የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ከስድስተኛው አገራዊ ምርጫ “ተገፍቶ መውጣቱን” ገለፀ – ቢቢሲ/አማርኛ

4 መጋቢት 2021, 10:41 EAT የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከሦስት ወራት በኋላ ይካሄዳል ከተባለው ምርጫ ከፍላጎቱ ውጪ በደረሱበት ጫናዎች ለመውጣት መገደዱን አስታወቀ። የፓርቲው ፀሐፊ የሆኑት አቶ ጥሩነህ ገምታ ለቢቢሲ እንደተናገሩት የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስ ከስድስተኛው አገራዊ ምርጫ “ተገፍቶ ለመውጣት ተገድዷል” ብለዋል። ኦፌኮ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ሲያወጣቸው በነበሩ መግለጫዎች የታሰሩ አመራሮቹ እንዲፈቱ፣ በኦሮሚያ የተለያዩ ስፍራዎች የተዘጉ ቢሮዎቻቸው […]

Translators and journalists released without charge in Ethiopia – Committee to Protect Journalists 14:45

March 3, 2021 2:44 PM EST Nairobi, March 3, 2021 — In response to Ethiopian authorities’ decision today to release two media workers and two reporters who had been detained in relation to their coverage of the conflict in the northern state of Tigray, the Committee to Protect Journalists issued the following statement: “We welcome […]

“ህዝብ ሆይ መሪን ሳይሆን መርህን ተከተል …!!!” ልበ ብርሀኑዋ የጣይቱ ልጅ የትነበርሽ ንጉሴ

24/02/2021 “ህዝብ ሆይ መሪን ሳይሆን መርህን ተከተል …!!!” ልበ ብርሀኑዋ የጣይቱ ልጅ የትነበርሽ ንጉሴ አንደበቱዋ እርቱዋና ባለ ምጡቅ አእምሮዋ የት ነበርሽ የት ጠፋች????! ህዝብ ሆይ መሪን ሳይሆን መርህን ተከተል ካለች በውሀላ ጠፍታለች  ለማንኛውም ባለችበት ሰላም ትሆን ዘንድ ምኞቴ ነው ዶ/ር ዐቢይ የመፅሐፍ ቅዱስ የሚመስል ጥቅስ ቢነግራችሁ እንኳን ፖለቲከኛ መሆኑን አትርሱ። ከቤታቸው ብቻ የተፈናቀሉ አይደሉም፣ እነሱ የቆጠሩት […]

UN Security Council to discuss Ethiopia conflict following CNN investigation into Tigray… CNN 06:52

By Laura Smith-Spark and Richard Roth, CNN Updated 6:46 AM ET, Wed March 3, 2021 How a religious festival turned into a massacre 08:29 (CNN)The UN Security Council will discuss the humanitarian situation in Ethiopia’s Tigray region on Thursday behind closed doors, two UN diplomats have told CNN.The development comes after investigations were published by […]

ግብጽና ሱዳን በወታደራዊና በዲፕሎማሲው ዘርፍ ኢትዮጵያ ላይ የሚወስዱትን ርምጃ በተመለከተ እየመከሩ ነው።

March 3, 2021 በትናንትናው ዕለት ሱዳን እና ግብፅ ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡–የሱዳን ጦርሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሙሃመድ አልሁሴን እና የግብጹ አቻቸው ሞሃመድ ፋሪድ ናቸው ካርቱም ላይ ስምምነቱን የደረሱት ተብሏል፡፡ስምምነቱን ባኖሩበት ወቅት ሁለቱም ሃገራት ብሄራዊ የደህንነት ስጋት እንደተደቀነባቸው አስታውቀዋል፡፡የሱዳኑ የጦርሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ስምምነቱ ከብሄራዊ የደህንነት ጉዳይ ባሻገር ልምድ ያለው ጦር ለመገንባት ያለመ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡–ግብጽ ለሱዳን […]

ጸረ አማራ ፕሮፖጋንዳችሁ አክሳሪያችሁም ቀባሪያችሁም ነዉና እሱን ተዉት…!!! ! ( ሸንቁጥ አየለ)

