ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን የሚኖሩ አማራዎች አሁንም የጸጥታ ስጋት ላይ መሆናቸውን ተናገሩ

March 15, 2021 ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ እና በምሥራቅ ወለጋ ዞኖች በተለያዩ አካባቢዎች ማንነትን መሰረት አድርጎ በተፈጸመ ጥቃት አማራዎች መገደላቸውን እና በስጋት አካባቢያቸውን ለቅቀው መውጣታቸውን ዘግበናል፡፡ ዛሬም አብመድ የአካባቢውን ነዋሪዎች ስለሁኔታው ጠይቋል፡፡ ችግሩ በተለይ በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ መቀጠሉን ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ትናንትም አምስት ሰዎች ተገድለዋል ብለዋል አስተያየት ሰጪዎቹ፡፡ በአቤ ደንጎሮ […]
በዓለምአቀፍ ሚዲያ ዘጋቢዎች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

March 15, 2021 11:25 am by Editor ሉዓላዊነት እና አብሮነትን የሚፈታተኑ ሚዲያዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን አንዷለም እንዳሉት አንዳንድ ዓለም አቀፍ የሚዲያ ተቋማት በትግራይ ክልል ላይ የሰሯቸው ዘገባዎች በአጠቃላይ የጋዜጠኝነት ሙያ አስተምህሮ እና ሙያዊ ስነ ምግባር ጥያቄዎችን የሚያስነሱ ናቸው። ሥራዎቻቸው በጣም የሚያስተዛዝቡ እና የሚያበሳጩ ጭምር […]
በሲዳማ/ሀዋሳ 128 ቱርክ ሰራሽ ሽጉጥ፤ 2 መትረየስ ከ8,129 ጥይት ጋር ተያዘ – ጎልጉል፤ የድረገጽ ጋዜጣ

March 15, 2021 10:13 am በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በግለሰብ ቤት ተከማችቶ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፌዴራል ፖሊስ ገልጿል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ኢንተለጀንስ ዳይሬክቶሬት ከህብረተሰቡ የደረሰውን መረጃ መሰረት በማድረግ ለረጅም ጊዜ ሲከታተል ቆይቶ መጋቢት 5 ቀን 2013 ዓ.ም በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጭኮ ከተማ አስተዳደር እና በሀዋሳ ከተማ ታቦር ክፍለ ከተማ በርካታ የጦር […]
Sudan formally requests four-party mediation over Ethiopian dam – Reuters 13:42

By Reuters Staff FILE PHOTO: Sudan’s Prime Minister Abdalla Hamdok and German Chancellor Angela Merkel (not pictured) address the media at the Chancellery in Berlin, Germany, February 14, 2020. REUTERS/Hannibal Hanschke KHARTOUM (Reuters) – Sudan’s prime minister has written to the African Union, the United Nations, the European Union, and the United States to formally […]
ኢትዮጵያን ከጥፋት አደጋ ለመታደግ የቀረበ ጥሪ ….(ኢሕአፓ)

አስቸኳይ ርምጃን የሚሻ ጥሪ
Researching Sexuality in Ethiopia: Reflections on My Experience Journeying through a Complex… African Arguments 11:28

By Getnet Tadele March 15, 2021 Debating Ideas is a new section that aims to reflect the values and editorial ethos of the African Arguments book series, publishing engaged, often radical, scholarship, original and activist writing from within the African continent and beyond. It will offer debates and engagements, contexts and controversies, and reviews and responses […]
Médecins Sans Frontières/Doctors Without Borders (MSF): Health facilities targeted in Ethiopia’s Tigray region

Source: Médecins sans frontières (MSF) In some health facilities across Tigray, the looting of health facilities continues, according to MSF teams Egalement disponible en Français ADDIS ABABA, Ethiopia, March 15, 2021 Health facilities across Ethiopia’s Tigray region have been looted, vandalised and destroyed in a deliberate and widespread attack on healthcare, according to teams from […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (14 March 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, March 15, 2021 Daily:Laboratory test: 5,895Severe cases: 467New recovered: 1,669New deaths: 10New cases: 1,413 Total:Laboratory test: 2,227,729Active cases: 29,205Total recovered: 143,710Total deaths: 2,550Total cases: 175,467
People left with few healthcare options in Tigray as facilities looted, destroyed – MSF International 01:00

Ethiopia Tigray crisis People left with few healthcare options in Tigray as facilities looted, destroyed The looted and damaged wards of Selekleka hospital. As a result, the hospital is now closed and unable to function, leaving a huge gap in the needs of the local people. Tigray region, Ethiopia, February 2021. © MSF Press Release […]
በሬ ከአራጁ ይውላል! ጆኖሳይዱ በውጭ ገለልተኛ ተቌም (ICC) ይጣራል! ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም

Post published:March 15, 2021 ዶክተር አብይ በብልጽግና ስም፣ በዴሞክራሲና ምርጫ ስም፣ ለህዝብ ያሻገረው የማያባራ ጦርነትና ጆኖሳይድ ነው! ‹‹በየአቅጣጫው አማራን የማጥፋት ሰራ እየተሰራ ነው››አቶ ምስጋናው በለጠ የህግ ባለሙያ በሰጡት ቃለመጠይቅ (https://www.youtub.com/watch?v=Zv2HzRiOGQA)ማስረጃ በማቅረብ ‹‹ብልጽግና ሸኔ›› መሆኑን አጋልጠዋል ይስሙት፡፡ በወለጋ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል፣ በትግራይ ማይካድራ፣ በደቡብ በጉራፈርዳ የአማራን ንጹሃን ዜጎች የዘር ማፅዳት ፕሮግራም እየተፈጸመባቸው እንደሆነ ከነማስረጃው ገልጸዋል፡፡ የዘር […]