የአዴሃን ዋነኛ አላማ የሚያስረዳና ለትግል የሚቀሰቅስ ፁሁፎች በአዋሳ በሰፈረ ሰላም: ገብሬል: ዋርካ :ፒያሳ: አላሙራ: አቶቴሞቢል አረብ ሰፈረ እና በማስታወቂያ ቦርዶች በሻሸመኔ ሰማኒያ አንድ ሰፈር አሮጌ መነሃሪያ አዲሱ መነሃሪያ ሞቢል ሰፈር በበቂ ሁኔታ ተሰራጭተዋል::

የህወሃት መንግስት አጥብቂኝ ዉስጥ በመዉደቁ ህዝባዊ አንድነት አጠናክረን በአጭር ጊዜ ልናስወግደዉ ይገባል:: በተጨማሪም ንቅናቅዉን በመቀላቀል እና በመደገፍ ፀረ ወያኔ ትግሉን በማፋጠን ነፃነታችን እንጎናፀፍ ሲል ጥሪ አቅርቧል:: ንቅናቄዉ ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ ላይ
መሆኑን አዉስቷል::

Tesfahun Alemneh's photo.

Leave a Reply