ከሱዳን ሰልጥኖ የገባው የትህነግ አሸባሪ ኃይል በዛሬው ዕለት በቁጥጥር ስር ውሏል።

May 28, 2021 ሰሞኑን ጎንደር ከተማ እና አካባቢው ሰው በማገት ገንዘብ ሲሰበስብ፣ ጥይት እየተኮሰ ሕዝብ ለማሸበር ሲጥር የሰነበተ ኃይል ነበር። የዚህ አሸባሪ ኃይል ትንኮሳ፣ ግድያ፣ እገታ ትኩረት ተነፍጎት የቆየ ሲሆን በትናንትናው ዕለት የሕግ ማስከበር ስራ ተሰርቶ አካባቢውን ሰላም ማድረግ ተችሏል። ዛሬ በተደረገ አሰሳ ከጎንደር ወጣ ብለው በተሰሩ ሕገወጥ ቤቶችና አካባቢው የዚህ የሽብር ቡድን በርከት ያለ […]

ጀርመን ናሚቢያን ቅኝ በገዛችበት ወቅት የዘር ጭፍጨፋ ማካሄዷን አመነች

May 28, 2021 ጀርመን ናሚቢያን ቅኝ በገዛችበት ወቅት ጅምላ ጭፍጨፋዎችን መፈጸሟን አመነች፡፡ በርሊን በጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር ከ1904-08 ባሉት ዓመታት በደቡብ አፍሪካዊቷ ሃገር ዜጎች ላይ የፈጸመችውን ግድያ በጅምላ ጭፍጨፋነት ለመቀበል ስታቅማማ ቆይታለች፡፡ ሆኖም 5 ዓመታትን በወሰደ ንግግር ጭፍጨፋውን ስለመፈጸሟ አምና መቀበሏን ነው አሶሼትድ ፕሬስ የዘገበው፡፡ ይህን ተከትሎ በተደረሰው ስምምነት መሰረት ለተለያዩ ልማቶች የሚውል የ1.3 ቢሊዬን ዶላር ድጋፍ […]