ዜና

 በኦሮሚያ 300 የሚሆኑ ባለሥልጣናት ከሥራ ተባረሩ

በክልሉ ከተካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ሃላፊነታቸዉን በአግባቡ አልተወጡም በተባሉ አመራሮች ላይ የሚወሰደዉ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ርእሰ መስተዳደሩ አቶ እሼቱ ደሴ ተናግረዋል።

በኦሮሚያ ክልል ከሚካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ከሃላፊነታቸዉ የተነሱ በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኙ ባለስልጣናት ቁጥር 300 መድረሱን ምክትል ርእስ መስተዳደሩ አስታወቁ።

በክልሉ ከተካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ሃላፊነታቸዉን በአግባቡ አልተወጡም በተባሉ አመራሮች ላይ የሚወሰደዉ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ርእሰ መስተዳደሩ አቶ እሼቱ ደሴ ተናግረዋል።

እስክንድር ፍሬዉ ከመንግስት መገናኛ ብዙሃን ያገኘዉን አድርሶናል፥ የድምጽ ፋይሉን በመጫና ያድምጡ።

ኦሮሚያ 300 የሚሆኑ ባለሥልጣናት ከሥራ ተባረሩ
የሚጫወቱ ወይም የተጫወቱ ፕሮግራሞች ዝርዝር

Leave a Reply