03/03/2021  ጸረ አማራ ፕሮፖጋንዳችሁ አክሳሪያችሁም ቀባሪያችሁም ነዉና እሱን ተዉት…!!! ! ሸንቁጥ አየለ ይድረስ ለአብርሃ ደስታና አንዶም ገብረ ስላሴ ለስልጣን መታገል መብታችሁ ነዉ።   አሁን ስልጣን ላይ ያለዉ ደግሞ ኦህዴድ/ኦነግ ነዉና እሱን ማሸነፍ እንጂ በወንድማማች ህዝብ መሀል ጠብ መዝራቱ አይጠቅማችሁም – አብርሃ ደስታ አንዶም ገብረ ስላሴ የተባሉ ግልገል ወያኔ ያንኑ የተለመደዉን የህዉሃት ጸረ አማራ ትርክት ሰሞኑን እየተረኩ ነዉ። የአማራን ህዝብ […]

መንግሥት ያገለላቸውን እምዬ ምኒልክን ህዙቡ በድጋሚ አንግሷቸው ውሏል…!!! (ዘመድኩን በቀለ)

03/03/2021 መንግሥት ያገለላቸውን እምዬ ምኒልክን ህዙቡ በድጋሚ አንግሷቸው ውሏል…!!! ዘመድኩን በቀለ … ትናንት የካቲት 23/2013 ዓም በመላ ኢትዮጵያ ሃገራችን ታላቁን የዓድዋ የድል በዓል ህዝብና መንግሥት በአቋምም በበዓል ማክበሪያ ቦታም ተለያይተው ሆድና ጀርባ ሆነው እንደምንም አክበረውት አልፏል። መንግሥት ተብዬው ተረኛው የዐቢይ አህመድ የኦሮሙማ አፓርታይድ መንግሥት በዓሉንና የበዓሉን መንፈስ በመክፈል፣ በማደብዘዝ፣ እንዲሁም በድሉ መሪ በእምዬ ምኒልክ ጥላቻ […]

ወገን ሆይ ያልገባቹህ ነገር አለ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

03/03/2021 ወገን ሆይ ያልገባቹህ ነገር አለ!!!  ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው አብርሃ ደስታ እያለ ያለው “መቀማት የፈለግነውን እንቀማለን፣ መዝረፍ የፈለግነውን እንዘርፋለን፣ የራሳችን ማድረግ የፈለግነውን የሌላን ንብረት ሁሉ የራሳችን እናደርጋለን! የራሳችን ያደረግነውን ሁሉ ባለቤቱ መልሶ እንዲወስድብን አንፈቅድም!” ነው እንጅ እያለ ያለው “ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ሁመራ፣ ጠለምትና ራያ የትግሬ ርስቶች ናቸው፡፡ ለዚህም ሳንዱቅ ሙሉ የታሪክ መረጃ አለን!” አይደለም እያለ […]

የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ፤ ዐቢይ አሕመድ፣ መለስ ዜናዊ፣ ፍራንቼስኮ ክሪስፒና ቤንቶ ሙሶሎኒ! (አቻምየለህ ታምሩ)

03/03/2021 የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ፤ ዐቢይ አሕመድ፣ መለስ ዜናዊ፣ ፍራንቼስኮ ክሪስፒና ቤንቶ ሙሶሎኒ!  አቻምየለህ ታምሩ ዐቢይ አሕመድን፣ መለስ ዜናዊን፣ ፍራንቼስኮ ክሪስፒንና ቤንቶ ሙሶሎኒ ከሚጋሯቸው ባሕርያት አንዱ  አድዋ ላይ ከፍ ብሎ ለተውለበለበው የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች የድል ሰንደቅ ዓላማ ያላቸው ስር የሰደደ ጥላቻ ነው። ፍራንቼስኮ ክሪስፒ ኢትዮጵያን ቅኝ ለመያዝ ባሕር ተሻግሮ አገራችንን የወረረውና በዳግማዊ ምኒልክ በተመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ  […]