Ethiopia travel advice GOV.UK (Press Release) 14:44

Foreign travel advice Ethiopia Important COVID-19 Travel Under current UK COVID-19 restrictions, you must stay at home (or in Wales, stay local). It is illegal to travel abroad for holidays. Check the rules in England, Scotland, Wales and Northern Ireland. Do not travel unless you have a legally permitted reason to do so. In England, […]

በሕወሓትና ኦነግ/ኦህዲድ መቃብር ላይ ኢትዮጵያ ታብባለች! ሰሎሞን ንጉሡ (ከአዲስ አበባ)

15/03/2021 በሕወሓትና ኦነግ/ኦህዲድ መቃብር ላይ ኢትዮጵያ ታብባለች! ሰሎሞን ንጉሡ (ከአዲስ አበባ) በቅድሚያ ዛሬ መጋቢት 5 ቀን (2013ዓ.ም) እንደመሆኑ ለኦርቶዶክሳውያን “እንኳን ለአቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ዝክረ በዓል አደረሳችሁ፤ ከጻዲቁ አባታችን ረድኤት በረከት ያሳትፋችሁ” ማለት እወዳለሁ፡፡ ከሌሊቱ 11፡00 ሰዓት ባልተለመደ አኳኋን ከአልጋየ ተስፈንጥሬ ተነሳሁ፡፡ ለበርካታ ዓመታት የሰቀልኩትንም ብዕሬን አነሳሁ፡፡ ውስጤ ሹክ ያለኝን እንደሚከተለው አስቀመጥኩ፡፡ የምላቸው ነገሮች ባይያያዙ […]

ይድረስ ለሀዋሪያ ዘላለም ጌታቸው – ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ

15/03/2021 ይድረስ ለሀዋሪያ ዘላለም ጌታቸው ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ በአንድ የመንፈሳዊ ፕሮግራም ላይ ሀዋሪያ ዘላለም ጌታቸው እንዲህ ሲል ሰማሁ፡ ‘’በኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል የሚያምን ሰው ጠቅላይ ሚኒስቴር ይሆናል ብሎ ያሰበ አለ? ገና ስድባችን ሳይደርቅ  እግዚአብሄር ቤተ መንግስቱን ይዞታል እኮ፤ አንተ ያሳደግኸው ልጅ ወደ ዙፋኑ ሲመጣ ከተቃወምህ ፀረ ክርስቶስ ሰው ነህ’’ ሀዋርያ ዘላለም ከተናገረው የተወሰደ፡፡  ወዳጀ ልቤ፡ […]

የቋንቋ ነገር…!!! በእውቀቱ ስዩም

15/03/2021 የቋንቋ ነገር…!!! (በእውቀቱ ስዩም)  ለአዲሳባ ከንቲባነት ልወዳደር ወይስ ለክቡር ገና ልተውለት?   ምን ያንሰኛል?  ሌላው ቢቀር  ሁለት ቋንቋ   እችላለሁ – የአራዳና የገጠር አማርኛ አቀላጥፌ እናገራለሁ፤  የዛሬ አመት ገደማ ይመስለኛል: በካፒታል ሆቴል ጀርባ ባለው አቋራጭ መንገድ ሳልፍ ሁለት ጎረምሶች ይተናነቃሉ፤ ገባሁና ገላገልኩ፤ ሳጣራ አንዱ በቅርቡ ከታክሲ ረዳትነት የተቀነሰ ከተሜ ሲሆን ሁለተኛው ከገጠር የመጣ መፅሀፍ አዙዋሪ ነው፤ […]

