Thursday, November 19th, 2015
በኢትዮጵያ ያለው ረሃብ በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ውጤት ነው የሚል ሙግት ይቀርባል።ድርቅ እአለ ረሃብ የማይከሰትባቸው አገሮች በርካታ ናቸው። የአፍሪካ የዳቦ ቅርጫት በሚል በአንድ ወቅት የምትታወቀው አገራችን ኢትዮጵያ የረሃብ ምሳሌ መሆን ከጀመረች ውሎ አድሯል። ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ይህ ስርዓት ስልጣን ከያዘ እንኳ አምስት ረሀብን አስተናግደናል ስርዓቱ ካልተለወጠ ረሃብ ነገም አይቀርልንም ይላሉ። ወገንን መርዳቱ የማይታለፍ የወቅቱ ጉዳይ ኒሆንም ለምን ተራብን? የሚለውን ጥያቄ ካልመለስን ነገም ተመልሰን መራባችን አይቀርም ይላሉ።በወቅታዊው ጉዳይ ላይ የሰጡንን ቃለ መጠይቅ አድምጡት።Source = http://www.hiberradio.com/