ስንብት ለመሰንበት – ልደቱ አያሌው

ስንብት ለመሰንበት (ልደቱ አያሌው፣ የካቲት 29/2013 ዓ.ም.) ሀገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የሕልውና አደጋ ውስጥ ትገኛለች። ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ የሆነ የዕውቀት፣ የአቅምና የቅንነት ድክመት ያለበት በመሆኑ ሀገሪቱ የገጠማትን ችግር ከማቃለልና ከመፍታት ይልቅ የበለጠ እያባባሰውና እያወሳሰበው ይገኛል። በዚህም ምክንያት ሀገራችን ሕልውናዋን የሚፈታተን አሳሳቢ የርስ በርስ ግጭት ውስጥ ከመግባቷም በላይ ከኤርትራና ከሱዳን መንግሥታት ግልጽ ወረራ ተፈጽሞባታል። ከታሪኳና […]

መንግስት የአፍሪካ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ከኢሰመኮ ጋር በመተባበር በትግራይ ያለውን የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እንዲያጣራ ፈቃደኛ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

March 9, 2021 – Konjit Sitotaw መንግስት የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝብ መብቶች ኮሚሽን ከኢሰመኮ ጋር በመተባበር በትግራይ ያለውን የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እንዲያጣራ ፈቃደኛ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ኢዜአ) “የኢትዮጵያ መንግስት የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝብ መብቶች ኮሚሽን ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መመብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጋር በመተባበር በትግራይ ያለውን የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እንዲያጣራ ፈቃደኛ ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ […]

Ethiopia: Time to tell the truth, Ambassador – EUobserver.com 01:29

Tuesday 9th Mar 2021 Ethiopia’s EU ambassador Hirut Zemene with EU Council president Charles Michel in Brussels (Photo: consilium.europa.eu) By Andrew Rettman Brussels, Today, 07:17 Ethiopia’s war is being fought not just in a blackout, but also in a fog of lies – and Ethiopia’s envoy to the EU is making matters worse. Hirut Zemene, […]

How Christian evangelical money and Biblical prophecy are driving immigration to Israel – The Forward 11:26

Judy Maltz and Allison Kaplan Sommer / Haaretz Monday, March 8, 2021 Image by getty images After days of despair and uncertainty came some welcome news: the Israeli government would allow some 300 Ethiopians stranded in Gondar since early February to come to Israel. Their flight to Tel Aviv had received special permission to take […]

የኢትዮጵያ ምርጫ 2013፡ ኦነግ ከምርጫው መውጣቱን ሲያሳውቅ ሌሎች አመራሮች ደግሞ የመሳተፍ ፍላጎት አለን አሉ

ከ 7 ሰአት በፊት የፎቶው ባለመብት, GETTY IMAGES በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ከጥቂት ወራት በኋላ በሚካሄደው ምርጫ እንደማይሳተፍ ባወጣው መግለጫ አሳወቀ። በሌላ በኩል በአቶ አራርሶ ቢቂላ የሚመራው ሌላኛው የግንባሩ ቡድን ግን በምርጫው ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው ቢገልፅም ዕጩ ስለማስመዝገቡ ግን ምንም ያለው ነገር የለም። በአቶ ዳውድ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ባወጣው መግለጫ […]

የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ አሻራ በብሔረሰብ ጥያቄ ላይ ( በባሕሩ ዘውዴ፣ የታሪክ ፕሮፌሰር – ኤሚሪተስ)

08/03/2021 የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ አሻራ በብሔረሰብ ጥያቄ ላይ  በባሕሩ ዘውዴ፣ የታሪክ ፕሮፌሰር – ኤሚሪተስ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ ከ1950ዎቹ መጨረሻ ጀምሮ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ዕጣ ፈንታ ላይ ወሳኝ ሊባል የሚችል ጫና አሳድሯል። የኢትዮጵያ ተማሪዎች ዐሠርት ያህል በቆየው የፖለቲካ ትግላቸው ካነሷቸው ጥያቄዎች መካከል ሁለቱና መሠረታዊ ሊባሉ የሚችሉት የመሬት እና የብሔረሰብ ጥያቄ ናቸው። በየካቲት 1958 “መሬት ለአራሹ!” የሚል መፈክር […]

መንግስት ሲደናበር ለውጡ ነውጥ እንዳይወልድ….!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

08/03/2021 መንግስት ሲደናበር ለውጡ ነውጥ እንዳይወልድ….!!! ያሬድ ሀይለማርያም * …. ልክ የዛሬ ሁለት አመት አድማጭ ካለ ብለን ይችን ጭረን ነበር። ‘ነበር ምን ዋጋ አለው?!?’ ያለው ማን ነበር?! ከገዠው ፓርቲ አባል ድርጅቶች እየወጡ ያሉት መግለጫዎች ሥርዓቱ ከራሱ ጋር እየተቃረነ እና ለነውጥ ኃይሎችም ሁኔታዎችን እያመቻቸ ይመስላል። + የአማራ ክልል እና የትግራይ ክልል መንግስታት ትላንትና እና ዛሬ የተወነጫጨፉት የመግለጫ […]

የስልቀጣ ፖለቲካ…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

08/03/2021 የስልቀጣ ፖለቲካ…!!! አቻምየለህ ታምሩ * የኦሮሙማ አፓርታይድ አገዛዝ ያለረፍት ኢትዮጵያን በመሰልቀጥ ላይ መጠመዱ ሕወሓትና  ሸሪኮቹ በአገራችን ላይ እንዲዘምቱ እድል  ፈጥሮላቸዋል!  በመንግሥትነት የተሰየመው የዐቢይ አሕመድ የኦሮሙማ አፓርታይድ አገዛዝ ያለ እረፍት ኢትዮጵያን በመሰልቀጥ ላይ ስለተጠመደ እና ለኢትዮጵያ የሚሆን ጊዜ ስለሌለው አገራችን ያላት ተራራ የሚያህል እውነት ፋሽስት ወያኔ በየቀኑ ከትግራይ በርሀ በሚያመርተው የውሸት ክምር እየተሸነፈ ይገኛል። በአገር […]