Why Eritrean refugees choose the risky migration to Europe – The Conversation (UK) 03:22

February 28, 2021 3.20am EST Authors Amanda Poole Professor of Anthropology, Indiana University of Pennsylvania Jennifer Riggan Associate Professor of International Studies, Arcadia University In November 2020, fighting in the Tigray region of Ethiopia destroyed a secondary school which opened in 2018 in the Hitsats refugee camp. The school was attended by both refugees and […]
US ‘gravely concerned’ about Ethiopia atrocities BBC 06:09

Tigray crisis The US has condemned reported atrocities in Ethiopia’s conflict-hit northern region of Tigray, urging the African Union to help resolve the “deteriorating situation.” “We are deeply concerned by the worsening humanitarian crisis,” Secretary of State Anthony Blinken said. An Amnesty report said crimes against humanity may have been committed. Hundreds have been killed […]
Ethiopia on path of reforms amidst challenges – The Brussels Times 08:10 Sat, 27 Feb

Saturday, 27 February 2021 This is an opinion article by an external contributor. The views belong to the writer. Ambassador Hirut Zemene Addis Ababa skyline. Ethiopia has shifted its focus towards its main agenda of continuing its reform process, while at the same time re-building the region of Tigray. A group of reformists led by […]
Atrocities in Ethiopia’s Tigray Region – U.S Department of State 19:44

Sat, 27 Feb 2021 Press Statement Antony J. Blinken, Secretary of State February 27, 2021 Share AddThis Sharing ButtonsShare to FacebookShare to TwitterShare to Email The United States is gravely concerned by reported atrocities and the overall deteriorating situation in the Tigray region of Ethiopia. We strongly condemn the killings, forced removals and displacements, sexual […]
ኤርትራ አምነስቲ ኢንተርናሽናል በትግራይ ዙሪያ ያወጣውን መግለጫ የሐሰት ስትል ውድቅ አደረገችው

February 26, 2021 ኤርትራ አምነስቲ ኢንተርናሽናል በትግራይ ዙሪያ ያወጣውን መግለጫ የሐሰት ስትል ውድቅ አደረገችው ኤርትራ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ዛሬ ያወጣውን የሐሰት ዘገባ ውድቅ አደረገች ፡፡ አስመሳይ መግለጫ አስመሳይ ውንጀላ ነው ስትል የሀሰት ክሱ ላይ ያላትን ቁጣ ገልጻለች። የማስታወቂያ ሚኒስትሩ አቶ የማነ ገብረመስቀል በትዊተር ገጻቸው የሃገራቸውን አቋም ይፋ አድርገዋል ሪፖርቱ በአብዛኛው የተመሰረተው በሱዳን ከሚገኘው የሃምዳይት የስደተኞች መጠለያ […]
ኢትዮ ኒውስ ከጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ ጋር
26/02/2021
የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ አቻቸው ጋር ተወያዩ፡፡
February 26, 2021 የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ አቻቸው ጋር ተወያዩ፡፡ ባሕር ዳር ፡ የካቲት 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢኔ ኤሪክሰን ሰሬይድ ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን እንዳሉት ማንኛውም የሰብዓዊ ድጋፍ አቅራቢ ተቋም ወደ ትግራይ ክልል መግባትና […]
ዝክረ ዓድዋ ዝግጅት የሁሉም አፍሪካውያን መሆን እንዳለበት በዩጋንዳ ማኬሬሬ ዩኒቨርስቲ የታሪክ ምሁር አስገነዘቡ፡፡
February 26, 2021 ዝክረ ዓድዋ ዝግጅት የሁሉም አፍሪካውያን መሆን እንዳለበት በዩጋንዳ ማኬሬሬ ዩኒቨርስቲ የታሪክ ምሁር አስገነዘቡ፡፡ ባሕር ዳር ፡ የካቲት 19/2013 ዓ.ም (አብመድ)በዩጋንዳ የኢትዮጵያ ኢምባሲ እና ማኬሬሬ ዩኒቨርስቲ በትብብር ያዘጋጁት 125ኛው የዓድዋ ድል በዓል በዩጋንዳ ካምፓላ ሸራትን ሆቴል በፓናል ውይይት ተከብሯል፡፡ በዓሉ ‹‹የዓድዋ ድል እና ፓን አፍሪካኒዝም›› በሚል መሪ ሀሳብ ነው የተከበረው፡፡ የዓድዋ ድል አፍሪካውያን […]
Ethiopia Shall Prevail – Aklog Birara (Dr)

Post published:February 26, 2021 Part II of III In his book that I quoted in Part I of this commentary, Prochaska refers to Ethiopian-Japanese cooperation for a reason. Japan is non-European and fiercely independent. It has similar attributes to Ethiopia. A long and unique cultural heritage is among these. In the 1930s, Japan was a […]
አምነስቲ ለሪፖርቱ እንደ ምንጭ የተጠቀመበት ግለሰብ የአክሱም ቄስ ሳይሆን በአሜሪካ ቦስተን ነዋሪ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

February 26, 2021 በሪፖርቱ ከተጠቀሱት ምንጮች መካከል አንዱ አምነስቲ ሪፖርት ላይ እንደተጠቀሰው ቄስ ሳይሆን በቦስተን የሚኖር ግለሰብ መሆኑንም በመግለጫው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመልክቷል። (ኢዜአ) “አክሱም ከተማን በተመለከተ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣው ሪፖርት የተጠቀመው የመረጃ ምንጭ ፍትህን ለማስፈን ዓላማ አይጠቅምም” ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ተቋሙ ለመረጃ ምንጭነት የተጠቀመው በምስራቅ ሱዳን በስደተኞች መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ሰዎችን እንዲሁም […]
