የአቶ ግርማ ሞገስ ለገሰ ግድያን አስመልክቶ ከኢዜማ የተሰጠ መግለጫ!!

17/02/2021 የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በሀገራችን በሁሉም አካባቢዎች አባላትን በማደራጀት እና መዋቅሮችን በመዘርጋት በሀገራችን ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እንዲሁም የሀገር አንድነት እና ቀጣይነትን የማረጋገጥ ሂደት ውስጥ አወንታዊ አስተዋፅዖ እያደረግን ከመቆየታችን በተጨማሪ አጠቃላይ የሀገራችንን ፖለቲካዊ ባህል ለመቀየር የበኩላችንን ጥረት ስናደርግ የቆየን መሆኑ ይታወቃል። በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች ከማኅበረሰቡ ጋር ለመወያየት፣ አባላትን ለመመልመል እና ለማደራጀት በምናደርገው ሙከራ ውስጥ […]
አገዛዙ መቸም ቢሆን በምንም ተአምር ነጻ፣ ፍትሐዊና ተአማኒ ምርጫ እንደማያደርግና ላድርግ ቢልም ፈጽሞ ሊያሸንፍ እንደማይችል ልንገራቹህ??? (አምሳሉ ገኪዳን አርጋው)

17/02/2021 አገዛዙ መቸም ቢሆን በምንም ተአምር ነጻ፣ ፍትሐዊና ተአማኒ ምርጫ እንደማያደርግና ላድርግ ቢልም ፈጽሞ ሊያሸንፍ እንደማይችል ልንገራቹህ??? አምሳሉ ገኪዳን አርጋው አገዛዙ በመጭው ምርጫ ተቃዋሚዎችን ያለ አንዳች እንቅፋት ወይም ገደብ፣ ወከባና አፈና እንደፈለጉ ተንቀሳቅሰው ለመመረጥ እንዳይችሉ ለማድረግና አጭበርብሮ “አሸነፍኩ!” ለማለት በሚገባ መዘጋጀቱን የምርጫ ቦርድ ተብየው ሲሠራቸው ከሰነበተው ከእያንዳንዱ ሥራዎቹ በሚገባ የተረዳን ቢሆንም አገዛዙ ካላጭበረበረ ወይም ኮሮጆ […]
የኢትዮጵያ እና ሱዳን ውጥረት አይሏል – ቪኦኤ/አማርኛ
ፌብሩወሪ 17, 2021 ደረጀ ደስታ ፎቶ ፋይል፦ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከሱዳን አቻቸው አብደላ ሀምዶክ ጋር ጅቡቲ ውስጥ ታህሳስ 20 ቀን 2020፣ በ38 ኛው የኢጋድ የመሪዎች ጉባኤ ላይ በጎን ለብቻቸው ተገናኝተው ነበር፡፡ ዋሽንግተን ዲሲ — የኢትዮጵያ ወታደሮች የድንበሬን ወሰን ተሻግረው ገብተዋል ስትል፣ ሱዳን፣ በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያን ከሳለች፡፡ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ […]
ኢትዮጵያ የአፍሪካ የዲፕሎማሲ ማዕከል

February 17, 2021
የሲቪል ማህበራት ተሳትፎ በዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ

February 17, 2021
በእነ እስክንድር ነጋ መዝገብ የሚደረገው ክርክር እንዲቀጥል ሰበር ሰሚ ችሎት በየነ

Post published:February 17, 2021 ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ ከሰዓት በኋላ (ረቡዕ) የተሰየመው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በእነ እስክንድር ነጋ መዝገብ የምስክር ስሚን ሂደት በተመለከተ በቀረበው አቤቱታ ላይ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የሰጠውን ውሳኔ በመሻር ክርክሩ እንዲቀጥል በይኗል፡፡ እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ ቀለብ ስዩም፣ አስካለ ደምሴ እና ጌትነት በቀለ በሽብር ወንጀል በፌደራል […]
South Sudan kicks off Ethiopia-Sudan mediation role – The National 14:27

Gen Abdel Fattah Al Burhan and Abiy Ahmed will visit Juba this week Hamza Hendawi February 17, 2021 The leaders of Sudan and Ethiopia will separately travel to the South Sudanese capital Juba next week to start a mediation bid by the South Sudanese government to defuse a border dispute. Senior presidential aide Tut Gatluak, […]
Sudan Recalls Envoy to Ethiopia As Tensions High
By AFP February 17, 2021 09:44 AM KHARTOUM, SUDAN – Sudan Wednesday recalled its ambassador to Ethiopia, the foreign ministry said, as tensions between the two countries run high over a border region and Addis Ababa’s controversial Blue Nile dam. “Sudan has recalled its ambassador to Addis Ababa for consultations over Sudanese-Ethiopian relations,” foreign ministry spokesman […]
የአሜሪካ አዲሱ አስተዳደር ለግብጽ በ197 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማጽደቁን አስታወቀ፡፡

February 17, 2021 የአሜሪካ አዲሱ አስተዳደር ለግብጽ በ197 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማጽደቁን አስታወቀ፡፡አስተዳደሩ 168 የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎችን ለግብጽ ለመሸጥ ነው ውሳኔ ያሳለፈው፡፡ የሽያጩ መጽደቅ ግብጽ ከሚነሳባት የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ ተቃውሞ ገጥሞታል፡፡የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በበኩሉ ግብጽ የጦር መሳሪያ ግዢውን የፈጸመችው በባህር ዳርቻዎቿ አካባቢዎችና በቀይ ባሕር ዙሪያ የመከላከያ ኃይሏን ለማጠናከር […]
Sudan recalls ambassador from Ethiopia amid tension – Anadolu Agency 08:53
Khartoum and Addis Ababa are locked in dispute over their border and the construction of Ethiopian dam on Blue Nile Mahmoud Mohamed Barakat 17.02.2021 KHARTOUM Sudan on Wednesday summoned its ambassador from Ethiopia for consultations amid border tension between the two neighbors. “Recalling our ambassador [Jamal Al-Sheikh] from Addis Ababa comes for consultations regarding […]
