መንግስታዊ ሽብርና ትንኮሳ ይቁም!
ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማሸማቀቅ እና ለማሳቀቅ ፍተሻ በሚል በተለያዮ መስጅዶች የማዋከብ ተግባራት በሰፊው ተስተውለዋል
ይህም ሆን ተብሎ የህዝቡን አቴንሺን ለመስረቅና ለማሳቀቅ የሚፈፀም መንግስታዊ ሽብር ነው። በሙስሊሙ ማህበረሰብ ከ1987 ጀምሮ የሽብርና የግድያ ተግባራትን ማን እንደፀመ ህዝቡ በሚገባ ጠንቅቆ ያውቃል ። በመሆኑም ራሱ ገድሎ ገዳይ የሚያፋልገው ኢህአዴግ ሆይ ፖሊስና ደህንነቶችህን ከመስጅዶቻችን ዘወር አድርግልን። ትንኮሳህን ተውልንጅ ሰላማችንን ከማንም በላይ በረህማኑ ከዚያ በታች በምእምናኑ የተጠበቀ ነው።
ለመረጃ ያህል
ህገወጡ መጅሊስ ና መንግስት ባሳፍነው አንዋር መስጅድ ቦንቡን ያፈነዳውን ህብረተሰቡ አሳልፎ ይስጥ በሚል ውንጀላቸውን ቀጥለዋል
የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ጉዳዮን ለማራገብ በዚህ ሳምንት ብቻ ከ17 በላይ ዘገባዎች ተሰርተዋል
ባሳለፍነወረ ሳምንት የ12 አመትን ጨምሮ ቁጥራቸው ከ50 በላይ የኦሮሞ ተወላጆች በመንግስት ተገድለዋል ።
ሙስሊሙን ማህበረሰብ አሸባሪ አክራሪ የሚል ስያሜ በመስጠት በመውሊድ ላይ የተደረገ በማለት ርስበርስ ለማባላት የጥላቻ ሰበካዎች በመንግስት መገናኛ ብዙሃን ቀጥለዋል። ሙስሊሙም ይህን በመረዳት አንድነቱን በማጠናከር መንግስታዊ እና መጅሊሳዊ ሴራን ማክሸፍ አለበት

Abdurehim Ahmed's photo.
Abdurehim Ahmed's photo.
Abdurehim Ahmed's photo.
Abdurehim Ahmed's photo.
Abdurehim Ahmed's photo.
+2

Leave a Reply