የሰማያዊ ፓርቲ ውዝግብ ቀጥሏል::
ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው::
የሰማያዊ ፓርቲ ውዝግብ ቀጥሏል::ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው::
የስነ ስርዓት ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት ሻምበል ካሳሁን እንዳሉት … ምንም አይነት የተጭበረበረ ገንዘብ እንደሌለና ነገር ግን ሆን ተብሎ ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው ሲሉ ተናግረዋል::..የፓርቲው የስነስርኣት ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ሆኜ ሳለ ከየት እንደመጡ የማላውቃቸው የፓርቲ አባላት ያልሆኑ ከሕገ ደንቡ ውጪ ሁለት ሰዎች ከኮሚቴው ጋር እንዲሰሩ ተጨምረዋል ሲሉ እኔ በሌለሁበት ሁለቱ እንግዳ ሰዎች ፓርቲውን ለማፍረስ እቅዳቸውን ተግባራዊ አደረጉ ሲሉ በነኢንጂነር ይልቃል እና በፓርቲው አመራሮች ላይ የታቀደውን ሴራ ይፋ አድርገውታል::ዝርዝሩ ከዚህ ምስል ላይ ያገኙታል::(ምስሉ የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ነው)#ምንሊክሳልሳዊ