It’s time for Africa to take a stance against Ethiopia’s crimes – Al Jazeera 09:09

May 28, 2021 Alex de Waal Under the banner of national sovereignty, Ethiopia is subverting Africa’s hard-won norms, principles and institutions. Ethiopia is bringing Africa into disrepute and Africans should be outraged. Ethiopian and Eritrean soldiers are killing and raping civilians in Tigray. Millions are facing starvation while the authorities choke off essential relief supplies. […]

Putin to Ethiopia : “Further cooperation in the core interests of our people”

May 28, 2021 The Message from Putin to Ethiopian leaders came at a time when the United States of America is exerting pressure on Ethiopia in what may says is effort to rescue TPLF borkena Russian President Vladimir Putin wrote a letter to Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed and President Sahlework Zewde. It was meant […]

Emperor Menelik II – Abyssinia’s Ruler Said to be a Heavy Buyer of American Railway Stocks

January 6, 2014May 24, 2021 First Published on New York Times- Oct. 27, 1909 BRUSSELS (Oct. 27) – Baron de Jarlsburg, the Belgian explorer, just returned from Abyssinia, has much to relate about Emperor Menelik, whose serious illness was recently announced. “Menelik,” said Baron de Jarlsburg, in an interview with the New York Times correspondent, […]

Mediation on the Grand Ethiopian Renaissance Dam: From hope to hopelessness?

May 23, 2021 By: Abebe Yirga Ayenalem and  Bewuketu Dires Gardachew with contributions from the WeAspire Editorial  Team In this article, we are not focusing on the way out from the deadlock. Instead, we unveil how inviting mediators to the tripartite negotiations will lead to further deterioration of the hopes for reaching an agreement on […]

ቅዱስ ሲኖዶስ ትልልቅ ውሳኔዎችን አሳለፈ! (አባይ ነህ ካሴ)

28/05/2021 ቅዱስ ሲኖዶስ ትልልቅ ውሳኔዎችን አሳለፈ! አባይ ነህ ካሴ የሚከተሉት ውሣኔዎቹ ይጠቀሳሉ ፩. የቅብዓት ጳጳሳት ነን ያሉትን አወገዘ ፪. አቡነ ማርቆስን በማንሣት አቡነ ያሬድን የምሥራቅ ጎጃም ሊቀ ጳጳስ አድርጎ ሾመ። ከዘር አመዳደብ የጸዳ ግሩም ውሣኔ። ፫. መንግሥት በመስቀል ዐደባባይ እና ጃን ሜዳ በተቀሩት የዐደባባይ በዓላት ማክበሪያዎቻችን ላይ ካሳየው ዳተኝነት እንዲነቃ፣ መዳፈሩን እንዲያቆም በታላቅ ቁጣ አስጠነቀቀ፣ […]

ትልቅ ሀገር ትንንሽ መሪዎች…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

28/05/2021 ትልቅ ሀገር ትንንሽ መሪዎች…!!! ያሬድ ሀይለማርያም   *…. የምዕራባዊያን ጫና እና የኢትጵያን የውጭ ግንኙነትን በነቀዝ ስንዴ ደረጃ የሚመዝኑ ሹሞች፤ የነቀዘው ዲፕሎማሲያችን ምን ያህል ዋጋ እያስከፈለን እንደሆነ እርግጥ ነው። የኢትዮጵያ ዲያስፖራም  ለአገሩ ቀናይ ቢሆንም የተበታተነ እና በተቃርኖ የተዋጠ፣ እርስ በርሱ የማይግባባ እና ቡድናዊ ጥበብ የጎደለው ስለሆነ ኢትዮጵያን ሊታደግ የሚችልና የተሳካ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ሊሰራ እንደማይችል ጠቁሜ ነበር። […]

“በፍትህ አደባባይ ስለ ልጄ እጮሃለሁ….!!!” (ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ)

28/05/2021 “በፍትህ አደባባይ ስለ ልጄ እጮሃለሁ….!!!” ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ *….ከአንድ ዓመት በላይ ጊዜ የት እንደደረሱ ያልታወቁት ታጋች የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ወላጆች ከመኖሪያ አካባቢያቸው ወደ አዲስ አበባ መጥተው ፍርድ ቤት ምስክርነታቸውን አሰምተዋል። ቢያንስ አስር የሚሆኑ የተማሪዎቹ ወላጆች ከማዕከላዊ ጎንደር፤ ከምዕራብ ጎጃምና ከምዕራብ ወለጋ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ከማክሰኞ ግንቦት 17 እስከ  ግንቦት 19 2013 ድረስ ለተከታታይ […]

ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ቀውስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የሰጡት መግለጫ (ፍትህ)

28/05/2021 ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ቀውስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የሰጡት መግለጫ  ፍትህ  «የፖለቲካ ቁስሎች ሐይል ባለው ጡንቻ ሊፈወሱ አይችሉም!» በተለያዩ የኢትዮጵያ ግዛቶች እየተባባሰ ያለው ሁከት እና እየበረታ የመጣው የክልልና የዘር ክፍፍል በጣሙን አሳስቦኛል።በትግራይ ውስጥ የደረሰው መጠነ ሰፊ የሰብዓዊ መብት ረገጣ፤ በስፋት የተዛመተው የወሲብ ጥቃት ተቀባይነት የሌላለውና ሊቆም የሚገባ ነው።ከእያንዳንዱ የህይወት መስክና የዘር ምንጭ ያሉ ቤተሰቦች በሰላምና […]