Sudan retaliates over Ethiopia ‘insult’ as border dispute rages – The National 12:08

Sudan responds to Ethiopia ‘insult’ as border dispute rages Claims by both sides of cross-border incursions has pushed them closer to all-out war An Ethiopian refugee attends a celebration of the 46th anniversary of the Tigray People’s Liberation Front at Um Raquba refugee camp in Gedaref, eastern Sudan. AFP Hamza Hendawi February 21, 2021 An Ethiopian […]
‘Unforgivable’: Sudan, Ethiopia trade barbs over border dispute – Al Jazeera -07:36

Clashes erupted last year between both forces over Al-Fashqa, an area of fertile land settled by Ethiopian farmers. Ethiopian women are seen in the Sudan-Ethiopia border area of Al-Fashqa, in eastern Kassala state, Sudan [File: El Tayeb Siddig/Reuters] 20 Feb 2021 Sudan has accused Ethiopia of an “unforgivable insult” in its sharpest statement yet since […]
Ethiopia, South Sudan signs military cooperation deal including intelligence sharing – Sudans Post 20:32

According to the deal, areas of agreement also includes controlling human trafficking and controlling illicit arms trade along the border between the two countries. by STAFF WRITER February 20, 2021 Ethiopian army chief, General Berhanu Jula, and his South Sudanese counterpart General Johnson Juma signing military deal in Addis Ababa [Photo by EN] JUBA – […]
አናርጅ እናውጋ | ‹ያ ሁሉ የፓርቲ መዋቅር ገደል ሊገባ የበቃው በከተማ ትጥቅ ትግል ምክንያት ነው› | ክፍል 5| S02 E05.5 #AshamTV
አናርጅ እናውጋ | ‹ያ ሁሉ የፓርቲ መዋቅር ገደል ሊገባ የበቃው በከተማ ትጥቅ ትግል ምክንያት ነው› | ክፍል 5| S02 E05.5 #AshamTV አናርጅ እናውጋ |ከአብዮታዊ እይታ የሴቶች ጥያቄ መታየት አለበት ብሎ መጀመሪያ ያስተዋወቀው ብርሃነመስቀል ረዳ ነው| ክፍል4 | S02 E05.4 #AshamTV አናርጅ እናውጋ | ‹የብሔር ጥያቄን የሚያክል ከባድ ጥያቄ እዚህ ሃገር የለም› | ክፍል 3 | […]
አናርጅ እናውጋ |«”አዲሰ አበባ ስትዘምን ታሪካዊ ይዘትዋን ማጣት የለባትም!”» የራስ ወርቅ አድማሴ (ዶ/ር ) የመኢሶን የቀድሞ አባል | ክፍል 5 |
#Asham_TV #Anarej_Enawega #Yeraswork_Admase Asham Tube አናርጅ እናውጋ |«”አዲሰ አበባ ስትዘምን ታሪካዊ ይዘትዋን ማጣት የለባትም!”» የራስ ወርቅ አድማሴ (ዶ/ር ) የመኢሶን የቀድሞ አባል | ክፍል 5 | •Feb 20, 2021 የመኢሶን የቀድሞ አባል ተመራማሪ የራስ ወርቅ አድማሴ(ዶ/ር ) ጋር የተደረገ ቆይታ | አናርጅ እናውጋ |ክፍል 5 አናርጅ እናውጋ |«”ሰዎች በየቦታው በፀይሀና በዝናብ የሚያልቁበት ስርዐት ይቅር “» […]
Ethiopia Then and Now – Conversation with Tamara Dawit and special guests

Ethiopia Then and Now – Conversation with Tamara Dawit and special guests Tickets, Mon, Feb 22, 2021 at 7:00 PM | Eventbrite Mon, Feb 22, 2021, 7:00 PM EST Ethiopia Then and Now – Conversation with Tamara Dawit (director FINDING SALLY) and special guests. About this Event Join us for a special live-stream event with […]
የኑሮ ውድነት፡ በኢትዮጵያ የዋጋ ጭማሪ እንጂ ቅናሽ የማይታየው ለምን ይሆን?

20 የካቲት 2021 በአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት እና በኑሮ ውድነቱ የተማረሩት የቤተሰብ አስተዳዳሪ ሁሌም ለሸቀጦች ዋጋ መጨመር ነጋዴው ምክንያት የሚሰጣቸው የነዳጅ ዋጋ መጨመር እና የዶላር ምንዛሬ ዋጋ መናርን እንደሆነ ለቢቢሲ ይናገራሉ። “ፈሳሹ ዘይት ተፈልጎ አይገኘም” የሚሉት እኚህ የአዲስ አበባ ነዋሪ፣ ከዚህ ቀደም አንድ እንጀራ በ10 ብር ይገዙ እንደነበር አስታውሰው 12 ብር መግባቱን በምሬት ይናገራሉ። የኑሮ […]
ምርጫ 2013፡ ኦነግ ከምርጫው ወጥቷል የሚለው መረጃ የተሳሳተ ነው ሲል አስተባበለ

የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር አቶ ዳዉድ ኢብሳ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) በዚህ ዓመት ይካሔዳል በተባለው ምርጫ ላይ አይሳተፍም የሚለው መረጃ የተሳሳተ ነው ሲል አስተባበለ። የግንባሩ ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ኦነግ በምርጫው አይሳተፍም በሚል የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተ ነው ብለዋል። በኢትዮጵያ ስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ ግንቦት 28 እና ሰኔ 5/2013 ዓ.ም ለማካሄድ የጊዜ […]
ምርጫዎ ለተሻለ ነገ ! ኢሕአፓ ይሁን
አስነዋሪ! ለማንኛውም ኢሳት የማን ነው? – አለማየሁ ገብረማሪያም

February 18, 2021 ኢሳት የእኛ ነው እኛ የያዝነው በድጋፋችን ስለሆነ የኢሳት ጋዜጠኞች ፣ ተንታኞች እና የራሳቸው ቴሌቪዝን ፕሮግራም ያላቸው ሌሎች ሰዎች ባለፉት ዓመታት በጥሩ ሁኔታ ሲያገለግሉን ቆይተዋል። ኢሳትን የምደግፈው በሚያደርጉት ነገር ሁሉ ስለምስማማ አይደለም ፡፡ ከነፃነታቸው ፣ ሚዛናቸው እና ሙያዊነታቸው የተነሳ ነው። አለማየሁ ገብረማሪያም ፣ ለምን ለኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) እደግፋለሁ እናም እርስዎም እንዲሁ ይገባዎታል! […]
