ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ ድርቅ ምላሽ የሚሆን ተጨማሪ ድጋፍ እንደምታደርግ አንድ ባለስልጣን አስታወቁ
ፋይል ፎቶ – የዩናይትድ ስቴትስ አለም አቀፍ የልማት አገልግሎት (USAID) መሥሪያ ቤት
ዲና ኤስፖሲቶ ሌሎች ለጋሾችም ተመሳሳይ እንዲያደርጉ እና መንግስትም ቢሮክራሲውን የተሻሻለ ወይም የተሳለጠ በማድረግ እንዲተባበር ጥሪ አቅርበዋል።
አዲስ አበባ — ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ ድርቅ ምላሽ የሚሆን ተጨማሪ ድጋፍ እንደምታደርግ አንድ የዓለምአቀፍ ልማትና እርዳታ ባለሥልጣን አስታወቁ።
በዩናትድ ስቴትስ የልማት ተራድኦ ድርጅት (USAID)የዲሞክራሲ፣ የግጭት እና የሰብአዊ እርዳታ ጽ/ቤት ተጠባባቂ ረዳት አስተዳዳሪ ዲና ኤስፖሲቶ /ከUSAID ዌብሳይት የተገኘ ፎቶ/
ሌሎች ለጋሾችም ተመሳሳይ እንዲያደርጉ መንግስትም ቢሮክራሲውን የተሻሻለ ወይም የተሳለጠ በማድረግ እንዲተባበር ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቃለ-ምልልስ ያደረጉት በUSAID ተጠባባቂ ረዳት አስተዳዳሪና የዲሞክራሲና የግጭቶች ጉዳዮች ባለሥልጣን ናቸው። ይህን ጥሪ ያቀረቡት ረዳት አስተዳዳሪዋን ያነጋገራቸው እስክንድር ፍሬው ነው፣ ዘገባውን ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።