የኢትዮጵያ ቤተ መንግሥት ትናንትና እና ዛሬ – አቻምየለህ ታምሩ

13/03/2021 የኢትዮጵያ ቤተ መንግሥት ትናንትና እና ዛሬ [ክፍል ፩] አቻምየለህ ታምሩ የትናንትናው የኢትዮጵያ ቤተ መንግሥት የእውቀት ባለቤቶች፣ የአገሪቱ ምርጥ ሊቃውንት እና ችሎታ ያላቸው ሰዎች የሚሰበሰቡበት እና ለነገሥታቱ ምክር የሚሰጡበት የእውቀት ማዕከል ነበር። የትናንቱ የኢትዮጵያ ቤተ መንግሥት የእውቀትና የሞያ ባለቤቶች ማዕከል የነበረው ነገሥታቱ ለእውቀት ትልቅ ቦታ ስለነበራቸው፤ ችሎታ ያለውን ሰው ስለሚያቀርቡ፤  በነጻነት የእውቀቱን የምክራቸው ተካሳይ እንዲሆን […]

“አዲስ አበባ ላይ በርግጠኛነት የምናሸንፈው እኛ ነን!!!” (አቶ ገለታው ዘለቀ /የባልደራስ ፓርቲ የጽ/ቤት ኃላፊ)

13/03/2021 “አዲስ አበባ ላይ በርግጠኛነት የምናሸንፈው እኛ ነን!!!” አቶ ገለታው ዘለቀ /የባልደራስ ፓርቲ የጽ/ቤት ኃላፊ የባልደራስ አጠቃላይ የምርጫ ዝግጅት ምን ይመስላል? ባልደራስ ወደ ምርጫ ለመግባት ጥሩ ቁመና ላይ ነው ያለው፡፡ ጥሩ የሚባል የተብራራ ማንፌስቶ አዘጋጅተናል፡፡ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ የተማሩ እና መልካም ሥነ-ምግባር ያላቸውን በቂ እጩዎችንም አዘጋጅተናል፡፡ በአዲስ አበባ ምን ያህል እጩዎችን ለከተማው መስተዳድር እና ለፓርላማው […]

የኦሮሚያ ህጻናት ወታደራዊ ሥልጠናው ተጠናክሮ ቀጥሏል… ዘመድኩን በቀለ

13/03/2021 የኦሮሚያ ህጻናት ወታደራዊ ሥልጠናው ተጠናክሮ ቀጥሏል…  ዘመድኩን በቀለ *…… ዐማራ የአያትህን ጡት ቆርጧል፣ ዐማራ ስታይ እንዳታልፈው ግደል፣ ሚኒልክ መሬትህን ወርሮ ይዟል፣ ለማስለቀቅ ታገል። ደሃ የሆንከው በሰፋሪ ምክንያት ነው፣ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ቄስ፣ ዲያቆን መነኩሴ፣ አማኝ ስታገኝ አትለፈው። እረድ! ዐማራ ሆኖ እስላም የሆነም ስታገኝ ጨፍጭፈው፣ ለዘር እንዳታስቀር! አንተ ኢትዮጵያዊ አይደለህም! ተብሎ የጥላቻ መርዝ እየተጋቱ ከሚያድጉ ህጻናት  […]

ተቆርጦ የቀረው የህወሃት ግንባር …!!! መስቀሉ አየለ

13/03/2021 ተቆርጦ የቀረው የህወሃት ግንባር …!!! (መስቀሉ አየለ) ዮሃንስ አብራሃም ይባላል። የህወሃቱ ጎበዝ አለቃ ሰዬ አብርሃም የወንድም ልጅሲሆን ተወልዶ ያደገው እዚያው አሜሪካ ውስጥ ነው። ትምህርቱን እንደጨረሰ የፑብሊክ ኢንጌጅመንት እና ኢንተርጋቨርመንታል አፌይርስ ዳይሬክተር፣ የባራክ ኦባማ አማካሪና የቅርብ ጓደኛ የነበረችው ቫለሪ ጃሬት ጋር እንዲሰራ የተመቻቸለት ገና በጠዋቱ ነበር። ዮሃንስ በመጀመሪያው ዙር የኦባማ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ወቅት የካውካስ አካባቢ […]