ኢትዮጵያ – የአባይ ወንዝ ባለቤትነት ጉዳይ!… (ኪዳኔ ዓለማየሁ)

28/02/2021 ኢትዮጵያ – የአባይ ወንዝ ባለቤትነት ጉዳይ!… ኪዳኔ ዓለማየሁ መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ ግብጽ የአባይን ወንዝ እንደ ግል ንብረቷ በመቁጠር ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ለመጠቀም የምታከናውነውን ጥረት መቃወም ብቻ ሳይሆን ማስፈራራትም ይቃጣታል።  እንደሚታወቀው በየድረ-ገጹ በስፋት ከሚቀርቡት ሐተታዎች፣ ትችቶችና […]

ምርጫ 2013 ፡ የስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ተስፋ እና ተግዳሮቶች ምንድን ናቸው? ቢቢሲ/አማርኛ

ከ 9 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ ስድስተኛውን አጠቃላይ ምርጫ ለማካሄድ ለግንቦት 28 እና ሰኔ 5 2013 ዓ.ም ቀጠሮ ይዛለች። ለዚህም ፓርቲያቸውን ወክለው የሚወዳደሩ የተለያዩ ዕጩዎች ምዝገባም በአዲስ አበባ፣ በድሬዳዋ፣ በቤኒሻንጉል፣ በሃረሪ፣ በጋምቤላ እና ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልሎች ከየካቲት 08 ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል። በእነዚህ አካባቢዎች የእጩዎች ምዝገባ የሚጠናቀቀው የካቲት 21 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑንም በምርጫ ቦርድ ተገልጿል። በአፋር፣ […]

ሊታረሙ የሚገባቸው የቅድመ-ምርጫ ሁኔታዎች – ርዕዮት አለሙ

March 1, 2021 የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ፣ ወቅቱ የምረጡኝ ቅስቀሳ ወይም የምርጫ ዘመቻ የሚካሄደበት መሆኑ ይታወቃል። በዚህ መሰረት የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ማኒፌስቷቸውን እና የመወዳደርያ ምልክታቸውን ይፋ ማድረግ ጀምረዋል። በየአደባባዩም የምርጫ ቅስቀሳዎችን እያደረጉ ነው። ቅስቀሳቸውንም ካለፉት የምርጫ ጊዜዎች በተለየ መንገድ ሲያደርጉ ተስተውሏል። ያለ ክፍያ የሚገባባቸው የሙዚቃ ኮንሰርቶች እና በነፃ አገልግሎት የሚሰጡ አውቶብሶችን በማቅረብ […]

ትግራይ ፡ የኢትዮጵያ መንግሥት አሜሪካ በውስጥ ጉዳዬ ጣልቃ መግባት የለባትም አለ – ቢቢሲ/አማርኛ

ከ 8 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አሜሪካ በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ መግባት የለባትም ሲል ምላሽ ሰጠ። የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር “አሜሪካ በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ማውጣቷ በተለይም የአማራ ክልል ኃይሎች ስምሪት በመግለጫው መጠቀሱ የሚያሳዝን ነው” ብሏል በመግለጫው። ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ይህን ያለው ትናንት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የኤርትራ ሠራዊት እና የአማራ ክልል […]

የመራጮች ምዝገባ ወደ መጋቢት 16 ተዘዋወረ

March 1, 2021 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባን አስመልክ መግለጫ ሰጥቷል፡፡የ6ተኛው ሀገራዊ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ወደ መጋቢት 16 እንዲዘዋወር መወሰኑን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ የጊዜ ሰሌዳን አውጥቶ ተግባራትን እያከናወነ እንደሆነ ይታወቃል። ከዚህም መካከል በአሁኑ ወቅት እየተከናወነ ያለው የእጩዎች ምዝገባ አንዱ ነው፡፡ በጊዜ ሰሌዳው መሰረት ከእጩዎች ምዝገባ በመቀጠል የሚከናወነው […]

ትግራይ እየተፈፀሙ ናቸው የሚባሉ የጭካኔ አድራጎቶች እንዳሳሰበው የአሜሪካ መንግሥት ገለፀ – ቪኣኤ / አማርኛ

ፌብሩወሪ 28, 2021 ቪኦኤ ዜና የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን አጋሩ ዋሺንግተን ዲሲ — ትግራይ ክልል ውስጥ እየተፈፀሙ ናቸው በሚባሉ የጭካኔ አድራጎቶች ላይ የሚወጡ ዘገባዎችና የክልሉ ሁኔታ እየተበላሸ መሄድ በብርቱ ያሳሰበው መሆኑን የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ትናንት፤ቅዳሜ ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ “የጭካኔ አድራጎቶች በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል” ሲሉ ባወጡት በዚህ መልዕክታቸው በዛ ባሉ ድርጅቶች ባወጧቸው ሪፖርቶች የጠቆሟቸውን […]

ኦፌኮ እና ኦነግ በዘንድሮው ምርጫ ባንሳተፍም ሰላማዊ ትግላችንን እንቀጥላለን አሉ።

February 28, 2021 “እጩዎቻችን በእስር ላይ ሆነው ፤ ቢሮዎቻችንም ቢሆኑ ሆን ተብሎ እየተዘጉ መወዳዳር አንችልም”- ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና በዚህ ምርጫ ባንሳተፍም ሰላማዊ ትግላችን ግን ይቀጥላል  – በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግ ቃላ አቀባይ የሆኑት አቶ በቴ ኡርጌሳ  ኢትዮ ኤፍ ኤም -መንግስት በፓርቲያቸው ላይ የሚያደርገውን ማዋከብ እና እስር እስካላቆመ ድረስ በምርጫው ለመሳተፍ እንደማይሞክሩ ኦነግና ኦፌኮ ተናግረዋል። […]