ናይጄሪያዊቷ የዓለም ንግድ ድርጅትን እንዲመሩ ተመረጡ – ቢቢሲ/አማርኛ

ከ 4 ሰአት በፊት ናይጄሪያዊቷ ንጎዚ ኦኮንጆ-ኢውያላ የመጀመሪያዋ ሴት እንዲሁም የመጀመሪያዋ አፍሪካዊት የዓለም ንግድ ድርጅት ኃላፊ ሆነው ተመርጠዋል። ደብልዩ ቲ ኦ በተሰኘው ቅፅል ስሙ የሚታወቀው የዓለም ድርጅትን እንዲመሩ የተመረጡት ናይጄሪያዊት ከዚህ ቀደም የፋይናንስ ሚኒስትር ነበሩ። የድርጅቱ ጠቅላይ ምክር ቤት ባደረገው ልዩ ስብሰባ ነው ናይጄሪያዊቷ በዳይሬክተር ጄኔራልነት እንዲመሩ የመረጠው። የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው ዶ/ር ኦኮንጆ የዓለም ባንክ […]

Sudan warns Ethiopia to pull troops back from border region or face ‘consequences’ The National 06:40

Tension is also fuelled by a dispute over the impact on Sudan of a massive dam being built by Ethiopia on the Nile Hamza Hendawi February 15, 2021 Sudan has warned Ethiopia to pull back troops it said were sent across their border or face the consequences of its “aggression”, the foreign ministry said on […]

Iran attempted to target embassies in Africa in revenge attacks – report – Jerusalem Post 07:24

A spokeswoman for the Iranian Embassy in Addis Ababa denied the report, calling it “baseless allegations…provoked by the Zionist regime’s malicious media.” By TZVI JOFFRE   FEBRUARY 15, 2021 17:39 Iranians burn U.S and Israeli flags as they gather to mourn General Qassem Soleimani, head of the elite Quds Force, who was killed in an […]

ህወሓቶች የዘመናት ድርጊታቸው ለዚህ አሁን ላሉበት ውርደት፣ ሞትና መደበቅ ዳርጓቸዋል፤ በተንኮልና በሴራ ራሱን አጥፍቷል – አቶ ግደይ ዘርዓጽዮን የሕወሓት መስራች

February 15, 2021 ህወሓትን ከመሰረቱ ጥቂት ሰዎች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ግደይ ዘርዓጽዮን ይናገራሉ፡- ህወሓቶች የዘመናት ድርጊታቸው ለዚህ አሁን ላሉበት ውርደት፣  ሞትና መደበቅ ዳርጓቸዋል፤ በተንኮልና በሴራ ራሱን አጥፍቷል፤ ትግሉ የተጀመረው ደርግ ወደ ስልጣን ከመምጣቱ በፊት ተራማጅ  በሆኑ የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች አማካይነት ማህበረ ገስገስቲ ብሔረ  ትግራይ (ማገብት) የሚል ማህበርን በመመስረት ነው፤ በህወሓት ውስጥ ማርክሲስት ሌሊኒስት ርዕዮተ […]

Why Ethiopia’s one-year-old hate speech law is off the mark – The Conversation (UK) 09:50

February 15, 2021 9.31am EST It has been one year since Ethiopia’s hate speech and disinformation law was passed. At the time it was passed the government argued that the law was necessary to prevent individuals from engaging in speech that incited violence and promoted hatred and discrimination against a person or group. It was […]

Ethiopia: Will Tigray reach a conclusion in 2021? The Africa Report 10:28

By The Africa ReportPosted on Monday, 15 February 2021 16:28 Nov. 30, 2020, Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed responds to questions from members of parliament at the prime minister’s office in the capital Addis Ababa, Ethiopia. (AP Photo/Mulugeta Ayene, FILE)/WRC102/21001377427487/FILE PHOTO DATED MONDAY, NOV. 30, 2020/2101011138 Relations between Addis Ababa and Ethiopia’s states will shape […]

የአቶ ልደቱ እና ኢንጂነር ይልቃል አነጋጋሪ አቋምና አከራካሪ ሃሳብ -ክፍል 1 እና 2

የአቶ ልደቱ እና ኢንጂነር ይልቃል አነጋጋሪ አቋምና አከራካሪ ሃሳብ -ክፍል 2 -Abiy Guday S3EP1 Part 2 @Arts Tv World​ •Feb 13, 2021 የአቶ ልደቱ እና ኢንጂነር ይልቃል አነጋጋሪ አቋምና አከራካሪ ሃሳብ – ክፍል -1 Abiy Guday S3EP1 @Arts Tv World •Feb 6, 2021