚታዮት በትክክል ማናቸውንም ጉዳይ ያለአንዳች ስህተት በመፈጸማቸው ነው፡፡” ይላቸዋል፡፡ አባታቸው ደጃዝማች […]

ተጨማሪ 533 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 670 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል – ፋና

Dec 26, 2020 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ 533 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 670 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ 12 ሺህ 241 ሰዎች ቫይረሱ ያለባቸው ሰዎች ሲሆን ከዚህ ውስጥ 236 ሰዎች በጽኑ ሕክምና ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑንም ሚኒስቴሩ አስታውቋል። ባለፉት 24 ሰዓታት ለ6 ሺህ 709 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ […]

የጠቅላይሚኒስተር አብይ በትህነግ ምክር ቤት መንገዋለል (ታጠቅ መ ዙርጋ)

26/12/2020 የጠቅላይሚኒስተር አብይ በትህነግ ምክር ቤት መንገዋለል ታጠቅ መ ዙርጋ ከፖለቲካ ሥልጣን  መገለጫ  ምልክቶች (elements of power symbols) አንዱ የህወሃቶች ዓይነት የተንደላቀቀ  ም/ቤት  ማስራት መቻል ነው ።      ከዘመናችን ሃያል መንግሥታት አንዱ ከሆነው  ሪፐብሊኮ ኦፍ ቻይና ም/ቤት ሞዴል ወይም ናሙና ተስርቶ  ለ30 ዓመታት ተጋሮ ባልሆነ በማን ኢትዮጵያዊ/ዊት ባልተረገጠ አስጎምጂ (tantalizing) መቀመጫዎች፤ ጠ/ሚ/አብይና የጦር መኮነኖቻቸው  ተቀምጠው በታዩበት […]

አቃቤ ሕግ የስርዓቱ ቡችላ ነው። – አስቴር ስዩም

December 26, 202 ለምን???? የፍ/ቤት ዳኞችን…“እናውቃለን እናንተም የመንግስት ተለጣፊዎች ናችሁ÷ የመንግስት አገልጋዮችም ናችሁ÷ በዚህ ችሎት መዳኝት በራሱ ውርደት ነው።”( እስካለ ደምሌ ከችሎት) የዛሬው ችሎት የተሰየመው አቃቤ ህግ ያሻሻለውን ክስ በማየት የተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ለማድመጥ በሚል ነበረ።የዛሬውን ችሎት ለመከታተል ልደታ ፍ/ቤት የተገኘው የአዲስ አበባ ወጣት ለጉድ ነበር። ምንም እንኳን ለመታደም ከተገኙት ውስጥ ጥቂቶቻችን እንድንገባ ቢፈቀድም……ዳኞች […]

Death toll from attack in western Ethiopia rises above 200, human rights group says – SBS 05:54

Ethnic tensions in the country are a major challenge for Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed. (AAP) Source: AP There is no known link between the violence in Benishangul-Gumuz and military operations in the northern Tigray region. A total of 207 people were killed in an attack by gunmen in western Ethiopia on Wednesday, the country’s […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (25th December 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia | 14 hours ago ADDIS ABABA, Ethiopia, December 26, 2020 DailyLaboratory test: 6,762Severe cases: 225New recovered: 754New deaths: 15New cases: 481 TotalLaboratory test: 1,769,613Active cases: 12,382Total recovered: 107,599Total deaths: 1,897Total cases: 121,880