በአማራ ክልል ወልቃይትና ዳንሻ  አባቶች ክተት አውጀዋል

BY  

በወልቃይት የተነሳው የመሬት እና የማንነት ጥያቄ እንደተካረረ ይገኛል ከተመረጡት ሽማግሌዎች 1 ተገድለው ጥለውት የተገኘ

ሲሆን 1 ሽማግሌ ያለበት አልታወቀም።የሰሮቋ አርማጭሆ መንገድ ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል ። በሺህ በሚቆጠሩ የአማራ

አርሶ አደሮች ለእርዳታ እየተመሙ ነው !!የዳንሻው ጉዳይ ከተሰማ በኋላ የአብድራፊ

አባቶች ዛሬ ረፋድ ላይ ማርዘነብ የተባለች ቦታ ላይ ተሰብስበው ክተት አውጀዋል ከተማዋም እጅግ አስፈሪ ድባብ ላይ ነው።

ምንም እንኩዋን ነገሩ በሽምግልና የተያዘ ቢሆንም ከአካባቢው የሚወጡት መረጃ እንደሚያመላክተው በወልቃይት የመሬት

አለመግባባትከተመረጡት ሽማግሌዎች 1 ሰው ገድለው ጥለውት የተገኘ ሲሆን 1 ሽማግሌ ያለበት አልታወቀም በዚሁ

ጉዳይ በወልቃይትና በዳሻ ህዝቡ ሀይለኛ ውጥረት ላይ ይገኛል።

FB_IMG_1458631201258

በዚሁ ጉዳይ አንድ የሕወሓት አቀንቃኝ የዳንሻ ወረዳ ፓሊስ የተገደለ እና መንገዶች ተዘጋግተዋል ትላትና

ዛሬ መንገዱ እንደተዘጋ መሆኑ የወያኔ ባለስልጣናትን አስደንግጧል።

ethiopiantodye.com

Leave a Reply