የኖርዌይ ባንዴራ

ዜና

የኖርዌይ መንግሥት 800 ኢትዮጵያውያን እና 60 ሕፃናትን ወደ ኢትዮጵያ ሊመልስ ነው

የኖርዌይ ከለላ ጠያቂዎች ድርጅት ከፍተኛ አማካሪና የሕግ ባለሞያ በፖለቲካ ውስጥ ተሳትፎ ያላቸው ስደተኞች ስጋታቸው ተገቢ ነው ይላሉ።

ያቀረቡት የጥገኝነት ጥያቄ ተቀባይነት ያላገኘላቸው 800 ኢትዮጵያውያን እና 60 ሕፃናትን የኖርዌይ መንግሥት በግዳጅ  ወደ ኢትዮጵያ እመልሳለሁ ማለቱ ከፍተኛ ስጋት ውስጥ እንደከተታቸው ተናገሩ።

የኖርዌይ ከለላ ጠያቂዎች ድርጅት ከፍተኛ አማካሪና የሕግ ባለሞያ በፖለቲካ ውስጥ ተሳትፎ ያላቸው ስደተኞች ስጋታቸው ተገቢ ነው ይላሉ።

ጽዮን ግርማ ስደተኞችንና የሕግ ባለሞያውን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።

የኖርዌይ መንግሥት 800 ኢትዮጵያውያን እና 60 ሕፃናትን ወደ ኢትዮጵያ ሊመልስ ነው

Leave a Reply