With a friend like America, does Ethiopia need enemies? PROF.ALEMAYEHU (AL) GEBRE MARIAM

Post published:March 7, 2021 For 27 years, the U.S. supported the TPLF with billions in aid and turned a blind eye to their massacres, mass detentions, tortures and gross abuses of human rights. Joseph Robinette Biden Jr. president of the United States. Former U.S. Secretary of State Henry Kissinger observed, “America has no permanent friends […]
በፀጥታው ምክር ቤት ክርክር ሊደረግበት ቀጠሮ የተያዘለት የትግራይ ክልል ጉዳይ ወዴት ሊያመራ ይችላል?

March 7, 2021 – Konjit Sitotaw ዮሐንስ አንበርብር – Reporter Amharic የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታው ምክር ቤትን ለአንድ ወር ለመምራት የሊቀመንበርነት ወንበሩን እ.ኤ.አ. ማርች 1 ቀን 2021 የተረከበችው አሜሪካ፣ በሊቀመንበርነት በምትቆይባቸው 30 ቀናት ቅድሚያ እንደምተሰጣቸው ከገለጸቻቸው ጉዳዮች አንዱ የትግራይ ክልል ሰብዓዊ ሁኔታን ይመለከታል። ይህንን ፍላጎቷን ለመፈጸም ተቀራራቢ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የሚከተሉ የአሜሪካ ወዳጅ አገሮችን […]
የጁንታው ወዳጆች ፍላጎት የለውጡን መንግስት ከስልጣን በማውረድ በምትኩ የእነሱን ኢ-ዲሞክራሲያዊ የነበረውን አገዛዛቸውን መመለስ ነው – ፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማሪያም

March 7, 2021 አለማየሁ (አል) ገብረማሪያም በካልፎርኒያ እስቴት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ ፕሮፌሰር፣ ሳን በርናርዲኖ የህግ ጠበቃ፣ በበተለያ ጊዜያት ኢትዮጵያን በሚመለክቱ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ ፅሑፎችን የሚፅፉ ምሁር ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስር በሚታተመው ዘ ኢትዮጵያን ሔራልድ ጋዜጣ ላይም የተለያዩ አርቲክሎችን በመጻፍ ይታወቃሉ። ዛሬም በወቅታዊው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዙሪያ የጁንታው ወዳጆች የሚያደርጉት እንቅቃሴን ድብቅ ዓላማ በመግለጥ፤ የአሜሪካንና መሰል […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (6 March 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, March 7, 2021 Daily:Laboratory test: 6,406Severe cases: 427New recovered: 354New deaths: 16New cases: 956 Total:Laboratory test: 2,171,913Active cases: 24,822Total recovered: 137,785Total deaths: 2,420Total cases: 165,029
የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ የፖሊሲ ክለሳ ሊደረግ ነው – ሪፖርተር

7 March 2021 ተመስገን ተጋፋው ሴቶች በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በፖለቲካዊ ጉዳዮች ተሳትፏቸው የጎላ እንዲሆን የፖሊሲ ክለሳ ለማድረግ ዕቅድ መኖሩ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው ዓርብ የካቲት 26 ቀን 2013 ዓ.ም. የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር የፖለቲካ አመራርና ሌሎች ተቋማት ተገኝተው በአያት ሬጀንሲ ሆቴል ባደረጉት ውይይት ላይ ነው፡፡ የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትር ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ እንደገለጹት፣ ሴቶች በሁሉም […]
በአሁኑ ምርጫ ትንታግ ሴት ኢትዮጵያዊያን ለፓርላማ ይወዳደራሉ – ኢሕአፓ ከ45 አመት ትግል በኋላ በኢትዮጵያ ምርጫ ሊወዳደር ነው

Mar 5, 2021
ህዳሴ ግድብ፡ ሱዳንና ግብጽ በህዳሴው ግድብ ድርድር ላይ ዓለም አቀፍ አደራዳሪዎች እንዲሳተፉ ጠየቁ – ቢቢሲ/አማርኛ

6 መጋቢት 2021 ግብጽና ሱዳን በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በሚያደርጉት ድርድር ላይ ዓለም አቀፍ አደራዳሪዎች እንዲሳተፉ በድጋሚ ጥሪ አቀረቡ። በተለይ በሱዳን በኩል ሲቀርብ የነበረው ይህን ጥያቄ፣ ቅዳሜ ዕለት ካርቱምን የጎበኙት የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አልሲሲ ከሱዳን ሲቪልና ወታደራዊ መሪዎች ጋር ከተወያዩ በኋላ በድርድሩ ተጨማሪ አሸማጋዮች እንዲሳተፉ በጋራ ጠይቀዋል። ሁለቱ አገራት ኢትዮጵያ እየገነባችው ባለው […]
Egypt and Sudan reject Ethiopia ‘controlling’ Nile, says El Sisi in Khartoum – The National 11:25

Sat, 06 Mar 2021 It is the Egyptian president’s first visit since the fall of Omar Al Bashir Hamza Hendawi March 6, 2021 Egypt and Sudan reject Ethiopia’s “attempts” to control the Blue Nile, the river’s main tributary, and will both suffer “grave damage” if the Horn of Africa nation goes ahead with a second […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (5 March 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, March 6, 2021 Daily:Laboratory test: 7,211Severe cases: 427New recovered: 228New deaths: 10New cases: 1,119 Total:Laboratory test: 2,165,507Active cases: 24,236Total recovered: 137,431Total deaths: 2,404Total cases: 164,073
አፄ ምኒልክን የምወዳቸው አሳምነውኝ ነው ፡ መምህር ታየ ቦጋለ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያደረጉት አነቃቂ ንግግር።

March 6, 2021
