ግብፅና ብሪታኒያ በታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ መምከራቸው ተነገረ፡፡

March 20, 2021 ግብፅና ብሪታኒያ በታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ መምከራቸው ተነገረ፡፡————————–የግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱልፋታህ አል-ሲሲና የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ትናንት ሀሙስ ሌሊት በስልክ አድርገውታል በተባለው ውይይት የግድቡ የሦስትዮሽ ድርድር ዕልባት እንዲያገኝ መክረዋል ተብሏል፡፡ አል-ሲሲ እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ የአባይ ጉዳይ ለግብፃዊያን ህልውና መሆኑን ለጆንሰን ነግረዋቸዋል፡፡ ግብፅ በወንዙ ላይ ያላት መብት በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሳይነካባት […]

በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከአብን የተሰጠ መግለጫ፤

March 20, 2021 መንግስት ለጽንፈኛ ኃይሎቹ በምሽግነትና በድጋፍ ሰጭነት እያገለገለ ነው – አብን በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከአብን የተሰጠ መግለጫ፤ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬና አጎራባች አካባቢዎች የጥላቻ ኃይሎች በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጦርነት በሕዝባችን ላይ መክፈታቸውን አረጋግጧል። በዚህም ምክንያት የበርካታ ወገኖቻችን ሕይወት ጠፍቷል፣ አካል ጎድሏል እንዲሁም ከፍተኛ ንብረት ወድሟል። ጥቃቱ የተከፈተውና እየተፈፀመ ያለው በመሀል […]

Sisi: Egypt considers GERD a matter of national security – Asharq Al-Awsat 07:18

Saturday, 20 March, 2021 – 07:15 Egyptian President Abdel Fattah el-Sisi. AFP file photo Cairo – Waleed Abdelrahman Egyptian President Abdel Fattah El-Sisi said on Friday that Cairo considers the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) a matter of national security, holding onto Egypt’s water rights. “The president stressed the importance of this issue as a […]

Ethiopia: 134,000+ observers to monitor June elections – Anadolu Agency 13:07

Horn of Africa nation to hold parliamentary polls on June 5 Addis Getachew   | 20.03.2021 ADDIS ABABA, Ethiopia  A total of 134,109 observers will monitor Ethiopia’s upcoming parliamentary polls, the country’s electoral authority said on Saturday. The June 5 elections will see candidates of 47 political parties and 125 independent contenders vying for seats […]

Ethiopian police chief arrives in Juba for security talks – Sudans Post 06:22

Police says visits aims at discussing bilateral issues in respect to border security and information sharing between the country’s law enforcement agencies. by STAFF WRITER March 20, 2021 Ethiopian police chief General Demelash speaking to reporters following arrival in Juba [Photo via police service page] JUBA – The Ethiopian police chief General Demelash has arrived […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (19 March 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, March 20, 2021 Daily:Laboratory test: 8,244Severe cases: 624New recovered: 338New deaths: 16New cases: 1,994 Total:Laboratory test: 2,264,683Active cases: 35,556Total recovered: 145,687Total deaths: 2,618Total cases: 183,863

የሁለቱ መንግስታት የደህነንት ኃላፊዎች ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴና ጌታቸው አሰፋ…?!? (ዘ – አዲስ)

19/03/2021 የሁለቱ መንግስታት የደህነንት ኃላፊዎችኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴና ጌታቸው አሰፋ…?!? ዘ –  አዲስ የህወሀት የደህንነት ሀላፊ የነበረው ጌታቸው አሰፋ መሞቱን ኢሳት ገልጿል፡፡ የሱ ሞት በመሰማቱ፣ ብዙዎች ደስታቸውን እየገለጹ ነው፡፡ እርግጥ ነው፣ ጭካኔውና ክፋቱ ሲታሰብ ሞቱ ሊያስደስት ይችላል፡፡ ግን ኪሳራው ወዲህ ነው፡፡ ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ( ኢሕድሪ) መንግስት( ተለምዶ ደርግ) የደህነት ኃላፊ እንጀምር፡፡ ኮሎኔል መንግስቱ ስልጣን […]

ጦርነቱ ተጠናቋል ከተባለ፣ የመንግስት ትኩረት ምን ላይ ሊሆን ይገባል ? ( አበጋዝ ወንድሙ)

19/03/2021 ጦርነቱ ተጠናቋል ከተባለ፣ የመንግስት ትኩረት ምን ላይ ሊሆን ይገባል ?    አበጋዝ ወንድሙ አሳዛኙና ሃላፊነት የጎደለው፣ ሃገርን አደጋ ላይ ጥሎ የነበረውና አክሳሪው የህወሃት ቁንጮ አመራር በሰሜን እዝ ላይ የፈጸመው አስነዋሪ የሀገር ክህደት ተግባር አራተኛ ወሩ አለፈ። በዚህ ቡድን የተካሄደውን ሃገራዊ ክህደት ለመቀልበስና በክልሉም ህግና ስርዓትን ለማስከበር የፌደራል መንግስቱ የከፈተው ጦርነትም እንዲሁ አራት ወራትን አስቆጥሯል። […]

በአማራ ጥላቻቸው የፈጠራቸውን ሕወሓትን የሚያስንቁ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ኃላፊዎች! (አቻምየለህ ታምሩ)

19/03/2021 በአማራ ጥላቻቸው የፈጠራቸውን ሕወሓትን የሚያስንቁ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ኃላፊዎች!    አቻምየለህ ታምሩ “የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የኮሙዩኒኬሽንስ ቢሮ ኃላፊ እቴነሽ ንጉሠ በትናንትናው እለት ከVOA Amharic ጋር ባደረገችው ቃለ ምልልስ “በትግራይ ክልል ምዕራባዊ ዞን ከ7መቶ ሺህ በላይ ነዋሪዎች በአማራ ክልል የጸጥታ ኃይል ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ ተደርጓል” ስትል ተናግራለች። ሕወሓት የሰረቀው ሁሉ ይገባናል የሚሉት ዐይነ ደረቆቹ የትግራይ […]