ሲመጡ አርደን ቤት ለእንግዳ ያልናቸው፣ ሲሄዱ አርደውን ሄዱ! – ተመስገን ደሳለኝ
February 13, 2021
ትግራይ ውስጥ አስገድዶ መድፈር መፈጸሙ በመንግሥት ሚኒስትር ተረጋገጠ

February 13, 2021 – Konjit Sitotaw Ethiopia Confirms Reports Of Rape In Tigray War ትግራይ ውስጥ አስገድዶ መድፈር መፈጸሙን የሚመለከተው የተመድ ዘገባ በመንግሥት ሚኒስትር መረጋገጡን አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ዘገበ። ዘገባው የሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ሚኒስትር ፊልሳን አብዱላሂ መሐመድ በይፋዊ ትዊተራቸው የመንግሥት ግብረ ኃይል «አስገድዶ መድፈር ያለጥርጥር መፈጸሙን አረጋግጧል» ማለታቸውን ጠቅሷል። ሚንስትሯ፣ ሕግ አስከባሪዎች የተጎጂዎችን መረጃ እያሰባሰቡ […]
World Bank urges level field for Ethiopia newcomers – Mobile World Live 07:51

AddThis Sharing ButtonsShare to LinkedInShare to TwitterShare to FacebookShare to More 12 FEB 2021 The World Bank backed Ethiopia’s moves to open its telecoms market with $200 million of investments to support its digital economy, but warned policies pushing new entrants to lease infrastructure from Ethio Telecom could hamper network rollout efforts. In a blog, […]
Ethiopian-Jewish immigrants make aliyah to Israel despite airport closure – Jerusalem Post 15:36

The Ethiopian immigrants touched down on Friday despite the underlying circumstances. By JERUSALEM POST STAFF FEBRUARY 12, 2021 22:31 Ethiopian-Jewish immigrants arrive in Israel on Frebruary 12, 2021. (photo credit: ICEJ) Some 302 Ethiopian-Jewish immigrants were flown into Israel on a specially chartered flight sponsored by the International Christian Embassy Jerusalem (ICEJ), to make […]
Genesis 123 conference to celebrate aliyah of Ethiopian Jews – Jerusalem Post 12:53

Former Miss Israel Yityish Ayanaw will take part in a Wednesday online discussion aimed to pool together resources from Christian and Jewish communities to restore one of Israel’s ‘Lost Tribes’. By JERUSALEM POST STAFF FEBRUARY 12, 2021 19:46 Former Miss Israel Yityish ‘Titi’ Ayanaw (photo credit: GENESIS FOUNDATION 123) The arrival of Ethiopian Jews […]
አናርጅ እናውጋ |”«እጄን ሰጠሁ… ከቤቴ እንዲያዳፉኝ አልፈለኩም» ” ክፍል 2
አናርጅ እናውጋ |”«ቆመጥ የያዙ ወታደሮች… አንዴ ሲለጥጠኝ ታፋዬን ተሽመደመድኩ»” ክፍል 3 | S02 E14.3 #Asham_TV •Feb 11, 2021 አንጋፋዋ አርቲስት ፍቅርተ ደሳለኝ አናርጅ እናውጋ |”«እጄን ሰጠሁ… ከቤቴ እንዲያዳፉኝ አልፈለኩም» ” ክፍል 2 | S02 E14.2 #Asham_TV Feb 10, 2021 አንጋፋዋ አርቲስት ፍቅርተ ደሳለኝ አናርጅ እናውጋ |”የመጀመሪያ ደሞዜ ስልሳ ብር ነበር” ክፍል 1 | S02 E14.1 […]
The UN Must Intervene in Tigray – Project Syndicate 05:04

Friday,Feb 12, 2021 Mehari Taddele Maru When a state fails to prevent or alleviate atrocities within its territory, or if the state itself is the primary perpetrator of such acts, the UN must not stand idly by. There are five reasons why immediate action by the Security Council regarding Ethiopia’s northern region is necessary. FLORENCE […]
የመ/አ ኦላና ለሙ የዶ/ር መረራ ጉዲና አቋምን ተከትሎ የተሰማ እጅግ ምስጢራዊ ማንነት ( ወንድወሰን ተክሉ)

12/02/2021 “መረራ ጉዲና ፀረ ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ፀረ-ኦሮሞም የሆነ ገንዘብ አምላኪ ነው” * የመ/አ ኦላና ለሙ የዶ/ር መረራ ጉዲና አቋምን ተከትሎ የተሰማ እጅግ ምስጢራዊ ማንነት ወንድወሰን ተክሉ ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ሰባት ተፎካካሪ ድርጅቶች የተካፈሉበት ሀገራዊ /ብሄራዊ መግባባት ኮንፍረንስ ላይ የዶ/ር መረራን ንግግር ያዳመጠው ወዳጄ የቀድሞ የኦነግ ወታደራዊ ክንፍ መስራችና የኢብሶ ድርጅት መሪ የነበረው የመቶ አለቃ ኦላና […]
“ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የትግሬ ሕዝብ መረዳት አለበት!” የሚለው ጥያቄ ከፍትሕና ከመርሕ አንጻር ሲፈተሽ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

12/02/2021 “ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የትግሬ ሕዝብ መረዳት አለበት!” የሚለው ጥያቄ ከፍትሕና ከመርሕ አንጻር ሲፈተሽ!!!ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ባለፈው ሳምንት የኢትዮ 360ው ሀብታሙ አያሌው ከርዕዮት ሚዲያው ቴዎድሮስ ጸጋዬ ጋር አንድ ውይይት አድርገው ነበር፡፡ በወቅቱ ግን ከፌስቡክ ለአንድ ወር ታግጀ የነበርኩበት ጊዜ ስለነበር ስመለስ ይሄንን ለመጻፍ አስቤ ቀጠሮ በያዝኩት መሠረት ነው ይህችን መክተቤ፡፡ በዚያ ውይይት ላይ […]
የኢሰመኮ ሪፖርት በትግራይ ክልል – ቪኦኤ/አማርኛ

ፌብሩወሪ 12, 2021 ዮናታን ዘብዴዎስ ሀዋሳ — በትግራይ ክልል በተከሰተው ጦርነት እና የቀድሞ መስተዳደርን መፍረስ ተከትሎ ፆታዊ ጥቃቶች መፈፀማቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን /ኢሰመኮ/ ከመቀሌ፣ ከአይደር፣ ከአዲግራት እና ከውቅሮ ሆስፒታሎች አገኘሁ ባለው መረጃ መሰረት ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ 108 ሴቶች የአስገድዶ መድፈር ጥቃቶች እንደተፈፀመባቸው ትናንት ባወጣው ሪፖርት ይፋ አድርጓል። […]
