አማራን ከኢትዮጵያ እንዲገነጠል አድርገን ከቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር መኖር አለብን ያለው በመቀሌ ዩንቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አስተማሪ የሆነውና በብዕር ስሙ ዘጽኣት አናንያ በሚል ስም የሚታወቅ እውነትኛ ስሙ ግን ጎይቶኦም የማነ ገብረኣናንያ የተባለ ቀንደኛ የህወሃት አክራሪ ሰው ነው።
ጎይቶኦም የማነ ገብረኣናንያ የተባለው ጠባብ ወያኔ ትግሬ በአማራ ህዝብ ላይ ያለው የከረረ ጥላቻውን የገለጸበትንና የአማራ ህዝብን ከኢትዮጵያ እንዲገነጠል አድርጎ ትግራይ ከቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር እንዴት እንደምትኖ ያብራራበትንና የተናገረውን ከዚህ በታች አዳምጡ።
ጎይቶኦም የማነ ገብረኣናንያ ከዚህ ቀደሚ የትግራይ ወያኔ ባለስልጣናት በወልቃይት ጠገዴና ቃብቲያ ሁመራ ህዝብ ላይ ምን መደረግ እንዳለባቸው ጥናታዊ ጽሁፍ በትግረኛ ጽፎ እንዲወያዩበትና በተግባር እንዲያውሉት ያቀረበ ቀንደኛና ጠባብ ዘረኛ የትግራይ ሰው ነው።
ከአሁን በፊት በጎይቶኦም የማነ ገብረኣናንያ ተዘጋጅቶ ለወያኔ ባልስልጣናት የተሰጠውንና በወልቃይት ጠገዴና ቃብቲያ ሁመራ ህዝብ ላይ እንዲተገበር ስምምነት የተደረሰበትንና “በወልቃይት ጠገዴና ቃብቲያ ሁመራ ህዝብ ላይ የታቀደው ድቡቁ የህወሓት ሴራ ሲጋለጥ” የሚለውን ሚስጥራዊ ሰንድና ከዚህ በፊት በተለያዩ ድህረ ገጾች ላይ የተሰረጨው ጽሁፍ ከዚህ ላይ ያንብቡ። http://welkait.com/?p=4463
One Response