Minilik Salsawi's photo.

የቡራዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በፌደራል ፖሊሶች የተከበቡ ሲሆን ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ::በሃሮማያ ዩንቨርስቲ በር ላይ አንድ ወጣት ተማሪ ተገሏል::የሃሮማያ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች መገደላቸውን ተከትሎ በአከባቢው በዳሞታ ባቴ ፊንቂልጥ የሚገኙ ነዋሪዎች ለተቃውሞ አደባባይ ወጥተዋል::ይህን ተከቶ ከሆርሶ ወታደራዊ ካምፕ በርካታ ወታደሮችን የጫኑ ካምቢዮኖች ወደ ሃሮማያ ከተማ ገብተዋል::በምእራብ ሸዋ ጮቤ ከተማ ተቃውሞ ተነስቷል::በወለጋ አርጆ በሱሉልታ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ በመላው ሃገሪቷ እንደቀጠለ ነው። በአዲስ አበባ እና በ Mekelle ዩንቨርስቲዎች ተማሪዎች የዝምታ ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ::

ቀይ ሽብር በኢትዮጵያ ታሪክ ሆኗል ብሎ የሚያስብ ካለ ተሳስቷል። ዛሬ በመላው ኦሮሚያ ክልል ቀይ ሽብር በመፋፋም ላይ ነው። የኦሮሞ ወጣቶች በሰላማዊ ሰልፍ በመሳተፋቸው ብቻ በአደባባይና በጠራራ ፀሀይ የጥይት እራት እየሆኑ ነው። የኦሮሞ ገበሬዎችን በልማት ስም ማፈናቀል አሁኑኑ ይቁም! የሚለው መፈክራችን አሁንም ደጋግሞ እየተሰማ ነው።

ዱግዳ ዳዋ አውራጃ በጅማ፣ አምቦ፣ ቡሌ ሆራና ዲላ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ተቃውሞዎች ሲያደረጉ፣ በብዙ ከተሞች ነዋሪዎችም ሰልፈኞችን ተቀላቅለዋል። በዛሬው እለት አንድ የ 9ኛ ክፍል ተማሪ በ ሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ ፊትለፊት የተገደለ ሲሆን፤ መንግሥት በሁሉም አካባቢዎች መደበኛ የመከላከያ ሰራዊት በማሰማራት ላይ ነው። በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተቋሙ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ልዩ ስሙ ሰመራ ግቢ ተብሎ በሚጠራው ግቢ ክፍተኛ ብጥብጥ ተነሰቷ ልዩ ሀይሎች በጥብጡን ለማብረድ በግቢው አካባቢ ከበዋል ተማሪዎች በአሁኑ ስዓት ዲንጋይ መወርወር ጀምረዋል Minilik Salsawi

Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.
 

Minilik Salsawi የሃሮማያ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች መገደላቸውን ተከትሎ በአከባቢው በዳሞታ ባቴ ፊንቂልጥ የሚገኙ ነዋሪዎች ለተቃውሞ አደባባይ ወጥተዋል
Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.

 

 

Leave a Reply