Ethiopia’s ‘field of blood’ – Daily Maverick 05:35

Opinionista • Eyasu Mengistu • 18 March 2021 Although it is no longer headline news, the civil war in Ethiopia continues. An Ethiopian refugee in South Africa explains and reflects on the conflict in his homeland. Countries like Ethiopia, Djibouti, Sudan, Somalia, Eritrea, Egypt and Kenya are known as terrible war zones and places of […]
NYT Offering a Dangerous Version of ‘Truth’ in Ethiopia

An article reporting systematic ethnic cleansing in the Tigray conflict illustrates potential perils of journalistic overreach. New York, United States of America – July 8, 2017. The New York Times building in the west side of Midtown Manhattan. (Photo by: Avalon/Universal Images Group via Getty Images) March 15, 2021 12:01 am JAMES JEFFREY Has the […]
Breaking News: Leaked email exposes TPLF use of white saviours to lobby the West – Ethiopian Digest

Mar 16, 2021 Breaking News: Leaked email exposes TPLF use of white saviours to lobby the West ፠ ደብረጽዮን እንደጻፉት በማስመሰል በእንግሊዛዊቷ ተዘጋጅቶ ለአፍሪካ ህብረት የሰላምና ጸጥታ ምክር ቤት ሊላክ የተዘጋጀ ደብዳቤ ተያዘ ኢትዮጰያ ዳይጄስት ያጋለጠው የኢሜል መልዕክት እንደሚያሳየው፤ በደብረጺዮን ገብረሚካኤል ስም የተጻፈው ደብዳቤ እአአ በማርች 12 /2021 ሲሆን ደብዳቤው ተረቆ የተጻፈው በቀድሞ የትግራይ ልማት […]
መንግሥት ከወያኔ አማፅያን ጋር በማሰር ለትንኮሳ እንደጋለጣቸው እነ እስክንድር ነጋ ተናገሩ…!!! (በጌጥዬ ያለው)

17/03/2021 መንግሥት ከወያኔ አማፅያን ጋር በማሰር ለትንኮሳ እንደጋለጣቸው እነ እስክንድር ነጋ ተናገሩ…!!! ጌጥዬ ያለው በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራሮች አቶ እስክንድር ነጋ እና አቶ ስንታየሁ ቸኮል በሚኖሩበት ጠባብ የእስር ቤት ክፍል ውስጥ የወያኔ አማፂያን ቡድን መሪዎች አቶ ስብሃት ነጋ እና ዶ/ር አብርሀም ተከስተ ተጨምረዋል። የአማፂው መሪዎች በቁጥጥር ስር ከዋሉ […]
የሃይማኖት መሪዎች በምርጫ መሳተፍ አደጋዎች። (ተራራ ኔትዎርክ)
17/03/2021
ከዚህ በላይ ብሔራዊ ውርደት ከወዴት ይመጣ ይሆን??? (ያሬድ ሀይለማርያም)

17/03/2021 ከዚህ በላይ ብሔራዊ ውርደት ከወዴት ይመጣ ይሆን??? ያሬድ ሀይለማርያም “የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የሴቶች ቢሮ እንዳስታወቀዉ በክልሉ ርዕሰ-ከተማ መቀሌ፣ አዲግራትና አካባቢዎቻቸዉ፣ ካለፈዉ ታሕሳስ እስከ የካቲት በነበረዉ ጊዜ ብቻ ከ500 በላይ ሴቶች መደፈራቸዉ ተረጋግጧል።” DW Amharic የጀርመን ድምጽ አክሎ እንደገለጸው ሴቶቹ የተደፈሩት በኤርትራ ሠራዊት እና አንዳንዶቹም በመከላከያ አባላት እንደሆነ ገልጿል። በዚህ ዘገባውም አንዲት ሴት በ15 […]
የጉዞ ማስታወሻ፡ ትግራይ ላይ በአካል ተገኝቼ ካየሁትና ከሰማሁት…!!! (በአማን ነጸረ)

17/03/2021 የጉዞ ማስታወሻ፡ ትግራይ ላይ በአካል ተገኝቼ ካየሁትና ከሰማሁት…!!! በአማን ነጸረ እይታዬ በሥራ አጋጣሚ በቆየሁባቸው ቀናት በመቐለ፣ በምሥራቃዊና ማዕከላዊ ዞን ማለትም ከመቐለ እስከ ሽረ ባሉ ከተማና ገጠሮች በእግረ መንገድ ባስተዋልኳቸው ነባራዊ ሁኔታዎች የተወሰነ ነው፡፡ በቆይታዬ ዐይንና ጆሮዬን ተጠቅሜያለሁ፡፡ ሰማሁ፤ አየሁ፡፡ ያየሁትና የሰማሁትን፡- እንቅስቃሴ፣ በጎ አድራጎት፣ ኤርትራ፣ ዘረፋ፣ ሚዲያ፣ ሰሜን ዕዝ፣ የሽግግር አስተዳደሩ፣ ሕወሓት፣ ኑሮ፣ አብያተ […]
ዓለም አቀፍ የእርዳታ ሰጭ ድርጅቶች – በትግራይ ክልል – ቪኦኤ/አማርኛ

ማርች 17, 2021 ቪኦኤ ዜና ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ ዋሺንግተን ዲሲ — በትግራይ ክልል 135 ዓለም አቀፍ እርዳታ ሰጪ ድርጅቶች የተሰማሩ ቢሆንም የሚያደርጉት ድጋፍ አነስተኛ ነው ሲል የጊዜያዊ አስተዳደሩ የመንግሥት ኮምኒኬሽን ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ሃላፊ ወይዘሮ እቴነሽ ንጉሤ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የትግርኛ ወጋሕታ ጋዜጣ በሰጡት ቃል፤ የተወሰኑ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አልሚ ምግቦችንና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁስ እያበረከቱ […]
ቡ በመጪው ሐምሌና ነሃሴ ወራት ሁለተኛውን ዙር ውኃ የማይዝበት ምንም ምክንያት እንደሌለ የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ።

March 17, 2021 ግድቡ በመጪው ሐምሌና ነሃሴ ወራት ሁለተኛውን ዙር ውኃ የማይዝበት ምንም ምክንያት እንደሌለ የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ።ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በመጪው ሐምሌና ነሃሴ ወራት ሁለተኛውን ዙር ውኃ የማይዝበት ምንም ምክንያት እንደማይኖር የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ግድቡ የሚገኝበትን ወቅታዊ ሁኔታና የግድቡን 10ኛ ዓመት […]
የሞደርና ክትባት ሙከራ ለህፃናት – ቪኦኤ/አማርኛ

ማርች 17, 2021 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — የዩናይትድ ስቴትሱ የመድሃኒት ኩባኒያ ሞደርና ክትባቱ ከአስራ ስምንት ዓመት በታች ለሆኑ ወጣቶችም ጭምር መሰጠት ይገባው እንደሆነ ለመፈተሽ ልጆችንና ታዳጊዎችን ያሳተፈ ሙከራ ጀምሯል። ሞደርና በጀመረው በዚህ ጥናቱ ዩናይትድ ስቴትስ እና ካናዳ የሚኖሩ ከ6750 በላይ የሆኑ ከስድስት ወር ህጻን እስከ አስራ ሁለት ዓመት የሆኑ ልጆችን ለሙከራ እየከተበ መሆኑ ታውቋል። በሁለት […]