6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ ሆኖ እንዲከናወን ለጸጥታ ሁኔታዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ ነው – የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች

Post published:February 1, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ ሆኖ እንዲከናወን ለጸጥታ ሁኔታዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች አስታወቁ ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳውና የሀረሪ ክልል ርእስ መስተዳደር አቶ ኦድሪን በድሪ እንዳሉት ÷በምርጫው የሚሳተፉ የተፎካካሪ ፓርቲዎች […]

Statement on the Hypocrisy of the West Regarding the Conflict in Tigray, Ethiopia

February 1, 2021 Vision Ethiopia Statement on the situation in Tigray from November 2020 is available HERE Vision EthiopiaFebruary 1, 2021 Vision Ethiopia, a non-partisan association of Ethiopian scholars and professionals,  denounces in the strongest terms the blatant misinformation campaign waged by Western  establishments, think tanks, pundits, former diplomats and media outlets, to exploit the  […]

ለታላቋ ኢትዮጵያ ተብሎ ዝም ቢባል አሁንስ በዛ – ጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም

February 1, 2021 ለታላቋ ኢትዮጵያ ተብሎ ዝም ቢባል አሁንስ በዛ።ጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም ታዬ ደንደዓ፣ የብልጽግናው ባለስልጣን፣ ስለማያውቀው ታሪክ እየጻፈ የአብይ አህመድን መንግስት አጣብቂኝ ውስጥ እየከተተው ነው። አብይ አህመድ ህወሃት የቀደዳትን ኢትዮጵያን እንቅልፉን አጥቶ ለመስፋት ይሞከራል፤ ታዬ ደንደዓና መሰሎቹ ደግሞ በጎን ይተረትራሉ።አብይ አህመድን ለማመስገን የኢትዮጵያን ታሪክ ማጠልሸት አይስፈልግም። አብይ በተደጋጋሚ እንዳለው ነው፣ ኢትዮጵያ ከሱ በፊት በነበሩ […]

Sex trafficking refugees given one year until possible deportation – Jerusalem Post 11:34

Interior Minister Arye Deri granted the 27 Ethiopian victims of a sex trafficking ring a one-year working permit. By TAMAR BEERI   FEBRUARY 1, 2021 21:27 Sex-trafficking (Illustrative). (photo credit: DAILY VOX) In 2012, 27 young women who had been stolen from their homes in Ethiopia and thrown into a sex-trafficking ring in Sinai were […]

የአዲስ አበባ ህዝብ ትዕግስቱ ሲያበቃ የሚያቆመው ሀይል እንደሌለ በተደጋጋሚ ታይቷል ! አቶ ክቡር ገና

February 1, 2021 – Konjit Sitotaw የአዲስ አበባ ህዝብ ትዕግስቱ ሲያበቃ የሚያቆመው ሀይል እንደሌለ በተደጋጋሚ ታይቷል ! – አቶ ክቡር ገናከሲራራ ጋዜጣ ጋር ካደረጉት ቃለ ምልልስ የተወሰደ… ” ኢዜማን ከሌሎች በተለየ የመረጥኩበት የራሴ የሆኑ በርካታ ምክንያቶች አሉኝ። ፓርቲውን ተቀላቅዬ ከነሱ ጋር አንድ ላይ እንድሰራ ቀደም ብሎ ጥያቄ ያቀረበልኝ ኢዜማ ነው። ጥያቄውን ካቀረቡልኝ ቆይቷል። በሰአቱ ብዙም […]

The Case for U.S. Reengagement in Ethiopia – World Politics Review 08:31

Cameron Hudson Monday, Feb. 1, 2021 Refugees who fled the conflict in the Tigray region arrive on the banks of the Tekeze River on the Sudan-Ethiopia border, in Hamdayet, eastern Sudan, Nov. 21, 2020 (AP photo by Nariman El-Mofty). President Joe Biden’s foreign policy team arrived in Washington amid a mounting humanitarian emergency in the […]

As Ethiopia fills its Nile dam, regional rivalries overflow – Christian Science Monitor 16:30

Why We Wrote This Damming a major river is always consequential, more so if it crosses borders. Mediators have pointed three Nile nations toward agreement on important issues around Ethiopia’s dam, but power politics is acting as a spoiler. NASA/METI/AIST/Japan Space Systems, and U.S./Japan ASTER Science Team/Reuters The Blue Nile River is seen as the […]